ru
Feedback
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

Открыть в Telegram

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

Канал 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (@amazing_fact_433) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 98 092 подписчиков, занимая 128 место в категории Факты и 329 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 98 092 подписчиков.

Согласно последним данным от 06 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 860, а за последние 24 часа — -96, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 13.53%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.72% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 13 283 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 8 563 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 199.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 07 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Факты.

Buy Ad
98 092
Подписчики
-9624 часа
-5147 дней
-1 86030 дней
Архив постов
ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በቼኮዝሎቫኪያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት ወቅት ፤ ከቼኮዝሎቫኪያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አንቶኒን ኖቮትኒ ጋር በመኪናው ውስጥ ሆነው በፕራግ ከተማ ጎዳናዎች ላይ ሲዘዋወሩ ሕ
ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በቼኮዝሎቫኪያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት ወቅት ፤ ከቼኮዝሎቫኪያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አንቶኒን ኖቮትኒ ጋር በመኪናው ውስጥ ሆነው በፕራግ ከተማ ጎዳናዎች ላይ ሲዘዋወሩ ሕዝቡ ተሰብስበው ሲመለከታቸው ፤ ሐምሌ 8 ቀን 1951 ዓ.ም

🫡በዕለት ተዕለት ውጥረትና አኗኗራችን ምክንያት አእምሯችን ከመጠን በላይ ሲደክም እረፍት እንደሚፈልግ በተለያዩ መንገዶች መልዕክት ያስተላልፋል። የስነ-ልቦና ባለሙያዎች እንደሚጠቁሙት አእምሯችን እረ
🫡በዕለት ተዕለት ውጥረትና አኗኗራችን ምክንያት አእምሯችን ከመጠን በላይ ሲደክም እረፍት እንደሚፈልግ በተለያዩ መንገዶች መልዕክት ያስተላልፋል። የስነ-ልቦና ባለሙያዎች እንደሚጠቁሙት አእምሯችን እረፍት እንደሚፈልግ የሚያሳዩ ዋና ዋና ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፦ • ነገሮችን በፍጥነት መረሳት • ለሥራም ሆነ ለእንቅስቃሴ የሞራልና የተነሳሽነት ማጣት • የባህሪና የሙድ መለዋወጥ እንዲሁም በትንሽ ነገር መበሳጨት • የእንቅልፍ ማጣት፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ እና የአካል ድካም • የጡንቻ መንቀጥቀጥና የሰውንት መወጠር ስሜት እነዚህ ምልክቶች ከታዩብን ከስራና ከጭንቀት ጥቂት ዘወር ብለን ለአእምሯችን በቂ እረፍት መስጠት ይገባናል✋🎯

💫ʟᴇɢᴇɴᴅᴀƦʏ ᴘɪᴄᴛᴜƦᴇ ከዚህ ውስጥ የምታውቋቸውን ኮመንት ስር ፃፉልን @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
💫ʟᴇɢᴇɴᴅᴀƦʏ ᴘɪᴄᴛᴜƦᴇ ከዚህ ውስጥ የምታውቋቸውን ኮመንት ስር ፃፉልን @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

👉 በማዳጋስካር አቋራጭ የብልጽግና መንገድ የሚባለው ሙስና ሳይሀሆን አውራ ዶሮዎችን ለዶሮ ፍልሚያ (Cock fight) አሰልጥኖ ለውድድር ማብቃትና ዶሮዎቹን ማፋለም ነው ! ! በዚ ውድድር የዶሮ ባ
👉 በማዳጋስካር አቋራጭ የብልጽግና መንገድ የሚባለው ሙስና ሳይሀሆን አውራ ዶሮዎችን ለዶሮ ፍልሚያ (Cock fight) አሰልጥኖ ለውድድር ማብቃትና ዶሮዎቹን ማፋለም ነው ! ! በዚ ውድድር የዶሮ ባሉካዎች በጣም ተጠቃሚዎች ናቸው ! ! @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

