ch
Feedback
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

显示更多

📈 Telegram 频道 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች 的分析概览

频道 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (@amazing_fact_433) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 99 641 名订阅者,在 事实 类别中位列第 124,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 326

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 99 641 名订阅者。

根据 13 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -379,过去 24 小时变化为 -72,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 12.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.98% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 12 529 次浏览,首日通常累积 8 947 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 211

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

凭借高频更新(最新数据采集于 14 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 事实 类别中的关键影响点。

Buy Ad
99 641
订阅者
-7224 小时
-3927 天
-37930 天
帖子存档
😞በረሮ ትጠላላችሁ? እውነታው ግን በረሮዎች እኛን ይበልጥ ይፀየፉናል 😱 በረሮዎች በጣም አስገራሚ የሚባል የንፅህና ልማድ አላቸው፤ አብዛኛውን ጊዜያቸውንም ሰውነታቸውን ሲያፀዱ ያሳልፋሉ። ከሌሎች
😞በረሮ ትጠላላችሁ? እውነታው ግን በረሮዎች እኛን ይበልጥ ይፀየፉናል 😱 በረሮዎች በጣም አስገራሚ የሚባል የንፅህና ልማድ አላቸው፤ አብዛኛውን ጊዜያቸውንም ሰውነታቸውን ሲያፀዱ ያሳልፋሉ። ከሌሎች እንስሳት፣ ቦታዎች ወይም ከሰው ልጅ ጋር ከተነካኩ በኋላ እግራቸውንና አፋቸውን በመጠቀም በሰውነታቸው ላይ ያረፈውን አቧራ፣ ኬሚካልና አላስፈላጊ ነገሮች ያስወግዳሉ። በተለይም አንቴናቸውን (Sensory antennae) አጥብቀው ያፅዳሉ! ምክንያቱም እነዚህ አካላቶቻቸው ምግብ ለማግኘት፣ የፍቅር አጋር ለመፈለግ እና አደጋን ለመለየት የሚያገለግሉ ዋና መነካኪያዎቻቸው ናቸው። ደቃቅ ቆሻሻዎች እንኳን በአንቴናቸው ላይ ካረፉ የመንቀሳቀስና የመለየት ብቃታቸውን ያደናቅፉባቸዋል። ግን ሰው ቢነካው በረሮ ሮጦ ሄዶ ሰውነቱን የሚያፅዳው "ሰውን ተጸይፎ ወይም ተናዶ" አይደለም! በረሮዎች እንደ ሰው ልጅ የመጸየፍ ስሜት (Emotion) የላቸውም። ያው የተፈጥሮ የህልውና ማቆያ ስልት (Survival mechanism) ነው።🥱

⛈ለክረምቱ የሚሆኑ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን እና የሰዎች ገጠመኞችን በተጨማሪም ማታ ማታ ፈታኝ የጭንቅላት ጥያቄዎችን ማግኘት ከፈለጉ join በማለት ፈታ እያሉ ቁም ነገ
⛈ለክረምቱ የሚሆኑ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን እና የሰዎች ገጠመኞችን በተጨማሪም ማታ ማታ ፈታኝ የጭንቅላት ጥያቄዎችን ማግኘት ከፈለጉ join በማለት ፈታ እያሉ ቁም ነገርን ይጨብጡ 🤝😎          🔻       👇👇       🔻 https://t.me/ALEMNIEWNTWCHA https://t.me/ALEMNIEWNTWCHA https://t.me/ALEMNIEWNTWCHA

