ቀሰም Academy
💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን! Download our App here: > https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy For Ad :- @Qesem_bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ቀሰም Academy
تُعد قناة ቀሰም Academy (@qesemacademy) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 85 138 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 765 في فئة التعليم والمرتبة 384 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 85 138 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 3 177، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 100، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 13.14%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 9.05% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 11 174 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 7 694 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 58.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን!
Download our App here: > https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy
For Ad :- @Qesem_bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 07 سبتمبر | 0 | |||
| 06 سبتمبر | +81 | |||
| 05 سبتمبر | +100 | |||
| 04 سبتمبر | +111 | |||
| 03 سبتمبر | +148 | |||
| 02 سبتمبر | +66 | |||
| 01 سبتمبر | +56 |
| 2 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ስለ Remedial ማለፊያ ነጥብ ፣ ስለ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ፣ ሁሉንም ተማሪ ነክ መረጃ ለማግኘት እና ለጥናት የሚያግዙ Short Notes ለማግኘት።
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 962 |
| 3 | #ጥቆማ
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ፕሮግራሞች አመልካቾችን እየተቀበለ ነው።
መስፈርቶች
➻ አመልካቾች ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ መሆን አለባቸው
➻ በ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ቢያንስ 50% ውጤት ያመጡ
➻ የሪሚዲያል ፕሮግራም ከሆኑ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ
➻ ደረጃ 4 ያጠናቀቁ ከሆኑ COC ያለፉ መሆን አለባቸው።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
መስከረም 20/2019 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል ተብሏል፡፡
ኢንስቲትዩቱ የዶርሚተሪ እና የምግብ አገልግሎት ያቀርባል። ተጨማሪ የቻይንኛ እና የኮሪያኛ ቋንቋዎች ስልጠና ይሰጣል፡፡
(ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።)
አድራሻ፦
አዲስ አበባ፣ ከላምበርት መናኸሪያ በወሰን መስመር 500 ሜትር እንደሄዱ
@Qesemacademy ✔️ | 4 693 |
| 4 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው።
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 535 |
| 5 | 👨🏫ዘንድሮ University የምትገቡ የቀሰም ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናላችን ነው በውስጡ :-
📌 FreshMan course exams
-Mid exams
-Final exams in PDF! 📚✍️
📚 Pdf Notes
📗 Assignment
📖 COC Exam
📑 Mid & Final Exam ያገኛሉ!
✅ለመቀላቀል👇👇
@Qesem_University ✔️
@Qesem_University ✔️
@Qesem_University ✔️ | 2 757 |
| 6 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው።
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 1 172 |
| 7 | #AAU #UAT
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር የቅድመ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (UAT) ጳጉሜን 02 እና 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተናው በተጠቀሱት ቀናት በሦስት ፈረቃ ማለትም ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ፈረቃ 2: ረፋድ ከ5:30-8:00 ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።
መርሐግብሩን እዚህ በጥንቃቄ ይመልከቱ። የመፈተኛ ማዕከልዎን የመፈተኛ ሰዓትዎን በደንብ ይመልከቱ።
🔔 ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ፣ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ እና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲን ለፈተና ማዕከልነት የመረጣችሁ አመልካቾች ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የተዘዋወራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለፈተና ማዕከል የመረጡ ማየት የተሳናቸው አመልካቾችች በሙሉ ዋናው ግቢ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1 ማክሰኞ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም በፈረቃ 3 ፈተናቸውን የሚወስዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡
@Qesemacademy ✔️ | 7 603 |
| 8 | Dear UAT Test Takers,
Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference.
We wish you the best of luck on your examination!
Best regards,
AAU Testing Center | 7 123 |
| 9 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው።
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 709 |
| 10 | የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።
በመሆኑም ያመለከታችሁ በሙሉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳውቀዋል።
ተፈታኞች በዕለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባችኋል። የሞባይል ስልክ እንዲሁም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የአድሚሽን ካርድ እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
@Qesemacademy ✔️ | 8 673 |
| 11 | 📺 Episode 1 ተለቋል🎉
በዚህ Episode ግቢ ከመግባታችሁ በፊት ስለሚያስፈልጋችሁ የአእምሮ ዝግጅት እና የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በተሻለ መልኩ ለመጀመር ስለምትችሉበት መንገድ እንወያያለን።
📌 ከቤት ስንርቅ የሚመጣውን ስሜት እንዴት እንቋቋም?
📌 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከጠበቅነው በተለየ ሲሆን ምን እናድርግ?
📌 ተማሪዎች “ሌሎች ከእኔ የተሻሉ ናቸው” ብለው ለምን ያስባሉ?
📌 ከአዲስ አካባቢና ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንዴት እንላመድ?