እ.አ.አ በ 1930ዎቹ ካናዳ ውስጥ አንድ ህፃን ከፎቅ ላይ በመስኮት በኩል ሲዘል በመንገዱ ላይ በሚያልፈው አንድ ሰውዬ ላይ ወደቀ ከዛም የህፃኑም ህይወት ተረፈ ...... ከአንድ አመት በኋላ ያው
እ.አ.አ በ 1930ዎቹ ካናዳ ውስጥ አንድ ህፃን ከፎቅ ላይ በመስኮት በኩል ሲዘል በመንገዱ ላይ በሚያልፈው አንድ ሰውዬ ላይ ወደቀ ከዛም የህፃኑም ህይወት ተረፈ ...... ከአንድ አመት በኋላ ያው ህፃን ከተመሳሳይ መስኮት ወድቆ እራሱ ሰውዬው ላይ በድጋሚ አረፈ እና አሁንም ከሞት ተረፈ😳 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

ና ያበደ የፍቅር መጽሐፍ ልጋብዝህ👇 https://t.me/Bemnet_Library/5801 https://t.me/Bemnet_Library/5801
ና ያበደ የፍቅር መጽሐፍ ልጋብዝህ👇 https://t.me/Bemnet_Library/5801 https://t.me/Bemnet_Library/5801

🚌 በፈረንሳይ ገጠራማ አካባቢ የተፈጠረው ይህ አስገራሚ ታሪክ በደንብ እንዲያስቡበት የሚያደርግ ነው። ዳሚየን ታባርድ (Damien Tabard) የተባሉ የ72 ዓመት አዛውንት ለ17 ዓመታት የትምህርት
🚌 በፈረንሳይ ገጠራማ አካባቢ የተፈጠረው ይህ አስገራሚ ታሪክ በደንብ እንዲያስቡበት የሚያደርግ ነው። ዳሚየን ታባርድ (Damien Tabard) የተባሉ የ72 ዓመት አዛውንት ለ17 ዓመታት የትምህርት ቤት አውቶቡስ አሽከርካሪ ሆነው ተማሪዎችን ሲያጓጉዙ ቆይተዋል። ነገር ግን ተማሪዎችን በጨለማ፣ አስጊ ወይም ከቤታቸው ርቀው ባሉ የተመደቡ ማቆሚያዎች ላይ ከማውረድ ይልቅ፣ ወደ ቤታቸው ይበልጥ በሚቀርቡ እና ደህንነታቸው በተሻለ ሁኔታ በሚጠበቅባቸው ቦታዎች ላይ ያወርዱ ነበር። እሳቸው ይህን ያደረጉት ተማሪዎቹ በተለይም በጨለማ ጊዜ ረዥም ርቀት ብቻቸውን እንዳይጓዙ እና ደህንነታቸው እንዲጠበቅ በማሰብ እንደነበር ተገልጿል። ነገር ግን ይህ የግል ውሳኔ ከቀጣሪው የተሰጠውን የመንገድና የማቆሚያ መመሪያ በመጣሱ እና ከተፈቀደው መስመር ውጭ በማሽከርከራቸው ምክንያት ከሥራ እንዲባረሩ አድርጓቸዋል። ⚖️ እ.ኤ.አ. በግንቦት 2026 የፈረንሳይ የሰራተኞች ፍርድ ቤት የሥራ ስንብቱን አጽንቶታል። በተጨማሪም ለቀድሞ ቀጣሪያቸው 500 ዩሮ የሕግ ወጪ እንዲከፍሉ ወስኗል። 😮 ነገር ግን ታሪኩ በዚህ አላበቃም! ይህ የፍርድ ቤት ውሳኔ በአካባቢው ነዋሪዎች እና በወላጆች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሶ ነበር። ወላጆች የአዛውንቱን መልካም ተግባር በመደገፍ የገንዘብ ማሰባሰቢያ (Crowdfunding) ያቋቋሙ ሲሆን፣ የተጣለባቸውን የ500 ዩሮ ቅጣት ለመክፈል የሚያስፈልገውን ገንዘብ በጥቂት ቀናት ውስጥ ማሰባሰብ ችለዋል። ከሁሉም በላይ ግን... ከሥራ ከተባረሩ በኋላ፣ የአካባቢው የትራንስፖርት ባለሥልጣናት እሳቸው ቀደም ሲል ልጆችን ያወርዱባቸው የነበሩትን ደህንነታቸው የተሻለ ቦታዎች በይፋ የተፈቀዱ የአውቶቡስ ማቆሚያዎች እንዲሆኑ አጽድቀዋል ተብሏል❤👏

