ar
Feedback
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

تُعد قناة 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (@amazing_fact_433) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 98 970 مشتركاً، محتلاً المرتبة 127 في فئة حقائق والمرتبة 301 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 98 970 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 1 087، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 14.59‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 9.90‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 14 440 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 9 802 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 261.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة حقائق.

98 970
المشتركون
-424 ساعات
+1257 أيام
+1 08730 أيام
أرشيف المشاركات
➡️" Oops, Sorry Dad !!! " ችግር የለም ደነገጥክ እንዴ ? ቤን አፍሌክ ፡ ሚስቱ ጄኔፈር ሎፔዝ እና የአስር አመቱ የቤን አፍሌክ ልጅ ሳም ፡ እሁድን ዘና ሊሉ ያስቡና ፡ ከፓፓራዚዎች አ
+2
➡️" Oops, Sorry Dad !!! " ችግር የለም ደነገጥክ እንዴ  ? ቤን አፍሌክ ፡ ሚስቱ ጄኔፈር ሎፔዝ እና የአስር አመቱ የቤን አፍሌክ ልጅ  ሳም ፡ እሁድን ዘና ሊሉ ያስቡና ፡ ከፓፓራዚዎች አይን ለመሸሽ ፡ መኪና ሊከራዩ ወደ አንድ  ፡ የቅንጦት መኪናዎች ማከራያ ይሄዳሉ ። እና ዋጋዋ 235 ሺህ ዶላር የሆነች ቢጫ ላምበርጊኒ መርጠው ሞተሩን On አርገውት እዛው ቆመው እያወሩ እያለ ፡ ልጃቸው ሳም ጋቢና ይገባና ፡ የነዳጁን ፔዳል ትንሽ ጫን ይለዋል ። ............. እና ልክ በዚህ ቅፅበት ፡ ቢጫው ውድ ላምበርጊኒ ፡  ከኋላ ያለውን ሌላ ውድ BMW ይገጨዋል ፡  ይሄ የግጭት ድምፅ እንደተሰማም ፡  መኪናዋን ያጋጨው የአስር አመቱ ሳም ፡ ከመኪናው ወጥቶ  ወደ ቤን አፍሌክ ተጠጋና ፡ ይቅርታ አባቴ አለው ፡ ቤን አፍሌክ ፡ ምንም አይነት የቁጣ ስሜት ሳያሳይ ፡  የልጁን ፀጉር በፍቅር እያሻሸ ..... ችግር የለም ሳም ፡ ደነገጥክ እንዴ  ? በማለት ልጁን ካረጋጋው በኋላ ፡ ወዲያው ረስተውት ከአከራዩ ጋር የጀመሩትን ወሬ ቀጠሉ ። ............ ልጆች በሆነ አጋጣሚ  እጅግ ውድም ሆነ ማንኛውንም ነገር ሊያጠፉ ይችላሉ ፡ እና በዚህ ጊዜ ከመቆጣት ይልቅ ፍቅር መስጠት ዳግም እንዳያጠፉ ኢነርጂ ይሆናቸዋል ፡ በሚል ትምህርት ቢሆን በማለት አነሳነው ። ለናንተስ ልጆች ሲያጠፉ በምን መልኩ መስተናገድ አለባቸው  ?

ይህን ያውቁ ኖሯል? በአንድ ሰው ላይ የሚደርስ የኤሌክትሪክ ንዝረት በአዕምሯቸዉ ላይ "የሂሳብ ችሎታቸውን" እስከ 6 ወር ድረስ በእጅጉ ሊያሻሽል ይችላል። @Amazing_fact_433 @Amazing_
ይህን ያውቁ ኖሯል? በአንድ ሰው ላይ የሚደርስ የኤሌክትሪክ ንዝረት በአዕምሯቸዉ ላይ "የሂሳብ ችሎታቸውን" እስከ 6 ወር ድረስ በእጅጉ ሊያሻሽል ይችላል። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

