ar
Feedback
Ethiopian Public Service University

Ethiopian Public Service University

الذهاب إلى القناة على Telegram

ፐብሊክ አገልግሎት ልህቀት በተግባር ተኮር እውቀት

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Ethiopian Public Service University

تُعد قناة Ethiopian Public Service University (@epsutelegram) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 12 734 مشتركاً، محتلاً المرتبة 15 729 في فئة التعليم والمرتبة 2 648 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 12 734 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 119، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 34.81‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 15.95‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 4 434 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 032 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 30.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ፐብሊክ አገልግሎት ልህቀት በተግባር ተኮር እውቀት

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

12 734
المشتركون
+124 ساعات
+187 أيام
+11930 أيام
أرشيف المشاركات
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ማስታወቂያ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ለማማር የተመዘገባችሁ በሙሉ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች 1ኛ. በሶስተኛ ዲግሪ (ፒኤችዲ) 2ኛ. በሁለተኛ (ማስተርስ) ዲግሪ በመደበኛ 3ኛ. በሁለተኛ (ማስተርስ) ዲግሪ በማታና ቅዳሜና እሁድ ለመማር የተመዘገባችሁ በሙሉ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና National Graduate Admission Test-(GAT) ምዝገባ ዛሬ ሐምሌ 24/2016 የተጀመረ ስለሆነ ከዚህ በታች በተያያዘው ሊንክ (Link) መሠረት https://ngat.ethernet.edu.et/registration የሚጠየቀውን የተሟላ መረጃ(ፎቶግራፍ ጨምሮ) በመሙላት (Online) እስከ ነሀሴ 5/2016 እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት

photo content

Notice for ECSU 2017 Masters Regular Candidates (1).PDF3.69 KB

1 All Regular Posted Masters July 18 Latest (1).pdf2.22 MB

Notice_for_ECSU_Summer,_and_Weekend_and_Extension_Students_1.pdf8.13 KB

Notice for 2017 ECSU Weekend Candidates (2).pdf18.09 MB

Notice for All 2017 ECSU PhD Candidates (1) (3).pdf11.46 MB

Notice for 2017 Masters Degree Regular Candidates.pdf81.82 MB

photo content
+6

2016 የበጀት ዓመት የላቀ ዉጤት ላመጡ የስራ ክፍሎች ሽልማት ተሰጠ -------------- በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 የበጀት አመት የላቀ ዉጤት ላመጡ የስራ ክፍሎች የእዉቅና እና ሽልማት ፕሮግራም ተደረገ፡፡ ሐምሌ 14 ቀን 2016 ዓ.ም በተካሄደዉ ዓመታዊ የሰራተኞች ቀን ላይ በበጀት አመቱ በስራቸዉ ያሉ ሰራተኞችን በመምራት እና ጥሩ የስራ መንፈስ በመፍጠር ዉጤታማ የሆኑ ሶስት የስራ ክፍሎች የዋንጫ እና የገንዘብ ሽልማት ተበረከተላቸዉ፡፡ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ፕ/ር ፍቅሬ ደሳለኝ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንዳሉት ይህ ሽልማት ባለፉት ግዚያት የተቋረጠ ቢሆንም በዘንድሮ በጀት ዓመት ማናጅመንቱ በወሰነዉ ዉሳኔ እና ባስቀመጠዉ አቅጣጫ መሰረት ተጀምሯል ብለዋል፡፡ሁሌም እንደመርህ የምንለዉ ዩኒቨርስቲያችን ሲያድግና ሲለወጥ የመንግስት ተቋማትና ሰራተኞች የተሻለና ጥራት ያለዉን አገልግሎት ያገኛሉ፤ በተጨማሪም ሰራተኞች ያድጋሉ፣ይለወጣሉ በሰሩት ልክ ተጠቃሚም ይሆናሉ ብለዋል፡፡ የዚህ የእዉቅና እና ሽልማት ዋንኛ ዓላማ በሰራተኞች እና ስራ ክፍሎች መካከል የዉድድር መንፈስ በመፍጠር ለተሻለ ስራ እንዲተጉ ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም በዚህ ሂደት ዉጤታማ ለሆኑ ክፍሎች እዉቅና እና ማበረታቻ መስጠት ነዉ ብለዋል፡፡በዘንድሮ አመት ሶስት የስራ ክፍሎች ለአፈጻጸማቸዉ እዉቅና የተሰጠ ሲሆን በሚቀጥለዉ በጀት ዓመት ደገሞ ቁጥሩን በመጨመር በሌሎች ዘረፎች ጭምር እንደሚካሄድ ገልጸዋል፡፡ ለሲቪል ሰርቪሱ የምንሰጠዉ አገልግሎት መሻሻል እንደተጠበቀ ሆኖ የዩኒቨርስቲያችንን የዉስጥ አቅም በብቁ እና በቂ የሰዉ ኃይል በማሳደጋችን ፣ ለመማር ማስተማሩ አስፈላጊ የሆኑ መሰረተ ልማት በማስፋፋታችን፤ ሌሎች መስፈርቶች ጭምር በማሟላታችን የምርምር ዩኒቨርስቲ መዋቅር ማግኘት ችለናል ብለዋል፡፡ አሁንም ከዚህ በበለጠ ዩኒቨርስቲያችንን ለማሳደግ በተሰማራንበት የስራ ክፍልና የስራ ድርሻ በተነሳሽነት መንፈስ ጠንክረን መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል፡፡በመጨረሻም ለዩኒቨርስቲዉ ዕቅድ ክንዉን መሳካት የበኩላቸዉን ኃላፊነት ለተወጡ አመራሮች፣የአካዳሚክና የአስተዳደር ሰራተኞች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በማጠቃላያዉም ላይ በ2016 ዓ.ም በአስተዳደር እና ልማት ዘርፍ የፋይናንስ ሥራ አስፈጻሚ፣የምህንድስና እና ጥገና አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ እና የስልጠናና ፋሲሊቲእና መስተንግዶ አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ በክፍል ደረጃ የእዉቅና እና የዋንጫ ሽልማት ፣ ለስራ አስፈጻሚዎቹ የአስር ሺ ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡

photo content
+1