🎉ለሽያጭ የቀረቡ 7 አክቲቭ የቲክቶክ አካውቶች አሉን 177k 51k 15k 60k 👆እናንተም ገዝታቹ ስማቸውን በመቀየር ለስራቹ ማስታወቂያ መጠቀም ትችላላቹ🎊 ✅ለመግዛት ለመሸጥም ከፈለጉ አሁኑኑ
🎉ለሽያጭ የቀረቡ 7  አክቲቭ የቲክቶክ አካውቶች አሉን 177k 51k 15k 60k 👆እናንተም ገዝታቹ  ስማቸውን በመቀየር ለስራቹ ማስታወቂያ መጠቀም ትችላላቹ🎊 ✅ለመግዛት ለመሸጥም ከፈለጉ አሁኑኑ ያናግሩን 👇 @tm_markating_team ወይም ደውሉልን ☎ 0941546755 / 0711054665 🎯የዲጃታል 👇ገበያ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @tm_markating_team

The Last Dance ✅የመጨረሻው ዳንሳ ዛሬ ነው ። ዳንሱ የምትሃተኛው ነው ። እግር ኳስ የውበት ወርቃማ ጌጡን በክብር ይሰናበታል ። ንጉሱ ዛሬ ይሸኛል ። ውበት ዛሬ በቀይ ምንጣፍ ይጠቀላላል ።
The Last Dance ✅የመጨረሻው ዳንሳ ዛሬ ነው ። ዳንሱ የምትሃተኛው ነው ። እግር ኳስ የውበት ወርቃማ ጌጡን በክብር ይሰናበታል ። ንጉሱ ዛሬ ይሸኛል ። ውበት ዛሬ በቀይ ምንጣፍ ይጠቀላላል ። አርጀንቲና ደስታዋን ታጣለች ። ክብር ሞገሷ ኩሯታን ትሰናበታለች። ኢንተርናሽናል ፉትቦል ማጂኩን አልቅሶ ይሸኛል ። የሜሲም ወርቃማ ታሪኮች ትውስታ ይሆናሉ ። ተዓምር ዛሬ ቤላ ቻው ይላል ። ምትሃት ዛሬ እስከወዲኛው ከሀገሩ ይለያል ። እግር ኳስ የመዝናናት ጥጉ ሜሲ የተባለ የዐይን ማረፊያውን ዕንደገና እስኪፈጠር ድረስ ፍራሽ አውርዶ በሀዘን መሬት ይቀመጣል ። የአድናቆት ቃላቶች አሁን ይታጠፋሉ ። እግር ኳስ የውበት ነፃ አውጪ ቼ ጌቫራውን እንደተከበረ ይሸኛል ። ለአርጀንቲና ከሜሲ በፊት ማራዶና ነበር ። ከሜሲ በኋላ ግን ማንም የለም ። ዘመናዊው እግር ኳስም የውበት አድማስ ሞናሊዛውን እየናፈቀ መኖር አማራጭ አልባው ምርጫው ይሆናል ። ✅አሁን Do not cry for me Argentina አርጀንቲና ለእኔ አታልቅሽ ለእራስሽ አልቅሺ ቃሉ የአርጀንቲናዊያን የሌተ ተቀን የህይወት ገፅ ይሆናል ። ስንፈተ ግርዶሾ ያልፀናባቸው ልባም የእግር ኳስ ወዳጆችም ንጉሱን እየዘከሩ ይኖራሉ ። ግርዶሹ የፀናባቸው ግን ያሳዝናሉ ። ያው ግራ ቀኝ በየጥጋጥጉ በከፍታ ተስቅሎ የተቀመጠውን ከማይወዳደረው እያነፃፀሩ መዘላበድ ብቸኛ ምርጫቸው ይሆናል ።አርጀንቲና እና ኢንተርናሽናል ፉትቦልም የኩራት ጌጥ ጫማቸውን በክብር ይሰቅላሉ ። ይህ የአርጀንቲና ብሄራዊ ቀን ነው ። ንጉሱ አንድ ነው ። አልጋውም ዓመለኛ ! ማንንም ሳታስተኛ ከቦነስአይረስ ስታዱዮ ሞመንታል በታላቅ ብሄራዊ ክብር ይሰናበታል ። "Gracias" Leo ... አራት ነጥብ ። 👇