ይሄንን ያውቁ ኖሯል? 😁 በብራዚል የሚኖሩ Forelius pusillus የተባሉ የጉንዳን 🐜 ዝርያዎች በየምሽቱ ራሳቸውን አሳልፈው በመስጠት የቤታቸውን በር ከውጭ ቆልፈው ይሞታሉ:: በየቀኑ ፀሐይ
ይሄንን ያውቁ ኖሯል? 😁 በብራዚል የሚኖሩ Forelius pusillus የተባሉ የጉንዳን 🐜 ዝርያዎች በየምሽቱ ራሳቸውን አሳልፈው በመስጠት የቤታቸውን በር ከውጭ ቆልፈው ይሞታሉ:: በየቀኑ ፀሐይ ስትጠልቅ የጉንዳኑ መንደር በሌሎች ጠላቶች እንዳይጠቃ ከ1 እስከ 8 የሚሆኑ ጀግኖች ጉንዳኖች ሆን ብለው ከውጭ ይቀራሉ። ከዚያም የጎጇቸውን መግቢያ በር በአሸዋና በደቃቅ ቅንጣቶች ከውጭ በኩል አሽገውና ደብቀው ይዘጋሉ። በሩን ጠርገው ካስተካከሉ በኋላ ግን ተመልሰው ወደ ውስጥ መግቢያ መንገድ የላቸውም! የውስጠኞቹ ወንድሞቻቸው በሰላም እንዲያድሩ ሲሉ፣ እነዚህ በውጭ የቀሩት ጉንዳኖች ሌሊቱን በብርድና በአዳኞች ተበልተው ይሞታሉ። በሚቀጥለው ምሽትም ሌሎች አዳዲስ ጉንዳኖች ይህንን የሞት ተረኛነት በፈቃደኝነት ይወስዳሉ! በተፈጥሮ ውስጥ በየቀኑ ለቤተሰቡ ደህንነት ሲል በቀጠሮ ራሱን የሚሰዋ (Preemptive Suicide) ብቸኛው ፍጡር ይህ የጉንዳን ዝርያ ብቻ ነው። @amazing_fact_433

✅አንዳድ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ያለ እድሜያቸው ፂም የሚወጣላቸው ወንዶች ( መላጣ 👨‍🦲) የመሆናቸው እድል በጣም ሰፊ ነው ይላል። ያለ እድሜው ፂም ላበቀለው ጎደኛችሁ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 አርጉለ
✅አንዳድ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ያለ እድሜያቸው ፂም የሚወጣላቸው ወንዶች ( መላጣ 👨‍🦲) የመሆናቸው እድል በጣም ሰፊ ነው ይላል። ያለ እድሜው ፂም ላበቀለው ጎደኛችሁ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 አርጉለት ምቀኛ ካልሆናችሁ። @amazing_fact_433 @amazing_fact_433

ዛሬ አለም አቀፍ የመላጦች ቀን "መላጦች ውበት ነው" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው።
ዛሬ አለም አቀፍ የመላጦች ቀን "መላጦች ውበት ነው" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው።

በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ ኦጎዳማ ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች ለአዲስ ዓመት በዓል ማክበሪያ በሬ ሆድ ዕቃ ውስጥ ከፍተኛ ግምት ያለው ወርቅ ማግኘታቸውን ገልጸዋል🥵 በ115 ሺህ ብር ተገዝቶ የታረደው ይ
በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ ኦጎዳማ ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች ለአዲስ ዓመት በዓል ማክበሪያ በሬ ሆድ ዕቃ ውስጥ ከፍተኛ ግምት ያለው ወርቅ ማግኘታቸውን ገልጸዋል🥵 በ115 ሺህ ብር ተገዝቶ የታረደው ይህ በሬ በውስጡ 12 ግራም የሚመዝን ወርቅ የያዘ ሆኖ የተገኘ ሲሆን፣ በወቅታዊ የገበያ ዋጋ ሲሰላም ከ228 ሺህ ብር በላይ እንደሚገመት ተጠቁሟል። የቅርጫው አባላት አጋጣሚው ትልቅ ደስታን እንደፈጠረላቸው ገልጸው፣ የተገኘውን ወርቅ የአዲሱ ዓመት የበረከት ስጦታ አድርገው እንደሚቀበሉት ተናግረዋል። የኛዎቹ በሬዎችስ😃 (via ሁምቦ ፕሬስ)🥱

☝Dwayne Johnson(The Rock) በ15 አመቱ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኖ ፣ 1.90 ሜትር ቁመትና 95 ኪሎግራም ይመዝን ነበር😱
☝Dwayne Johnson(The Rock) በ15 አመቱ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኖ ፣ 1.90 ሜትር ቁመትና 95 ኪሎግራም ይመዝን ነበር😱

“የወንዶችን ቂልነት ማየት ከፈለጋችሀ ቆንጆ ሴት ሲያወሩ ተመልከታቸው። ከዚያም ሞኝ የሆነ አስቂኝ መልክ እና በጣም ደደብ አዲስ ፊት ትመለከታላችሁ” -ዶይስቶቭስኪ
“የወንዶችን ቂልነት ማየት ከፈለጋችሀ ቆንጆ ሴት ሲያወሩ ተመልከታቸው። ከዚያም ሞኝ የሆነ አስቂኝ መልክ እና በጣም ደደብ አዲስ ፊት ትመለከታላችሁ”                 -ዶይስቶቭስኪ

