cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Campus Handout

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
44 628
المشتركون
+6924 ساعات
+6257 أيام
+2 38630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from Campus Handout
⚡️Global Trends Study Book Chapter 4 📱ለ Final Exam ዝግጅት አሁኑኑ የኛ አፕልኬሽን ጋ ገብታቹ ማንበብ ጀምሩ! ⚡️ ከ Short Note ባለፈ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተዉጣጡ ፈተናዎች ከነመልስ እና ማብራሪያቸዉ ስለተካተቱ ለፈተና ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነዉ! 🔰 Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት ከላይ ያለዉ [Sample PDF] ተመልከቱት 📱📱📱 📱📱📱 አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና ለመጠቀም እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ 👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) 📱📱📱 📱📱📱 መልካም ንባብ! ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን © Campus Handout
إظهار الكل...
👍 37😁 2
የትኛው Study Book 📖 በዚ ሳምንት አፕልኬሽናችን ጋ ይካተት ?Anonymous voting
  • General Psychology
  • Geography of Ethiopia and the Horn
  • Introduction to Emerging Technologies
  • Social Anthropology
  • Moral and Civic Education
  • Inclusiveness
  • Introduction to Economics
  • Entrepreneurship
  • History of Ethiopia and the Horn
0 votes
👍 64 13👎 6😍 6👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
📲 አፕልኬሽናችን በወራት ጊዜ ከ 1,700 በላይ ተጠቃሚዎችን አግኝቷል 🔥 🙏 እናመሰግናለን! -------------------------------------------------- ⚡️እነዚ ጠቃሚ Study Books አፕልኬሽናችን ጋ በአሁኑ ሰዓት ተካተዋል! 📘 Global Trends Study Book Chapter 1 📘 Global Trends Study Book Chapter 2 📘 Global Trends Study Book Chapter 3 📘 Global Trends Study Book Chapter 4 📘 Global Trends Study Book Chapter 5 📙 Logic Study Book Chapter 1 📙 Logic Study Book Chapter 2 📙 Logic Study Book Chapter 3 📙 Logic Study Book Chapter 4 📙 Logic Study Book Chapter 5 📗Civic Short Note Chapter 1 📗Civic Short Note Chapter 2 📗Civic Short Note Chapter 3 📗Civic Short Note Chapter 4 📗Civic Short Note Chapter 5 Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት 👉 ይህን Sample Study Book ተመልከቱት 🎁 Study Book ለ ገዙ ተማሪዎች Tutorial Video ያለ ተጨማሪ ክፍያ እንዲያገኙ እያደረግን ነው! እድሉን ተጠቀሙበት -------------------------------------------------- 👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) -------------------------------------------------- 🧑‍🚀 ለማንኛውም ጥያቄ አናግሩን ቴሌግራም -> @campus_pdf © Campus Handout
إظهار الكل...
👍 33 4😁 3😍 3👏 2🔥 1🙏 1
Repost from Campus Handout
⚡️Logic Study Book Chapter 5 (Informal Fallacy) 🫡 የ Logic Study Book Chapter 5 ተጠናቆ ለንባብ አፕልኬሽናችን ጋ ተካቷል! ------------------------------- [ Sample PDF ] ከላይ የምታገኙት PDF ከ Logic Study Book Chapter 5 የተወሰደ ነዉ። Study Book ምን እንደሚመስል እና ምን እንዳካተተ ማየት ትችላላቹ ------------------------------- 📱የ Logic Study Book አፕልኬሽናችን ጋ ለመግዛት እነዚን ፓስቶች ይመልከቱ 👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) 💳 ዋጋ: ለ Chapter Five 50 ብር ብቻ! ወይም 🏷 በ discount: የ Logic ሁሉንም Chapters ( Chapter 1 - 6 ) 150 ብር ብቻ! ------------------------------- Study Book  ምን አካቷል ? 🔸 የኛን ለማንበብ እና ለማስታወስ የሚመች  ጠቃሚ Short Note 🔸 ለያንዳንዱ ርዕስ ከ Short Note በጣም ያጠረ ቁልፍ የሆኑ ሃሳቦች ብቻ የተካተቱበት "🗝Key Points" የተባለ ኖት 🔸 ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲ የተውጣቱ ፈተናዎች ከነ መልስ እና በቂ ማብራሪያቸው ከ Module በማጣቀስ 🔸 እንዲሁም ለፈተና ዝግጅት ጠቃሚ የሆኑ Practice Questions ከተለያዩ የውጭ ሀገር Reference Book ተካተውበታል ------------------------------- ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን Join ያድርጉ 👇 © Campus Handout
إظهار الكل...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
💬 የንባብ ጊዜ ይለካል! ጠቃሚ ምክር 🤓 በጥያቄ እንጀምረው ... 🚶‍♂️🚶‍♀️Library ለማንበብ ሄዳቹ ከጠዋት 3፡00 - 6፡00 ቆይታቹ ብትመለሱ ስንት ሰዓት በንባብ ያሳለፋቹ ይመስላችኋል ? 3 ሰዓት ? 2 ሰዓት ? 30 ደቂቃ 🫣 ? 🔔 ለማንብ ከተቀመጣችሁበት ሰዓት ( ከ 3፡00 - 6:00 ) ሙሉ 3 ልታነቡበት አትችሉም ... ምክንያቱም በመኋል እነዚን ነገሮች ስናደር ራሳቹንን እናገኘዋለን፡ ✔️ የማይቀረው ስልክ ተከፍቶ ትንሽ Social Media ማየት ✔️ ስልካችን ውይም Pc ጋ ከንባብ ውጭ ሌላ ነገር ከፍተን ስንሰራ / Message ለማየትም ቢሆን ✔️ አብሮን ያለው ጓደኛችን የሆነ ነገር ሊነግረን ጀምሮ በዛው ትንሽ ስናወራ ✔️ ለማረፍ ወጠን ስንመለስ ... ❗️ብቻ ይህን ያን ስናደርግ በትክክለ ንባብ ላይ ያሳለፍነው ጊዜ ከ 3 ሰዓቱ 30 ደቀቃ ሊሆን ይችላል 🤷‍♂️ 👉 ይህን ደሞ ለማረጋገጥ ስታነቡ ያሳለፋችሁትን ጊዜ መለካት/Track ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ▫️ምንያቱም ያሳለፋችሁትን ጊዜ መለካት/Track ማድረግ ራሳችሁን እንዳትሸውዱ እና ያለችሁበትን ሁኔታ እንድታውቁ ይረዳችኋል! ⏰ ስለዚ በዚ ቀላል መንገድ በትክክል ንባብ ላይ ያሳለፋችሁትን ጊዜ ማወቅ ትችላላቹ 1. በስልካቹ ወይም PC "Stopwatch" መክፈት 2. ማንበብ ስንጀምር "Stopwatch" ማስጀመር / Start ማድረግ ከዛ ደቂቃ መቁጠር ይጀምራል 3. በማንኛውም ምክንያት መንበብ ካቆማቹ "Stopwatch" ማስቆም / Pause ማድረግ 4. እንደገና መንበብ ስትጀምሩ "Stopwatch" መስጀመር / Play ማድረግ
በዚ መንገድ እንባቹ ስትጨርሱ ለማንበብ የተቀመጣችሁበት ጊዜ ውስጥ ምን ያህሉን እንዳነበባቹ ታውቁታላቹ
ምክሩ ጠቃሚ ከሆነ ( 👍 ) ይጫኑ
إظهار الكل...
👍 129👎 4 2😍 2
Repost from Campus Handout
📢 CAMPUS HANDOUT CODERS ከነዚ ዲፓርትመንቶች ውስጥ ናቹ ? ✅ Computer Science ✅ Software Engineering ✅ Information System ✅ IT ✅ ወይም ሌላ የ Computing / Software / Computer የተገናኝ Field ➡️ ከላይ ከተጠቀሱት ዲፓርትመንቶች ተማሪ ከሆናቹ CAMPUS HANDOUT CODERS ለናንተ ብቻ ተብሎ የተከፈተ የ Campus Handout ሁለተኛ ቻናል ነው። በቅርቡ ለናንተ ሚሆኑ ጠቃሚ ግብዓቶችን የምንለቅ ይሆናል። 🔹 Programming Video Tutorial 🔹 Usefull Materials 🔹 Question and Answer Sessions 🔹 And many more ... Join Now! 👇 https://t.me/campushandoutcoders
إظهار الكل...
CAMPUS HANDOUT CODERS