🦟😱 1.2 ሚሊዮን ትንኞች በአንድ ጊዜ ቢነክሱዎት ምን ይፈጠራል? ትንኞች በመጠናቸው ትንሽ ቢሆኑም፣ በቁጥራቸው ሲበዙ የሚያስገርም የሂሳብ ውጤት ሊያስገኙ ይችላሉ። 🩸 🔬 ሳይንሳዊው ስሌት በአ
🦟😱 1.2 ሚሊዮን ትንኞች በአንድ ጊዜ ቢነክሱዎት ምን ይፈጠራል? ትንኞች በመጠናቸው ትንሽ ቢሆኑም፣ በቁጥራቸው ሲበዙ የሚያስገርም የሂሳብ ውጤት ሊያስገኙ ይችላሉ። 🩸 🔬 ሳይንሳዊው ስሌት በአማካይ አንድ ጎልማሳ ሰው ሰውነት ውስጥ ወደ 5 ሊትር የሚጠጋ ደም ይኖራል። አንዲት ሴት ትንኝ ደግሞ በአንድ የንክሻ ጊዜ ጥቂት ማይክሮሊትር የሚሆን ደም ትመጣለች። በቀላል የሂሳብ ግምት፣ 5,000 ሚሊሊትር ደምን በ0.004 ሚሊሊትር ብናካፍል፦ 5,000 ÷ 0.004 = 1,250,000 ስለዚህ ወደ 1.2–1.25 ሚሊዮን የሚጠጉ ትንኞች እያንዳንዳቸው ይህን ያህል ደም ቢወስዱ፣ ከ5 ሊትር የሰው ደም ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ጠቅላላ መጠን ይሰበሰባል። 🤯 👉 ስለዚህ ይህ በሂሳብ የተሰላ ሳይንሳዊ ምሳሌ ፣ 1.2 ሚሊዮን ትንኞች በእውነት አንድን ሰው ነክሰው ደሙን ሙሉ በሙሉ በማስጨረስ ይደፉታል ማለት ነው። 🦟 ለምን የሴት ትንኞች ብቻ? የሰውንና የሌሎች እንስሳትን ደም ለመመገብ የሚነክሱት በአብዛኛው የሴት ትንኞች ናቸው። ይህንን የደም ምግብ በተለይም ለእንቁላል እድገት የሚያስፈልጋቸውን ፕሮቲን ለማግኘት ይጠቀሙበታል። 🤔 ነትንኝ ንክሻ ሊገድል ይችላል? አንድ ሰው በትንኝ ንክሻ የሚሞተው የሰውነቱ ደም ሙሉ በሙሉ ስለተመጠጠ ብቻ አይደለም። ትንኞች እንደ ማላሪያ፣ ዴንጊ፣ ዚካ እና ቺኩንጉንያ ያሉ በሽታዎችን ሊያስተላልፉ ስለሚችሉ ዋነኛው አደጋ ይህ ነው። እንዲሁም አልፎ አልፎ ከባድ የአለርጂ ምላሽ ሊከሰት ይችላል። 💡 በአጭሩ፦ አንዲት ትንኝ የምትወስደው የደም መጠን እጅግ ትንሽ ነው፤ ነገር ግን ይህንን ትንሽ መጠን በሚሊዮኖች ሲደመር የሚገኘው ቁጥር እጅግ አስደንጋጭ ነው!✋😱