“ሴት ልጅ አፏን ዘግታ ዝም እንድትል ማዘዝ የሚችለው ካሜራ ማን ብቻ ነው!” 🤗 ―ጆርጅ በርናርድ ሾው
“ሴት ልጅ አፏን ዘግታ ዝም እንድትል ማዘዝ የሚችለው ካሜራ ማን ብቻ ነው!” 🤗          ―ጆርጅ በርናርድ ሾው    

ሚስት የባለቤቷን ብልት በጥርሷ ነክሳ ከባድ ጉዳት አደረሰች! በዚምባብዌ ሃራሬ ከተማ ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የተናደደችው የ29 ዓመቷ ሻርሊን ሩቴንዶ ሙኔንጋ፣ የ33 ዓመቱን ባለቤቷን ብ
ሚስት የባለቤቷን ብልት በጥርሷ ነክሳ ከባድ ጉዳት አደረሰች! በዚምባብዌ ሃራሬ ከተማ ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የተናደደችው የ29 ዓመቷ ሻርሊን ሩቴንዶ ሙኔንጋ፣ የ33 ዓመቱን ባለቤቷን ብልት በመንከስ ከባድ ጉዳት ማድረሷን የዚምባብዌው "The Herald" ጋዜጣ ዘገበ። የጋዜጣው መረጃ እንደሚያሳየው፣ ይህ አሰቃቂ ድርጊት የተፈጸመው ባለቤቷ ከጋብቻ ውጭ ግንኙነት አለው በሚል ጥርጣሬ በተነሳ ከፍተኛ ጭቅጭቅና ግብግብ ወቅት ነው። በደረሰበት ከባድ ጉዳት ምክንያት ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው ባለቤቱ አሁን ላይ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ዘገባው አመልክቷል። ጥፋተኛዋ ባለቤት በሃራሬ ማጂስትሬት ፍርድ ቤት ቀርባ በከባድ የአካል ጉዳት ወንጀል ክስ የተመሰረተባት ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱም ጉዳዩ እስኪጣራ ድረስ  በእስር እንድትቆይ ትዕዛዝ አስተላልፏል። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

ጓዶች❗ አገራችን ባንዳ ልጆች እጅ ላይ ሆና ስትሸጥና ወደብ አልባ አገር ስንሆን፤ አገራችን ኢትዮጵያ የክብር ስሟ ሲጠፋ ፤ አገር በዘርና በጎሳ ስትከፋፈል፤ የማንም ወንበዴ መጫወቻ ሆና ስታዩ፤ እምዬ
ጓዶች❗ አገራችን ባንዳ ልጆች እጅ ላይ ሆና ስትሸጥና ወደብ አልባ አገር ስንሆን፤ አገራችን ኢትዮጵያ የክብር ስሟ ሲጠፋ ፤ አገር በዘርና በጎሳ ስትከፋፈል፤ የማንም ወንበዴ መጫወቻ ሆና ስታዩ፤ እምዬ ኢትዮጵያ ስትዋረድ ያን ጊዜ እኛን በእጅጉ ታመሰግኑናላችሁ ። ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ~ 1979 ዓ.ም

🛏️90 ደቂቃ ተኝተው 14 ሺህ ዶላር የሚሸለሙበት የቶኪዮው የ‘እንቅልፍ ውድድር’! አረ እንዲ ይቻላል መቼ ልሂድ💤🏆 እንቅልፍን አጥቶ መስራት ብቻ አይደለም እንቅልፍ መለጠጥም ገንዘብ ሊያመጣ ይ
🛏️90 ደቂቃ ተኝተው 14 ሺህ ዶላር የሚሸለሙበት የቶኪዮው የ‘እንቅልፍ ውድድር’! አረ እንዲ ይቻላል መቼ ልሂድ💤🏆 እንቅልፍን አጥቶ መስራት ብቻ አይደለም እንቅልፍ መለጠጥም ገንዘብ ሊያመጣ ይችላል🙄 አንድ የጃፓን አልጋ እና ፍራሽ አምራች ኩባንያ በመጪው ኦክቶበር 5 በቶኪዮ ከተማ በሚያዘጋጀው የ90 ደቂቃ የእንቅልፍ ውድድር ላይ አሸናፊ ለሚሆን ተወዳዳሪ 2.22 ሚሊዮን የጃፓን የን (ወደ 14 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ) ሽልማት አዘጋጅቷል። የውድድሩ መስፈርቶች እና ድንገተኛ ፈተናዎች የመለኪያ መስፈርቶች: ተወዳዳሪዎች ምን ያህል ፈጥነው እንቅልፍ እንደወሰዳቸው፣ የእንቅልፋቸው ጥልቀት እና አጠቃላይ የእንቅልፍ ጥራት በዘመናዊ መሣሪያዎች ይለካል። መስተጓጎሎች: አዘጋጆቹ ተወዳዳሪዎች በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነው መተኛት እንደሚችሉ ለመፈተሽ ድንገተኛ የድምፅ፣ የብርሃን እና የሰው ሰራሽ ረብሻዎችን ይፈጥራሉ። ተጨማሪ ሽልማቶች: በጥቅምት 5 በሚካሄደው በዚህ ውድድር ላይ ከአጠቃላይ አሸናፊው በተጨማሪ፣ በጣም ለጠለቀ እንቅልፍ እና ለየት ላለ አተኛኘት ስታይል ተጨማሪ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል። የእንቅልፍ ችሎታዎን ተጠቅመው በ90 ደቂቃ ውስጥ ሃብታም ሊሆኑ የሚችሉበት አጋጣሚ🤝ለእንቅልፍሙ ጓደኛቹ ላኩለት😂 ምንጭ Tokyo Weekender ✅

