cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

A+ Ethiopia

ለተማሪዎች የተከፈተ ሚስጥራዊ ቻናል❤ ለበለጠ መረጃ @Aplus_info https://t.me/boost/AplusEthiopia

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 992
المشتركون
+724 ساعات
+467 أيام
+45630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Conditional Patterns (If...) 😘😘 ❇️ if + present Simple clause, + will/going to clause ✍🏾 the first conditional for real possibilities (ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ ሲኖር) 🔹if +possibility in the future +result in the future (ወደፊት አርገነው ወደፊት ዉጤቱን ምናገኝ ከሆነ) 👉 If I have enough money next year, I'll buy a house 👉በቀጣይ አመት በቂ ገንዘብ ከኖረኝ ቤት እገዛለው) 😘🔹if +possibility in the present +result in the future (አሁን ላይ ካደረግነው እና ዉጤቱን ወደፊት ምናገኝ ከሆነ) 👉If you leave now, you won't be late 👉አሁን ከሄድክ አይረፍድብህም ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ❇️ if + past Simple clause, + would clause ✍🏾 the second conditional for unreal situations (አሁን ላይ ሊሆን የማይችል ግን አሁን/ወደፊት ቢሆን ብለን ምንመኘው/የመሆን እድል ያለው) ▪️if +something untrue in the present + impossible result in the present or  future(አንድ ነገርን አሁን ላይ ልናደርገው ማንችለው ግን ቢሆን የምንለው) 👉If I knew the answer, I would tell you( don't know the answer so I can't tell you) 👉መልሱን ባውቀው እነግርህ ነበር ▪️if + something unlikely in the future + unlikely result in the future፣(አንድ ነገር ወደፊት ቢሆን ወደፊት እናደርጋለን ብለን ስናስብ) 👉If I won the lottery, I'd give up work.(I probably won't win the lottery so I won't give up) 👉ሎተሪውን ማሸንፍ ከሆነ ስራዬን እቆማለው (ሎትሪውንም አላሸንፍም ስራዬንም አላቆምም) ▪️were can be used instead of was በ was ቦታ were ን ተክተን እንጠቀማለን 👉If I were rich, I'd buy you a new car 👉ሀብታም ብሆን አዲስ መኪና እገዛ ነበር React For More 😀 @AplusEthiopia
إظهار الكل...
👌 7👍 3 1
የሆነ ትልቅ ነገር እየተዘጋጀላችሁ ነው እንደፈጣሪ ቅዱስ ፈቃድ በ 3 ቀን ውስጥ እነግራችኋለሁ ❤❤
إظهار الكل...
🛑ለ 12 ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ ለፈተና ማድረግ ያለባችሁ 3 ወሳኝ ነገሮች (ይሄን ወሳኝ መረጃ ለተፈታኞች በሙሉ ሼር አድርጉት በጣም ይጠቅማቸዋል) 1. ተረጋጋ! የ 12 ዓመት ልፋትህ በእነዚህ 3 ቀናት ፈተና ይወሰናል፤ ስለዚህ መጀመሪያ በጣም የሚያስፈልግህ መረጋጋት ነው። የፈተና ወረቀቱ እስኪሰጥህ ድረስ ራስህን አረጋግተህ መልካም ነገር አስብ፣ ከቻልክ አጭር ፀሎት አድርግ። 2. ከቀላሉ ጀምር ጥያቄዎቹን መስራት ስትጀምር አስቀድመህ ቀላሉን ስራ፣ ከባድና ጊዜ የሚወስዱ ጥያቄዎችን ቀላሉን ሰርተህ ስትጨርስ ተረጋግተህ ትሰራቸዋለህ። ቀላሎቹን ቀድመህ መስራትህ ኮንፊደንስህን ይጨምረዋል፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለከባድ ጥያቄዎች ብዙ ጊዜ ይተርፍሀል። ( የብዙ ተማሪዎች ችግር ቀድመው ከባድ ጥያቄዎችን ይሰሩና ጊዜ ያባክናሉ፣ ቀላሎቹን ሳይሰሩ ሰዓት አልቋል ይባላሉ፤ ይሄን ስህተት አንተ እንዳትሰራ!) 3. አታካብድ! የዓለም ፍፃሜ አይደለም! የምታቀውን ተረጋግተህ ስራ፤ የማታቀው ብዙ ቢሆን እንኳን አትጨናነቅ፤ አንተ በሙሉ አቅምህ መስራትህን እርግጠኛ ሁን ሌላውን ለፈጣሪ ተወው። ካንተ በላይ የሚያስፈልግህን እሱ ያውቃል፤ ተጨንቀህ ምንም አታመጣም! የ 12ኛ ክፍል ፈተና የዓለም ፍፃሜ አይደለም፤ ፈተና ወድቀው የሚፈልጉትን ያሳኩ ሰዎች ብዙ ናቸው! አንተ ግን የምትችለውን ስራ! አትኮርጅ! ላንተ ካለው የሰራኸውን ፈጣሪ ባርኮልህ ታልፋለህ! አለቀ! ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ መልካሙን ሁሉ እመኛለው! ይቅናችሁ! ፈጣሪ የልባችሁን ያሳካላችሁ! @Aplusethiopia @Aplusethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
إظهار الكل...