በአፍሪካ ውስጥ አንድ እንግዳ የሆነ አጉል እምነት ራሰ በራዎችን(መላጣ)እንዲገድሉ አድርጓል። በሞዛምቢክ ራሰበራ ሰዎች ተገድለው አንገታቸውን ተቆርጠዋል። የጥቃቱ ምክንያት የራሰበራ(መላጣ)ሰዎች ጭንቅ
በአፍሪካ ውስጥ አንድ እንግዳ የሆነ አጉል እምነት ራሰ በራዎችን(መላጣ)እንዲገድሉ አድርጓል። በሞዛምቢክ ራሰበራ ሰዎች ተገድለው አንገታቸውን ተቆርጠዋል። የጥቃቱ ምክንያት የራሰበራ(መላጣ)ሰዎች ጭንቅላት በወርቅ የተሞላ ነው የሚል አጉል እምነት ነው። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 💰✅ To sell @Simre2t Telegram አይደለም ያልኩት 🤷‍♀ Tinder ነው 👍 2010 - 2021 2022 & 2023
የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው  💰✅ To sell @Simre2t Telegram አይደለም ያልኩት 🤷‍♀ Tinder ነው 👍 2010 - 2021 2022 & 2023 2024  2025 all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም🤗 የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username 📩 ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ We Do not Buy Accounts registered in 2026! ⚠️ መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን 💸💵 DM  @simre2t

በዝናብ መሳሳም የማስታወስ ችሎታን 23.2% ያነቃቃል
በዝናብ መሳሳም የማስታወስ ችሎታን 23.2% ያነቃቃል

🔉🗣Sheger Shelf - መሳጭ ታሪኮች ከዓለም ዙሪያ - ትረካ በግሩም ተበጀ /ሸገር ሼልፍ
🔉🗣Sheger Shelf - መሳጭ ታሪኮች ከዓለም ዙሪያ - ትረካ በግሩም ተበጀ /ሸገር ሼልፍ

ጥቁር ቸኮሌት መብላት ለጤና እጅግ ጠቃሚ ሲሆን ይህም ከ 2 - 3 ሰዓታት በጣም ጠቃሚ በሚባሉ የአእምሮ ክፍሎች ውስጥ ጤናማ የደም ዝውውር እንዲኖር ስለሚያግዝ ነው @Amazing_fact_433 @Am
ጥቁር ቸኮሌት መብላት ለጤና እጅግ ጠቃሚ ሲሆን ይህም ከ 2 - 3 ሰዓታት በጣም ጠቃሚ በሚባሉ የአእምሮ ክፍሎች ውስጥ ጤናማ የደም ዝውውር እንዲኖር ስለሚያግዝ ነው @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

ከ ሺ በላይ የአማርኛ እና English መጽሐፎች(በpdf) በነፃ የሚገኙባቸውን 📚ሳይኮሎጂ , 📚ልብወለድ , 📚ታሪክ እና ሌሎችም «እንደምርጫዎ» ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ✅https://t.me/Enm
ሺ በላይ የአማርኛ እና English መጽሐፎች(በpdf) በነፃ የሚገኙባቸውን 📚ሳይኮሎጂ , 📚ልብወለድ , 📚ታሪክ እና ሌሎችም «እንደምርጫዎ» ቻናላችንን  ይቀላቀሉ!https://t.me/Enmare1988/16071https://t.me/Enmare1988/16071 💬https://t.me/Enmare1988/16071

የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም! የሩስያ ወታደሮች ሄሊኮፕተር ላይ የሚገጠምን machine gun በመሬት ላይ በመግጠም የዩክሬን ሰዉ አልባ aircraftዎችን መተዉ ለመጣል ሲሞክሩ መሳሪያዉ በሚያመነጨዉ ከፍተኛ ግፊት የተነሳ ተኳሹን አሽከርክሮ ሲጥለዉ አሰልጣኙን ደሞ ለጥቂት ጠብሶት ነበር። አይ አባት ሃገር ሩሲያ!😹

🎤🎤Nancy Wake መቆያ - ነጯ አይጥ the White Mouse በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
🎤🎤Nancy Wake መቆያ - ነጯ አይጥ the White Mouse በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

ይህንን ያውቃሉ ? የባህር ኦተሮች 🦦 (Sea Otters) በውሃ ላይ በሚተኙበት ጊዜ በማዕበል ተገፍተው ተለያይተው እንዳይጠፉ እጅ ለእጅ ተያይዘው ይተኛሉ:: ይህንን የሚያደርጉት አጋራቸውን እና ቤ
ይህንን ያውቃሉ ? የባህር ኦተሮች 🦦 (Sea Otters) በውሃ ላይ በሚተኙበት ጊዜ በማዕበል ተገፍተው ተለያይተው እንዳይጠፉ እጅ ለእጅ ተያይዘው ይተኛሉ:: ይህንን የሚያደርጉት አጋራቸውን እና ቤተሰባቸውን ላለማጣት ሲሆን፣ አንዳንዴም ሙሉ ሌሊቱን እጅ ለእጅ ተያይዘው ይቆያሉ። 🤗 በተፈጥሮ ውስጥ እንኳ ይሄን ያህል ታማኝነት እና ፍቅር መኖሩ እጅግ ያስደንቃል! 😁 🦦 @amazing_fact_433