እነሆ ጊዜው ደረሰ! ይህ ጎደለኝ ሳይል በደማቅ ፈገግታና በደስታ እምባ የሚወደውን ማልያ ሊሰናበት ሰአታት ቀሩት🖤
እነሆ ጊዜው ደረሰ! ይህ ጎደለኝ ሳይል በደማቅ ፈገግታና በደስታ እምባ የሚወደውን ማልያ ሊሰናበት ሰአታት ቀሩት🖤

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለቀጣይ አምስት አመታት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው እንዲቀጥሉ ተመረጡ። ምን ተሰማቹ ህዝብታት
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለቀጣይ አምስት አመታት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው እንዲቀጥሉ ተመረጡ። ምን ተሰማቹ ህዝብታት

🟫 Date Rape Drugs" ስለሚባሉ ለወሲብ ጥቃት ስለሚውሉ መድኃኒቶች ታውቃላቹ? በብዛት GHB እና Rohypnol ናቸው የሚታወቁት ወይም ጥቅም ላይ እየዋሉት ያሉት፤ ሆኖም ብዙ መድኃኒቶች አሉ
🟫 Date Rape Drugs" ስለሚባሉ ለወሲብ ጥቃት ስለሚውሉ መድኃኒቶች ታውቃላቹ? በብዛት GHB እና Rohypnol ናቸው የሚታወቁት ወይም ጥቅም ላይ እየዋሉት ያሉት፤ ሆኖም ብዙ መድኃኒቶች አሉ። 🟫 "እነዚህ መድኃኒቶች ለሕክምና ነው የሚውሉት፤ ሆኖም በብላክ ማርኬት እየተሸጡ ለሌሎች አገልግሎቶች ለወንጀል ይውላሉ። አንዱና ትልቁ በጣም አሳሳቢና አስጊ የሆነው ለወሲብ ጥቃት መዋላቸው ነው። 🟫 እንደመድኃኒቱ አይነት የሚወስደው ሰው ላይም የሚያደርሰው ጉዳት ይለያያል። አንዳንዱ zombie ያደርጋል - እራሳችሁን አትስቱም አቅላችሁን እንጂ፤ ትንቀሳቀሳላችሁ እንደማንኛውም ጤነኛ ሰው ግን ምን እያደረጋችሁ እንደሆነ አታውቁም መድኃኒቱ ከሰውነታችሁ እስኪወጣ። 🟫 ሌላው በተመሳሳይ መንገድ አቅላችሁን ያስታል - ከፍተኛ ጤናማ ያልሆነ የወሲብ ፍላጎት ያሳድርባችኋል፤ ብቻ በየትኛውም መድኃኒት ለወሲብ ጥቃት ትጋለጡበታላቹ። "እራሳችሁን የምታውቁት መድኃኒቱ ከሰውነታችሁ ሲወጣ ነው፤ ችግሩ ምንም አታስታውሱም መድኃኒቱን ከወሰዳችሁበት ሰዓት ጀምሮ የተፈጠረውን። መድኃኒቱ ታብሌት ፈሳሽም ሊሆን ይችላል፤ በምትበሉት በምትጠጡት ነገሮች ውስጥ ሊሰጣችሁ ይችላል። 🟫 ለህዝቦቻቸው የሚጨነቁ ሀገራት የጤና ባለሙያዎችና ፖሊስ ዲፓርትመንቶች ህዝቦቻቸው በተለይ ወጣቶች በሚዝናኑበት ወቅት የሚጠቀሟቸው ነገሮች ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እየመከሩ ነው፤ ምክንያቱም በከፍተኛ ደረጃ በዚህ መንገድ ጥቃት የሚፈፀምባቸው የተለያየ ወንጀሎች በመበራከታቸው ነው። የወሲብ ጥቃት ብቻ ሳይሆን ዝርፍያ የመግደልም ወንጀል ይሆናል። ⚪️ አንዳንድ መድኃኒቶች በምርመራም መወሰዳቸው ላይታወቅ በደም ላይገኙ ይችላሉ ከረጅም ሰዓታት በኋላ። እድሜ ለቴክኖሎጂ በዚህ መንገድ የወሲብ ጥቃት የተፈፀመባቸው ሰዎች መድኃኒቱ በደማቸው ባይገኝም ማስታወስ ባይችሉም እንኳን በሕክምና አንዲት ሴት ፈልጋ ነው ሳትፈልግ ወሲብ የተፈፀመው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላል። 