👍 13 4
👏👏👏👏 የወሰዳቸውን 52 ኮርሶች በሙሉ A+ ያመጣው ተመራቂ ተማሪ መርቲኑ ቶሌራ በ2016 ዓ.ም ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቋል፡፡ ባለብሩህ አዕምሮው ተማሪ መርቲኑ 4.00 አጠቃላይ ውጤት (CGPA) በማምጣት የወርቅ ሜዳሊያ እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ተማሪ መርቲኑ በዩኒቨሲቲ ቆይታው የወሰዳቸውን 52 ኮርሶች በሙሉ A+ በማምጣት ድንቅ ውጤት አስመስግቧል። SHARE❤️ https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
إظهار الكل...
👍 20🥰 3🤩 3
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተማሪዎቻችን አንደምታውቁት ይህንን ቻናል ስከፍት ምንም አይነት ገንዘብ ለማግኘት ፈልጌ አደለም ይልቁንም ደግሞ የተማሪዎችን የዩንቨርስቲ ህይወት ላቅል ብዬ ነው ።ደስ በሚል ሁኔታ ተሳክቶልኛል ከ 17ሺ በላይ ሰብስክራይበር እና ከ 1 million በላይ የዩቱብ ተመልካች ተማሪዎች አጊንቻለሁ በመሆኑም አሁን ደግሞ አዲስ ነገር አስቢያለሁ ውጤት የመጣላቸውን የሪሚዲያል ተማሪዎች በነፃ በ vip ቻናላችን ለ Freshman course ማዘጋጀት አስቢያለሁ እና ጀግና የሪሚዲያል ተማሪዎች ዝግጁ ናችሁ😘 ክረምትን ከ እኔ ጋር በነፃ Freshman course ላስተምራችሁ ነው። በተረፈ ስለ #Web_Development ደግሞ HTML እና Css ለ 100 ተማሪዎች በነፃ ከዛ ደግሞ ለ 1100 ተማሪዎች በክፍያ ለማስተማር ከተለያዩ የዩንቨርስቲ መምህሮች ጋር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ትምህርቱ ለ 1 ወር ነሚቆይ ሲሆን ከ ነሀሴ ጀምሮ እስከ መስከረም HTML AND CSS Advanced ጨምሮ JavaScript basis For website Development እናስተምራለን ምዝገባ ከ ሀምሌ 2 ጀምሮ እስከ ሀምሌ 28 ድረስ ይቆያል ዋጋ 😂😂 50 ብር ብቻ 😘 ሲሆን ብሩ የምትከፍሉበት ዋነኛ አላማው ደግሞ አንዳንዴ በነፃ የምታገኙት ነገር ዋጋው ስለሚቀንስባችሁ ትኩረት አሰጡም በተረፈ በወሩ መጨረሻ ከ 1ኛ --3ኛ ለሚወጡ ተማሪዎች በጣም አሪፍ ስጦታ አዘጋጅተናል። Join as👇👇👇 @AplusEthiopia @AplusEthiopia
إظهار الكل...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
ዝግጁ ናችሁ😊😊😊 በተለይ ሪሚዲያል ያለፋችሁ ተማሪዎች😊😊🤝🤝
إظهار الكل...