ቪዲዩውን በማየት በስነ-ልቦና ዝግጁ ሁኑ💋
https://youtu.be/QEdMNJB7Owo
⭐️ ቀጣይ ክፍሎች ወዲያው እንዲደርሷችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ።
👍 @keleme_2013 | 7 650 |
| 12 | #Ads
ይድረስ ለ 2019 የዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ!
Freshman ላይ ትልቁ ፈተና የማንበቢያ ማቴሪያሎችን እና የፈተና ጥያቄዎችን በሰዓቱ አለማግኘት ነው። ይሄ እንዳያሳስባችሁ Ethio Freshman መፍትሔውን ይዞላችሁ መጥቷል!
በአፑ ውስጥ ምን ምን ተካቷል?
✅ ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች፡ የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የ Mid እና Final ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው (ጥያቄዎች ስለሚደጋገሙ ለውጤታችሁ ወሳኝ ናቸው)
✅ ግልጽ የአማርኛ ኖቶች፡ ውስብስብ ጽንሰ-ሀሳቦችን (Concepts) በቀላሉ የሚያስረዱ አጫጭር ማስታወሻዎች
✅ Official መጻሕፍት እና አጋዥ መጻሕፍት፡ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ Modules እና የ Teacher's Guides
✅ የልምምድ ጥያቄዎች፡ በየምዕራፉ (Chapter) የተዘጋጁ የ Practice ጥያቄዎች
ለካምፓስ ቆይታዎ ወሳኝ የሆኑ Tips እና የዲፓርትመንት መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፡
👉 @ethiofreshman1
📱 አፑን ከPlaystore ለማውረድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fidelacademy.freshmanexamsapp | 6 106 |
| 13 | 🎉በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(AAU) መግባት የምትፈልጉ በሙሉ የምስራች!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (AAU UAT) በጣም እየተቃረበ ይገኛል። Prime UAT ላለፉት 7 ሳምንታት ተማሪዎችን ሲያዘጋጅ የቆየ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የመጨረሻ የማጠቃለያ ጀምሯል!
በዚህ ወሳኝ ወቅት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በ Inbox ክፍያው እንደከበዳቸው በነገሩን መሰረት፣ "አንድም ተማሪ በገንዘብ ምክንያት ከዩኒቨርሲቲ ህልሙ መሰናከል የለበትም!" በሚል እምነት የ 50% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል!
🔹 Pro Package
የነበረው ዋጋ: 299 ብር ❌
አሁን በ: 149 ብር ብቻ! ✅
🔹 Pro Plus Package
የነበረው ዋጋ: 499 ብር ❌
አሁን በ: 250 ብር ብቻ! ✅
🎯እስካሁን ያልጀመራችሁ ይሄ ለእናንተ ትልቅ እድል ነው!
ባለፈው አመት እኛ ጋር የተዘጋጁ 96% ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለዋል! ዘንድሮም:
✨ በ Prime UAT App እና Website የሚያገኙት፦
📌 በሺዎች የሚቆጠሩ የተመረጡ የUAT ጥያቄዎች እና መልሶች
📌 ሳምንታዊ Real-time Mock Exam (ከሀገሪቱ ተማሪዎች ጋር የሚወዳደሩበት)
📌 Premium Courses (Video, Notes and PDF)
📌 Application Process Guide and Mentorship
📌 AI Tutor, Streaks, Leaderboard, UAT Result Calculator እና ሌሎች ብዙ!
🎯 በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ትክክለኛውን ዝግጅት በማድረግ የማለፍ እድልዎን ያሳድጉ!
📲 አሁኑኑ ያውርዱ እና መለማመድ ይጀምሩ፦
✴️ App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app
🌐 Website: www.primeuat.app
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @PrimeUAT ✔️ | 6 528 |
| 14 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው።
2️⃣Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 1 160 |
| 15 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው።
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 811 |
| 16 | 🧑🎓የUniversity placement አሞላል Guide!!
@Qesemacademy ✔️ | 11 721 |
| 17 | 🙂Universty Placement
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡- የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
🌐JOIN : @QesemAcademy | 13 420 |
| 18 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል!
2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው።
4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
5️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 840 |
| 19 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦

Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English | 336 |
| 20 | 🎯2019 ዓ.ም ሪሚዲያል ለምትገቡ ተማሪዎች የተዘጋጃ ቻናል እነሆ በዉስጡ፦
🗂የሪሚዲያል Module
🗂ያለፉ ዓመት ጥያቄዎች
🗂የጊቢ Mid & Final Exam
🗂Short Note
🗂Study Tips እንዲሁም ዘረፈ ብዙ ጥቅሞችን ያገኙበታል!☺️
😊አሁኑኑ ይቀላቀሉ!👇
🔗https://t.me/Remedial_Hub
🔗https://t.me/Remedial_Hub | 11 297 |