ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 352 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 644 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 351 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 352 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -124، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 39.19‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.86‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 625 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 702 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 352
المشتركون
+124 ساعات
-327 أيام
-12430 أيام
أرشيف المشاركات
ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከላይ ባለው ሊንክ ስለምንገባ ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርጋችሁ ትጠብቁን ዘንድ ጋበዝን።

"አንድ ሲኖዶስ ፣ አንድ ፓትርያርክ፣ አንድ መንበር" በማለቱ የተነሳ ስንቶች ሲፈቱ አዋሽ አርባ ታስሮ የተረሳው ወንድማችን!! ፍትሕ ለስንታየሁ ቸኮል ፍትሕ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታስሮ ፖለቲከኛ በመሆ
"አንድ ሲኖዶስ ፣ አንድ ፓትርያርክ፣ አንድ መንበር" በማለቱ የተነሳ ስንቶች ሲፈቱ አዋሽ አርባ ታስሮ የተረሳው ወንድማችን!! ፍትሕ ለስንታየሁ ቸኮል ፍትሕ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታስሮ ፖለቲከኛ በመሆኑ ለተዘነጋ ወንድማችን!

ችግሩን አስተካክለናል ☝️

አብን የተባለች ዱርዬ ድርጅት አካኪ ዘራፍ ማለት የጀመረችው ጠቅላላ ጉባዔ እስካደርግ ድረስ እቆጣህ ዘንድ ፍቀድልኝ በሚል ጥያቄ ብልጽግናን አስፈቅዳ ነው። በተረፈ አብን የአቋም ለውጥ ካደረገ ከእሱ የሚጠበቀው የመጀመሪያ ተግባር በመግለጫ መፎከር ሳይሆን የብልጽግናን ወንበር መመለስ ነው።

አዳዲስ መረጃዎችን ስለያዝን ጎራ ብላችሁ ትመለከቱልን ዘንድ ጋበዝን።

የአዲስ አበባ መታወቂያ ካወጣች አስር ዓመት እንኳን በቅጡ ያልሞላት ከንቲባ ዘረኛ ንግግር በጥልቀት ሲታይ

በዚህ ደረጃ አዋርደውንም ርሕራሄ የማይሰማቸው ጉዶች ናቸው እኮ ዙፋን ላይ የተወዘፉት። ....በእርግጥም አዳነች አቤቤ እንዳለችው የበሰበሰው ሥርዓት ከጫንቃችን ላይ መራገፉ አይቀሬ ነው።
በዚህ ደረጃ አዋርደውንም ርሕራሄ የማይሰማቸው ጉዶች ናቸው እኮ ዙፋን ላይ የተወዘፉት። ....በእርግጥም አዳነች አቤቤ እንዳለችው የበሰበሰው ሥርዓት ከጫንቃችን ላይ መራገፉ አይቀሬ ነው።

በሰማንያ የመሰረትኩት ትዳር በፌደራሊዝም ሲተዳደር ▬▬▬▬▬▬ የመጀመሪያ ሚስቴ አክብረት ጋር ባልሆነ ምክንያት እንደተለያየሁ ሰሞን ሁለተኛ ሚስቴን ጫልቱን በማግባት በሀገሬ ላይ ተመስርቶ የነበረው የሁለት ብሔሮች ጥምረት በትዳሬ ላይ እውን አደረኩት፡፡ የሰርጋችንም ቀን የተገኙ ታዳሚዎች ‹‹ትዳራችሁ የአብርሐምና የሳራ ይሁን›› በማለት ፈንታ ‹‹የኦሮ-ማራ ይሁን›› እያሉ ሲመርቁን ዋሉ፡፡ እንደተጋባን አካባቢ የቤታችን ድባብ ደስ ይል ነበር፡፡ በጦፈ ፍቅር የብሔር ልዩነቱን አጥፍተን፣ ወያኔ የምትባል የጋራ ጠላት አበጅተን፣ በአንድ ቋንቋ ቀርቶ በአንድ አፍ ማውራት እየተመኘን፣ የቴዲ አፍሮን እና የአጫሉን ሙዚቃ እያዳመጥን… የጫጉላ ጊዜያችንን አሳለፍነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ እንደውም፣ ከፍቅራችን ገደብ-አልባነት የተነሳ ከእንቅልፋችን የሚቀሰቅስ አላርም ቀጥረን እየተኛን በደረቅ-ሌሊት ‹‹ሲንጃላዳ የኔ ማር›› እንባባል ነበር፡፡ …ሰርግና ምላሹን ጨርሰን ወደ ቀልባችን በተመለስን ጊዜም… የኦሮ-ማራና የቲም-ለማ ትግል ወያኔን አስወግዶና ሀገራዊ ለውጡን አምጥቶ አገኘነው፡፡ ይሄም ሁኔታ ከትዳር በተጨማሪ በመደመር ያስተሳሰረን ሆነ፡፡ ሙሉውን ትረካውን ጠለስ ቲዪብ ውስጥ ያገኙታል

ከአንዳንድ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ፍልሰት መንግሥትን ጥሎ ሥልጣንን የመቆጣጠር ዓላማ ያለው ነው። አዳነች አቤቤ እኒህ ሰዎች ተንበቅብቀው ሞቱ እኮ።
ከአንዳንድ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ፍልሰት መንግሥትን ጥሎ ሥልጣንን የመቆጣጠር ዓላማ ያለው ነው። አዳነች አቤቤ እኒህ ሰዎች ተንበቅብቀው ሞቱ እኮ።