ፈጣሪ ሆይ ጆሊጁስ እየጠጡ ነው በለኝ @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ፈጣሪ ሆይ ጆሊጁስ እየጠጡ ነው በለኝ @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

ታሪክ የዛሬ 52 ዓመት! መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው ወረዱ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም የደርግ አባላት 13 ሆነው ወደ ቤተ-መንግሥት ሄዱና ጃንሆይ የአገዛዝ ዘመናቸ
ታሪክ የዛሬ 52 ዓመት! መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው ወረዱ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም የደርግ አባላት 13 ሆነው ወደ ቤተ-መንግሥት ሄዱና ጃንሆይ የአገዛዝ ዘመናቸው ማብቃቱን አረዷቸው፡፡ የደርግ አባላት ቤተ-መንግሥት ደርሰው ንጉሱን አስጠሯቸው፡፡ ንጉሱም በዝግታ ከፎቅ ላይ ወርደው በዙፋናቸው ላይ ሲቀመጡ የደርግ አባላት ደነገጡ፡፡ ሻምበል ደበላ ዲንሳ ደርግ የወሰነውን የውሳኔ ሃሳብ አነበቡ … ‹‹ … ለሀገርና ለህዝብ ደህንነት ሲባል በዛሬው ዕለት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከስልጣን ወርደዋል፤ ለደህንነትዎ ሲባልም አስተባባሪው ኮሚቴ ወዳዘጋጀልዎ ቦታ እንዲሄዱ ተወስኗል …›› የሚል ይዘት ያለው ደብዳቤ አነበቡ፡፡ ሻምበል ደበላ ውሳኔውን አንበበው ሲጨርሱ ንባባቸውን ሲጀምሩ የሰጡትን ወታደራዊ ሰላምታ ደገሙ፡፡ ንጉሱም ዝም ብለው ቆዩና መናገር ጀመሩ፡፡ ‹‹ያነበባችሁትን ሰምተናል፤ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገሥት ስንሆን ስም ብቻ አይደለም፡፡ ቢሆንም በየጊዜው የሚለዋወጠው ነገር ደግሞ ላገር የሚጠቅም ነገር እስካለበት … የኢትዮጵያን ታሪክ ጠብቃችሁ ማልማት ከቻላችሁ የእኛ ታሪክ እዚህ ላይ ያበቃል፤ ካልቻላችሁ የእናንተ ታሪክ ያበቃና የእኛ ይቀጥላል፤ አገራችንንና ሕዝባችንን በምንችለው አገልግለናል፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ እድል የእኛን መወገድ የሚጠይቅ ከሆነ ስራችንን አቁመን ማንኛውንም ነገር ለመቀበል ዝግጁ ነን፤ ‹አሁን ተራው የእኛ ነው› ካላችሁ ኢትዮጵያን ጠብቁ›› በማለት ተናገሩ፡፡ … ከዚያም ንጉሱ ውብ በሆነችው ሮልስ ሮይስ መኪናቸው ሳይሆን ባረጀች ሰማያዊ ቮልስ ዋገን መኪና ተጭነው ወደ አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ተወሰዱ፡፡