🥰 6👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪዎች ይህንን ሰሞን የጠፋሁት በጣም ትልቅ project ለ እናንተ እያዘጋጀሁ ሆኖ ነው🤑🤑 እና እስከ ነገ ማታ 17ሺ ከገባን በተለይ ለ ቀጣይ አመት Freshman ተማሪዎች እና ለ website developer ለመሆን ለሚፈልጉ ትልቅ surprise አለኝ😊😊❣️ አና 16 ሰብስክራይበር ነው የቀረን😂😂 ስለዚህ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉ ያላደረጋችሁ❣️❣️👇👇 https://youtu.be/mK4gXIGXZpQ ያደረጋችሁ ደግሞ share አድርጉ ለሌላ ተማሪ በየ class ግሩፓችሁ ላይ😘😘
إظهار الكل...
👍 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🔥 ⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓልቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት🔥 ⏺Link👇 https://t.me/major/start?startapp=1625602092
إظهار الكل...
@AplusEthiopia ከ ፍፁም ጋር አብዛኞቻችሁ መልሳችሁን አይቻለሁ እና ክረምቱን ምን  አንደምታደርጉ  ግራ ገብቷቹኋል ስለዚህ እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ እሱም ምን ምን መሰላችሁ skill አችሁን ማዳበር እንዳለባችሁ  ልነግራችሁ ነው የመጣሁት ለምሳሌ እኔ ደራሲ ነኝ ገጣሚ ነኝ MERN stack Devloper  ነኝ (Programmer 🤳) Content creater ነኝ Social media promoter ነኝ አና በትንሹ በዋነኝነት እነዚህ ሁሉ skill አለኝ አና ምን አሰብኩ መሰላችሁ Website Devlop  ከማድረግ ወደ App development እሸጋገራለሁ ለዛ ደግሞ  Java script ጨምሮ React N. And Flutter እማራለሁ  በደንብ ። ለምን ምክንያቱም Skill ለመጨመር ከተሳካ ደግሞ የመጀመሪያ የግጥም መድብሌን አሳትማለሁ🙏 እንዲሁም በዚህ አመት በዩቱብ ያልሰራኋቸውን እንደ Geography : Economics :physics :General biology ..... ምናምን ሰርቼላችሁ እመጣለሁ🙏 (እንደ ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃድ) አነዚህን ሁሉ ለመስራት እቅድ አውጥቼ በወረቀት እስቀምጫለሁ አንባቢ🤳:- መቼ ነው ያስቀመጥኸው ? አሁን ይህን ፁሁፍ ከመፃፌ ከ 1 ሰአት ቀደም ብዬ በነገራችን ላይ ይህንን ፁሁፍ  ስፅፍ ሰአቱ ከ ለሊቱ 10:48 ይላል እንቅልፍ ወፍ የለም በተረፈ ደግሞ በዩቱብ ቻናላችን እኔ ስልኬን ብቻ ተጠቅሜ በወር ምን ያህል ብር እንደምሰራ በዩቱብ በቴሌግራም ምናምን በ A+ Ethiopia የየቱብ ቻናል ቪዲዬ ልሰራላችሁ እያሰብኩት ነበር እና ? ፍላጎታችሁን ለማወቅ ይህንን post ቢያንስ 100 ግዜ ሼር እንዲሁም 100 Like  ካገኘ  በ 2 ቀን ውስጥ በወር ሳይሆን በሳምንት የ 2 መምህር ደሞዝ የምትሰሩበትን የተረጋገጠ proof video የኔን የህይወት ተሞክሮ አካፍላችለሁ @AplusEthiopia @AplusEthiopia
إظهار الكل...
14👍 5🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት የተመረቃችሁ ወገኖች፣ እንኳን ደስ አላችሁ! መጪው ግዜ ስራ የምትፈጥሩበት ወይም የምታገኙበት እንዲሁም ራሳችሁን፣ ቤተሰባችሁንና ሀገራችሁን የምትጠቅሙበት ያርግላችሁ።
إظهار الكل...
1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.