Moh-Anbessa 👑
Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Moh-Anbessa 👑
تُعد قناة Moh-Anbessa 👑 (@mohanbessa) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 24 888 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 531 في فئة الأعمال والمرتبة 1 395 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 24 888 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -106، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 38.59%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.69% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 9 603 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 910 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 61.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Welcome to Moh Anbessa
I’ll be sharing
- Actionable tips
- Practical Advice
- Business and Marketing.
Contact us:
@mohanbessasupport”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأعمال.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 05 سبتمبر | +4 | |||
| 04 سبتمبر | +6 | |||
| 03 سبتمبر | +16 | |||
| 02 سبتمبر | +3 | |||
| 01 سبتمبر | 0 |
| 2 | لا يوجد نص... | 2 402 |
| 3 | ብዙዎቻችሁ ያሰባችሁትን ቢዝነስ ያልጀመራችሁት፣ መስራት ስለማትፈልጉ አይደለም።
በቂ information ለማግኘት ብላችሁ መረጃ ለመሰብሰብ አንድ ቪዲዮ ታያላቹ ፣ ሌላ አዲስ ነገር ትማራላቹ፣ ሰዎች ስትጠይቁ፣ እንደገና ሌላ መረጃ ስትፈልጉ ከመስራት ትርቃላቹ ።
እውነቱ ግን፣ ሁሉንም ነገር አውቃችሁ ቢዝነስ አትጀምሩም።
መጀመሪያ ትጀምራላችሁ፤
ከዚያ ትማራላችሁ፣
ትሞክራላችሁ፣
ስህተት ትሰራላችሁ፣
ታስተካክላላችሁ።
ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን ከመስራት በፊት ማወቅ አትችሉም፤ በመስራት ውስጥ ነው የምትማሩት።
ስለዚህ ተጨማሪ information ከመፈለግ በፊት፣ የመጀመሪያውን step ውሰዱ።
የምታስቡት ነገር ወደ Action ቀይሩት።
Perfect Time አይመጣም::
Perfect Information አታገኙም! | 2 811 |
| 4 | ብዙን ሰው ከህልሙ ያስቀረው ነገር ፍርሃት ነው።
10 ደቂቃ ስጡኝ… ፍርሃታችሁን ላስወግድላችሁ!👇
https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM?si=Y-zW4pmvdebTx1FU | 10 268 |
| 5 | ብዙ ሰው የምር ሕይወቱን ለመቀየር እና ገንዘብ ለመስራት ረጅም ጊዜ አይወስድበትም! ረጅም ጊዜ የሚወስድበት መጀመሩ ነው! ከጀመራችሁ በኋላ ያን ያህል ጊዜ አይወስድም!
⚡️ 2019ን የመጀመር ዓመት አድርጉት! በአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ምንጭ የምታገኙበትን መንገድ በአዲስ ዝናር ኤቨንታችን ላይ ላሳያችሁ ተዘጋጅቻለው !
ከናንተ የሚጠበቀው መመዝገብ እና ኤቨንቱ ቀን ላይ መገኘት ብቻ ነው!
ይሄም አመት ተመሳሳይ ሆኖ እንዳያልፍ ከፈለጋችሁ አዲስ ዝናር ኤቨንት ላይ እንገናኝ!
ሰው ሳትቀጥሩ ፣ ቢሮ ሳትከራዩ፣ ያላችሁን ስራ ሳታጡ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን መንገድ እና ለስራው የሚያግዛችሁን የ 15ሺ ብር ስጦታም አዘጋጅቼላችኋለሁ! | 3 057 |
| 6 | لا يوجد نص... | 3 701 |
| 7 | "አንድ ሰው በዙሪያው ያሉት አምስት ሰዎች ውጤት ነው ይባላል።"
ለማደግ እና ራሳችሁን ለመቀየር ስትወስኑ፣ መጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ ነገር Environment መቀየር ነው። የድሮ ጓደኞቻችሁ ለውጥ የማይፈልጉ ከሆነ፣ ትታችሁ ማለፍ ግድ ይላል። It’s tough, but necessary.