🧠 የ"ሆድ ስሜት" (Gut Feeling) ሁለተኛው አእምሯችን! 🤗🔥 ምክንያቱን በውል ሳታውቁት ስለ አንድ ሰው ወይም ሁኔታ ድንገተኛና ጠንካራ ስሜት ተሰምቷችሁ ያውቃል? ሳይንስ ለእሱ ድንቅ ማብ
🧠 የ"ሆድ ስሜት" (Gut Feeling) ሁለተኛው አእምሯችን! 🤗🔥 ምክንያቱን በውል ሳታውቁት ስለ አንድ ሰው ወይም ሁኔታ ድንገተኛና ጠንካራ ስሜት ተሰምቷችሁ ያውቃል? ሳይንስ ለእሱ ድንቅ ማብራሪያ አለው! 🫀 የሰው ልጅ የሆድ ክፍል (የምግብ መፈጨት ስርዓት) ከ100 ሚሊዮን በላይ የነርቭ ሴሎችን (ኒውሮኖችን) ይዟል። ይህም ሳይንቲስቶች "ሁለተኛው አእምሮ" (Second Brain) ብለው እንዲጠሩት አድርጓቸዋል። ይህ ስርዓት አእምሯችን በንቃት ሊስታቸው የሚችሉ ትንንሽ ማህበራዊ ምልክቶችን እና የአካባቢ ለውጦችን የመያዝ ከፍተኛ አቅም አለው። ⚡ የውስጥ ስሜታችሁ "ይህ ነገር ትክክል አይደለም" ወይም "ትክክል ነው" ሲላችሁ በእውነቱ ሰውነታችሁ መረጃን ከአእምሯችሁ አስተሳሰብ በበለጠ ፍጥነት እያሰላላችሁ መሆኑን ያሳያል! 👉 ሁልጊዜ የውስጥ አቅጣጫ መጠቆሚያችሁን (Intuition) እመኑ እሱ ዓይን የሚያመልጠውን ነገር ቀድሞ ያያል! #HumanMind @Amazing_fact_433

የሳይኮሎጂ፣ የቢዝነስና የፋይናንስ መጽሐፎችን፣ የትምህርት Reference ፣ እንዲሁም ተወዳጅ ልቦለዶችን በአማርኛ የምታገኙበት ትልቁ የቴሌግራም ላይብረሪ። በተጨማሪም ማንኛውንም መጽሐፍ በ PDF ታ
የሳይኮሎጂ፣ የቢዝነስና የፋይናንስ መጽሐፎችን፣ የትምህርት Reference ፣ እንዲሁም ተወዳጅ ልቦለዶችን በአማርኛ የምታገኙበት ትልቁ የቴሌግራም ላይብረሪ። በተጨማሪም ማንኛውንም መጽሐፍ በ PDF ታገኛላችሁ። 👇👇 @Bemnet_Library@Bemnet_Library

በጣሊያን ወረራ ጊዜ የተነሳ ፎቶግራፍ ነው። በግራ በኩል ቆሞ የሚታየው የጣሊያን ወታደር ሲሆን በቀኝ በኩል የሚታየው አዳጊ ወጣት ደግሞ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። ምን እየተባባሉ ይሆን?
በጣሊያን ወረራ ጊዜ የተነሳ ፎቶግራፍ ነው። በግራ በኩል ቆሞ የሚታየው የጣሊያን ወታደር ሲሆን በቀኝ በኩል የሚታየው አዳጊ ወጣት ደግሞ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። ምን እየተባባሉ ይሆን?