🟫 በጣም አስፈሪው ደግሞ አንድ ይህን መድኃኒት የተሰጠው ሰው እንደጤነኛ ሰው ስለሚንቀሳቀስ የታዘዘውን ስለሚያደርግ ይህን የተመለከተ ሌላ ሰው መድኃኒቱን መውሰዳቸውን ስለማያስተውል ፈልገው ጥቃት ከፈፀመባቸው ሰው ጋር ቤርጎ ሲይዙ እቤቱ መኪናው ላይ ሲገቡ የተለያየ ነገር በፍቃደኝነት ሲያደርጉ ስለሚታዩ ሰዎች ላያምኗቸው ይችላሉ "ተገደን ነው" ሲሉ መድኃኒቱ ከደማቸው ከወጣ ከነቁ በኋላ ፈልገው ያደረጉትን ለተለያየ ጥቅም እየዋሹ ሊመስል ይችላል። እንዳልኳችሁ ለወሲብ ጥቃት በብዛት ቢውል እንጂ ለተለያየ ወንጀል ይውላል፤ በዚህ ወንጀል ሴቶች ብቻ ሳይሆን ወንዶችም ተጠቂ ናቸው። ብዙ በዚህ መንገድ የተገደሉ የተዘረፉ የወሲብ ጥቃት የደረሰባቸው ወንዶች አሉ፤ ስለወሲብ ጥቃት ትንኮሳ ሲወራ የዚህ ሰለባዎች አብዛኛውን ብልጫ ሴቶች ቢይዙ እንጂ ወንዶችም ሰለባ ናቸው። ⚪️ በየመዝናኛ ቦታው ስትዝናኑ ፍለፊታችሁ ያልተከፈተ ነገር አትጠጡ፤ የተቀዳላችሁን መጠጥ ሳትጨርሱ አስቀምጣችሁ ሽንት ቤት የመሳሰሉት ቦታ ሄዳችሁ መጥታችሁ አትጠጡ፤ ባጠቃላይ ዞር አትበሉ ከብርጭቆአችሁ። ከማታውቁት ሰው የምግብ የመጠጥ ግብዣ ስትቀበሉ ጥንቃቄ አድርጉ፤ መዝናኛ ቦታዎች ብቻ ሳይሆን በየቤቱ በተለያየ ቦታ በሚደረግላችሁ ግብዣ ላይም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። 💠በቅርብ ኢራቅ ውስጥ አንድ ዶክመንተሪ ላይ አንድ ኡዝታዝ ቁርዓን የሚያስቀራ በአካባቢው ታዋቂ የሚከበር ሰው ቁርዓን እንዲቀራላቸው ቤቱ ይሄዱ የነበሩ ሴቶች እያደነዘዘ ደፍሮ በመጨረሻ አንዷ ተበቅላው ገላው ዶክመንተሪ ተሰርቶ አይቻለሁ ። ✔️ምን ልላችሁ ነው ፍፁም ከማትጠረጥሯቸውም ሰዎች የኔ በምትሏቸውም ሰዎች የትም ማንም ብትሆኑ ጥቃት ይፈፀምባችኋል። በዚህ ዙርያ የተሰሩ ዶክመንተሪዎችን ሳይ በጣም ያስገረመኝ በዚህ መድኃኒት ንግድ ውስጥ በብዛት ሴቶች ናቸው የተሰማሩት፤ በብዛት ታዋቂ ሴቶች አርቲስት ፖለቲከኞች የመሳሰሉት። 💠 ለምሳሌ አርቲስቶች " instagram blogger YouTuber TikToker" የመሳሰሉት "money laundry" ጨምሮ ለአደገኛ ዕፅ ዝውውር ለመሳሰሉት ወንጀል ላይ ይሳተፋሉ፤ ለዚህ ለተለያየ ወንጀል የሚመለምሏቸው አሉ በብር እያታለሉ እና ባንዴ ከበርቴ ሲሆኑ በየሀገሩ ሲዞሩ መጠርጠር አይከፋም "ብሩ ከየት መጣ?" ብሎ። ይህ ብቻ ሳይሆን እራሳቸውም ለተለያየ ወንጀል ጥቃት ሰለባ ይሆናሉ፤ ሊያጠቃቸው ለሚፈልግ እነሱን ለማግኘት ከባድ አይሆንበትም። ስለዚህም ለማውራት ፈልጌ አልነበረም፤ እራሳችሁን ጠብቁ።