ከቻላችሁ እንደ እናንተ ማደግ ከሚፈልጉ፣ ስለ ቢዝነስ እና ስለ አዳዲስ ሃሳቦች ከሚያወሩ ሰዎች ጋር ጓደኛ ሁኑ። Surround yourself with people who force you to level up.
አብራችሁ እየሰራችሁ መለወጥና ማደግ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ፣ ዛሬውኑ ዙሪያችሁን አስተካክሉ፤ ትክክለኛዎቹን ሰዎች አጠገባችሁ አድርጉ። | 4 402 |
| 8 | 📌I had an amazing conversation with Sinework Taye, the founder of Future X and Co-founder of Inspire Ethiopia
ሲስተሙን መለወጥ ካልቻልክ ያለህ አማራጭ ሲስተሙን ማሸነፍ ነው!
Enjoy it 👇
https://youtu.be/F54h1rmaB_g | 9 181 |
| 9 | መልካም ሠንበት ! | 4 503 |
| 10 | አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ የቤት ቀለም ፣ አዲስ ልብስ ፣ አዲስ የቤት አቀማመጥ እንቀይራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል!
ታድያ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ?
አሁን ባለው ጊዜ በአንድ ገቢ ወይም ደሞዝ ብቻ እተዳደራለሁ ማለት ትልቅ risk ነው! የናንተ ገቢ ቢጨምርም ባይጨምርም ኑሮ ግ ን በየአመቱ ራሱን Upgrade እያደረገ እና እየጨመረ ነው የሚሄደው!
ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ትልቅ ካፒታል ወይም ቢሮ መክፈት አይጠበቅባችሁም!
እንዴት ካላችሁኝ ይሄን ላሳያችሁ አዲስ ዝናር የተባለ ኤቨንት አዘጋጅቼላችኋለው!
አዲስ ዝናር ላይ እንዴት ተጨማሪ የገቢ ምንጭ እንዴት እንደምትፈጥሩ አሳያችኋለሁ! አሁን ላይ የራሳችሁ ገቢ ባይኖራችሁም ከዜሮ ለምትጀምሩ ሰዎችም ይሄ system ይሰራል!
አዲስ ዝናር event ላይ ለአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን!🙌🏻
ኤቨንቱ መስከረም 4.5.6 ይከናወናል!
ለመመዝገብ 👉https://newyear.khilx.academy | 5 050 |
| 11 | لا يوجد نص... | 4 247 |
| 12 | ከቅጥር ሳትወጡ የራሳችሁን ነገር ለመጀመር!👇
https://youtu.be/xwe-75WmYH8 | 10 557 |
| 13 | AI አእምሯችንን እያደነዘዘ ነው!👇
https://youtu.be/mA_4uW1kYfU | 21 308 |
| 14 | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰችሁ!!
መልካም በዓል!! | 6 978 |
| 15 | መልካም ሰንበት! | 7 068 |
| 16 | ብዙ ሰው በህይወት የተሻለ ነገር የማያገኝበት ምክንያት
https://youtu.be/UEDXCYa6AqA?si=Uvs05jnvPf-7f1R3 | 12 648 |
| 17 | https://youtu.be/UEDXCYa6AqA?si=RHvX_ESqs7cQKuyq | 13 |
| 18 | لا يوجد نص... | 8 368 |
| 19 | እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው!
ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም"፣ "ይሄ መንገድ ብቻ ነው ትክክለኛው የሚሉ አስተሳሰቦችን ተምረን አድገናል።
ትልቁን የህይወት ትምህርት ያገኘሁት አዳዲስ ነገሮችን በመማር ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ኋላ የሚጎትቱኝን እነዚህን አሮጌ አስተሳሰቦች 'Unlearn' በማድረግ ጭምር ነው።
ጽዋው ከሞላ ሌላ ውሃ መጨመር እንደማይቻለው ሁሉ፣ አእምሯችንም በማይጠቅመን አስተሳሰብ ከተሞላ አዲስ ነገር አይቀበልም!
Learn to unlearn | 8 041 |
| 20 | https://youtu.be/23OYWdSmh_M?si=LkoFYQaL28pJqISV | 6 674 |