This is campus handout second channel created for computing field students like software engineering, computer science, IT, Information system etc

👍 13 3🔥 2
የትኛው ጋ ትኩረት ብናደርግ እናንተን የበለጠ ይጠቅማል ?Anonymous voting
  • 📖 Study Book / Short Note
  • 👨‍🏫 Tutorial Video
0 votes
👍 27 3
Repost from Campus Handout
⚡️Global Trends Study Book Chapter 3 📱ለ Mid/Final Exam ዝግጅት አሁኑኑ የኛ አፕልኬሽን ጋ ገብተዉ ማንበብ ይጀምሩ! 🔰 Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት ከላይ ያለዉ Sample PDF ተመልከቱት ----------------------- አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና ለመጠቀም እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ 👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) መልካም ንባብ! ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን © Campus Handout
إظهار الكل...
👍 13 6😁 1🙏 1
Repost from Campus Handout
Repost from Campus Handout
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️Logic Study Book Chapter 1 📱ለ Mid/Final Exam ዝግጅት አሁኑኑ የኛ አፕልኬሽን ጋ ገብተዉ ማንበብ ይጀምሩ! አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና ለመጠቀም እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ 👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide ) ----------------- Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት ከዚ በላይ ያለውን ፖስት መመልከት ትችላላቹ 🔸 Study Book  በውስጡ የኛን ጠቃሚ  Short Note 🔸 ለያንዳንዱ ርዕስ ከ Short Note በጣም ያጠረ ቁልፍ የሆኑ ሃሳቦች ብቻ የተካተቱበት "🗝Key Points" የተባለ ኖት 🔸 ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከ 40 በላይ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲ የተውጣቱ ፈተናዎችት ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው ተካተዉበታል 🔸 በተጨማሪ ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከ 40 በላይ ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅሙ Practice Questions ተካተውበታል © Campus Handout
إظهار الكل...
👍 4