አንድን ሰው «ስትወዱ እና እጃቸውን በእጃችሁ ስትይዙ» በሰውነት ውስጥ የሚፈጠረው የጭንቀት ሆርሞን ወዲያውኑ ይቀንሳል። የደም ግፊት ይስተካከላል ህመም ይሰማህ/ይሰማሻል ተብሎ የሚጠበቀው ስሜት በከፍ
አንድን ሰው «ስትወዱ እና እጃቸውን በእጃችሁ ስትይዙ» በሰውነት ውስጥ የሚፈጠረው የጭንቀት ሆርሞን ወዲያውኑ ይቀንሳል። የደም ግፊት ይስተካከላል ህመም ይሰማህ/ይሰማሻል ተብሎ የሚጠበቀው ስሜት በከፍተኛ ሁኔታ ይረታል። ❤ ፍቅር ስሜት ብቻ አይደለም ሰውነታችን አካላዊ ህመምን እና ጭንቀትን በራሱ እንዲቋቋም የሚረዳ ትልቅ «የመድኃኒት ኃይል» አለው። ❤ @Amazing_fact_433

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለቀጣይ አምስት አመታት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው እንዲቀጥሉ ተመረጡ። @Amazing_fact_433
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለቀጣይ አምስት አመታት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው እንዲቀጥሉ ተመረጡ። @Amazing_fact_433

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለቀጣይ አምስት አመታት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው እንዲቀጥሉ ተመረጡ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለቀጣይ አምስት አመታት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው እንዲቀጥሉ ተመረጡ።

#ለፈገግታ አንድ ጊዜ ነው አሉ ... አባት እና ልጅ እያወሩ ፤ ልጅ እንዲህ ብሎ ይጠይቃል። "Dad, what is the difference between confident and confidential?"
#ለፈገግታ አንድ ጊዜ ነው አሉ ... አባት እና ልጅ እያወሩ ፤ ልጅ እንዲህ ብሎ ይጠይቃል። "Dad, what is the difference between confident and confidential?"  አባት ይመልሳል, "You are my son, I’m confident about that. Your friend over there, is also my son, but that’s confidential!" አለው ይባላል። 😂