ክረምት መጣ ትምህርትም ተዘጋ !! ታዲያ ክረምት ላይ ምን አስበሀል? አሁንም scroll ልታረግ ...ወይስ እራስህ ላይ ለመስራት አስበሀል? @inspirationtips ይህንን ክረምት እራሳችሁ ላይ
ክረምት መጣ ትምህርትም ተዘጋ !! ታዲያ ክረምት ላይ ምን አስበሀል? አሁንም scroll ልታረግ ...ወይስ እራስህ ላይ ለመስራት አስበሀል? @inspirationtips ይህንን ክረምት እራሳችሁ ላይ እንድትሰሩ ፣ እና ሂወታችሁ 10% እንድታሻሽሉ ያግዛችዃል! በዚህ ክረምት ◉ ሰውነታችንን እናጠነክራለን ◉ መፅሀፍትን እናነባለን ◉ ገንዘብ make እናረጋለን ◉ skill እንማራለን ◉ ወድማማችነታችንን እናጠነክራለን ◉ በኛው የተዘጋጁ መፅሀፍትን እናቀርብላችሀለን ◉ እና ሌሎችም.....! ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 Join Us:- @inspirationtips Join Us:- @inspirationtips

30 ሚሊየን ዶላር ይሰጣችሁና ፍቅረኛችሁ ለአንድ ቀን ብቻ ከሌላ ሰው ጋር ቺት ያድርግ / ወይም ታድርግ ብትባሉ እሺ ትላላችሁ..? መልሳችሁን እስቲ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ።
30 ሚሊየን ዶላር ይሰጣችሁና ፍቅረኛችሁ ለአንድ ቀን ብቻ ከሌላ ሰው ጋር ቺት ያድርግ / ወይም ታድርግ ብትባሉ እሺ ትላላችሁ..? መልሳችሁን እስቲ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ።

መቆያ የጠፋው የ አለም ብርሃን ኒኮላ ቴስላ ስለ ቴስላ ማዳመጥ አለባችሁ @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
መቆያ የጠፋው የ አለም ብርሃን ኒኮላ ቴስላ ስለ ቴስላ ማዳመጥ አለባችሁ @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

ድመቶች በተመሳሳይ ጊዜ ከተለያዩ አባቶች መፀነስ ይችላሉ ፣ ለዛም ነው ፣ የተወለዱ ትንንሽ ድመቶች በጣም የተለያዩ መልክ ይዞ ሊወጡ የሚችሉት ❤
ድመቶች በተመሳሳይ ጊዜ ከተለያዩ አባቶች መፀነስ ይችላሉ ፣ ለዛም ነው ፣ የተወለዱ ትንንሽ ድመቶች በጣም የተለያዩ መልክ ይዞ ሊወጡ የሚችሉት ❤

ከ50 አመታት በኋላ ትናንት የሰው ልጅ ወደ ጨረቃ አምርቷል ። Artemis II አፕሪል 1/2026 የ10 ቀን ቆይታ ለማድረግ ከምድር ግማሽ ሚሊዮን ማይሎችን ጉዞ ያደርጋሉ ፣ 4 ሰዎችን የያዘው ሉካ
ከ50 አመታት በኋላ ትናንት የሰው ልጅ ወደ ጨረቃ አምርቷል ። Artemis II አፕሪል 1/2026 የ10 ቀን ቆይታ ለማድረግ ከምድር ግማሽ ሚሊዮን ማይሎችን ጉዞ ያደርጋሉ ፣ 4 ሰዎችን የያዘው ሉካን ፣ ጨረቃው ላይ አያርፉም ግን ዙሪያውን ዞረው ይመለሳሉ ።

⚽ከሊዮን ሜሲ በስተጀርባ አለምን ያስገረመውና የፍየሉ ሚስጥር ምንድነው👇በቪዲዮው ተመልከቱት https://youtu.be/js6kYW8u080