👏#ድንቅ_ፈጠራ ✅በፈጠራ ባለሙያው የእናት ስም ''ዝናሽ አሰፋ'' በሚል የተሰየመችው በፀሐይ ኃይል የምትሰራው ተሽከርካሪ🚗 #Ethiopia | ​በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ከውጭ ሀገር ከገቡ ዘመ
👏#ድንቅ_ፈጠራ ✅በፈጠራ ባለሙያው የእናት ስም ''ዝናሽ አሰፋ'' በሚል የተሰየመችው በፀሐይ ኃይል የምትሰራው ተሽከርካሪ🚗 #Ethiopia | ​በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ከውጭ ሀገር ከገቡ ዘመናዊ መኪኖች ጎን ለጎን የብዙዎችን ቀልብ እየሳበች ያለች አንድ ለየት ያለች ቀይ ተሽከርካሪ ትታያለች። «ዝናሽ አሰፋ» የሚል ስም የተሰጣት ይህች ተሽከርካሪ ከተለመዱት አውቶሞቢሎች በቅርጿም ሆነ በስሪቷ እጅግ የተለየች ከመሆኗም በላይ የፈጠራ ባለሙያውን ወጣት ኃይሉ ሞገስ ብልሃትና ጥረት በግልጽ የምታሳይ ናት። ​ተሽከርካሪዋን የሰራው ወጣት አዲስ አበባ ውስጥ ያለውን የታክሲ ሰልፍ እንግልት በመታዘብ ለችግሩ መፍትሔ የሚሆን ፈጠራ ለማፍለቅ ተነሳ። አካባቢውን ያሉ የተጣሉ ብረታብረቶች፣ ቁራጭ ቁሳቁሶችንና የተለያዩ ግብአቶችን በማሰባሰብ የራሱን አነስተኛ ተሽከርካሪ በገዛ እጁ ለመስራት ጥረት ጀመረ። ከተጣሉ ቁሳቁሶች በተጨማሪ የፀሐይ ኃይል ሰሌዳ በመግጠም ተሽከርካሪዋ በታዳሽ ኃይል እንድትንቀሳቀስ አድርጓታል። ​ይህች በፀሐይ ኃይል የምትሰራ አነስተኛ ተሽከርካሪ ''ዝናሽ አሰፋ'' በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባን ጎዳናዎች እያቋረጠች የከተማዋን ነዋሪዎች ቀልብ በመሳብ ላይ ትገኛለች። ወጣቱ በራሱ ጥረትና ውስን ሀብት ተጠቅሞ ያሳየው ይህ የስራ ተነሳሽነትና የፈጠራ ክህሎት ተገቢው ድጋፍና እውቅና ከተሰጠው ለሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂና የትራንስፖርት መፍትሔዎች ትልቅ አቅም መሆን እንደሚችል ማሳያ ሆኗል።

ዛሬ እኛ አዲሱን ዓመት 2019 ዓ.ም ብለን ስንቀበል፣ መላው ዓለም ግን በ 2026/2027 እ.ኤ.አ ላይ ይገኛል። ለመሆኑ ከዓለም በ 7 እና 8 ዓመታት ልዩነት ወደኋላ የቀረነው ለምንድነው? በርግጥ
ዛሬ እኛ አዲሱን ዓመት 2019 ዓ.ም ብለን ስንቀበል፣ መላው ዓለም ግን በ 2026/2027 እ.ኤ.አ ላይ ይገኛል። ለመሆኑ ከዓለም በ 7 እና 8 ዓመታት ልዩነት ወደኋላ የቀረነው ለምንድነው? በርግጥ ወደኋላ ቀርተናል ወይስ ጥንታዊውን እውነተኛ አቆጣጠር ይዘን ቀጥለናል? 1. የ 7 እና 8 ዓመታት ልዩነት እንዴት መጣ? 🤔 የልዩነቱ ዋና ምስጢር ያለው "በኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ዘመን ስሌት" ላይ ነው። 📜 በ525 ዓ.ም አካባቢ "ዲዮናስዮስ" የተባለ የሮማውያን መነኩሴ የክርስቶስን የልደት ዘመን እንደገና ሲያሰላ የክርስቶስን ልደት ከተጠበቀው ዓመት በ7/8 ዓመት አስቀድሞ ተሳሳተ። ዓለምም ይህን የተሳሳተ አዲስ ስሌት ተቀብሎ መቁጠር ጀመረ። 🇪🇹 የኢትዮጵያ ሊቃውንት ግን ከአዳም እስከ ክርስቶስ ያለውን የ 5,500 ዓመታት ትንቢታዊ ስሌት እና የቀደመውን የቅዱስ አንያኖስን (Anianus of Alexandria) ትክክለኛ አቆጣጠር በጥብቅ ተከተሉ። ኢትዮጵያ ወደኋላ የቀረች ሳይሆ ዓለም አቆጣጠሩን ሲቀይር ኢትዮጵያ ግን ጥንታዊውንና ታሪካዊውን የቀደመ አቆጣጠር ታማኝ ሆና ጠብቃ አስቀረችው:: 🌼ልዩነቱ 7 ወይም 8 ዓመት የሚሆነውም ከሴፕቴምበር እስከ ዲሴምበር ባሉት ወራት 7 ዓመት፣ ከጃንዋሪ በኋላ ደግሞ 8 ዓመት ስለሚሆን ነው :: በራሳችን የቀን መቁጠሪያ የምንመራ በመሆናችን ልንኮራ ይገባል! 🇪🇹✨ 🌼መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 @Amazing_fact_433

No one ጠበቃ ሰበል ሲደብራት
No one ጠበቃ ሰበል ሲደብራት