ሩዝን ከማብሰልዎ በፊት ለ30 ደቂቃ በውሃ መዘፍዘፍ፦ የአርሴኒክ (Arsenic) መርዝን የመቀነስ ሳይንሳዊ ምስጢር! ሩዝ ከሌሎች የእህል አይነቶች በተለየ መልኩ ከአፈር እና ከመስኖ ውሃ ውስጥ ኢንኦ
ሩዝን ከማብሰልዎ በፊት ለ30 ደቂቃ በውሃ መዘፍዘፍ፦ የአርሴኒክ (Arsenic) መርዝን የመቀነስ ሳይንሳዊ ምስጢር! ሩዝ ከሌሎች የእህል አይነቶች በተለየ መልኩ ከአፈር እና ከመስኖ ውሃ ውስጥ ኢንኦርጋኒክ አርሴኒክ (Inorganic Arsenic) የተባለውን ከባድ ብረት (Heavy Metal) በከፍተኛ ሁኔታ የመምጠጥ ተፈጥሮአዊ ባህሪ አለው። የአርሴኒክ ስጋት እና የሳይንሳዊ ማብሰያ ዘዴዎች ባዮሎጂያዊ ፋይዳ፦ 1. አርሴኒክ (Arsenic) ለምን በሩዝ ውስጥ ይገኛል? ፦ የሩዝ ተክል በውሃ በተሞላ አፈር ውስጥ ስለሚበቅል፣ በአፈር ውስጥ የሚገኘውን አርሴኒክ በስሮቹ በኩል በቀላሉ ይስባል። አርሴኒክ በከፍተኛ መጠን ወደ ሰውነት ሲገባ ለረጅም ጊዜ የጤና እክሎችና ለካንሰር ተጋላጭነትን ሊዳርግ ይችላል። 2. በ30 ደቂቃ ዘፍዝፎ ማቆየት (Soaking Advantage) ፦ ሩዝን ከማብሰል በፊት ለ30 ደቂቃ በውሃ ዘፍዝፎ ማቆየት እና ውሃውን አንጠፎጥፎ መድፋት በሩዝ ላይ የሚገኘውን አርሴኒክ በከፍተኛ ሁኔታ (እስከ 80% የሚደርስ እንደ ሩዝ አይነትና ዝግጅት) ለማስወገድ ይረዳል። 3. በብዙ ውሃ ቀቅሎ ውሃውን መድፋት (Parboiling Method) ፦ ሩዝን በተመጣጣኝ ውሃ ከመቀቀል ይልቅ በብዙ ውሃ ቀቅሎ የተረፈውን ውሃ አጣጥፎ መድፋት የአርሴኒክ መጠኑን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል። ወሳኝ የምግብ ደህንነት ማስታወሻ፦ የ80% ቅናሽ እንደ ሩዙ አይነት (ነጭ ሩዝ፣ ቡናማ ሩዝ ወይም ባስማቲ) እና እንደ ውሃው ጥራት ሊለያይ ይችላል። ነገር ግን ሩዝን በደንብ ማጠብ፣ ለ30 ደቂቃ መዘፍዘፍ እና በብዙ ውሃ ቀቅሎ ውሃውን መድፋት የአርሴኒክ ስጋትን ለመቀነስ እጅግ ውጤታማና ቀላል የቤት ውስጥ ልማድ ነው!

🎉የሚሸጥ telegeram #30k ቻናል facbook #100k ገፅ ካላቹ 🎁 ያላቹ ልጆች ለመግዛት 👇ስለምንፈልግ አናግሩን in box 📩 @markating_team ወይም ደውሉልን ☎️ 094154
🎉የሚሸጥ telegeram #30k ቻናል facbook #100k ገፅ ካላቹ 🎁 ያላቹ ልጆች  ለመግዛት 👇ስለምንፈልግ አናግሩን in box 📩 @markating_team ወይም ደውሉልን ☎️ 0941546755 // 0711054665 ✅የሶሻል ሚዲያ መሸጫ   ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @tm_markating_team