ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 355 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 646 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 354 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 355 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -133، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 38.76‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.78‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 562 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 691 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 34.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 355
المشتركون
-324 ساعات
-387 أيام
-13330 أيام
أرشيف المشاركات
አልክስ ዘ ሸገር ይባላል። የቅዳሜና እኁድ መደበኛ ሥራው የታሠሩ እና የታመሙ ወገኖችን መጠየቅ በመሆኑ እስር ቤት ሳለሁ ከባለቤቴ ውጭ ከጠየቁኝ አምስት ሰዎች አንዱ ነበር። (ያውም ሁለት ጊዜ ነበር
አልክስ ዘ ሸገር ይባላል። የቅዳሜና እኁድ መደበኛ ሥራው የታሠሩ እና የታመሙ ወገኖችን መጠየቅ በመሆኑ እስር ቤት ሳለሁ ከባለቤቴ ውጭ ከጠየቁኝ አምስት ሰዎች አንዱ ነበር። (ያውም ሁለት ጊዜ ነበር የጠየቀኝ።) አሁን ታዲያ የዓድዋ ድል በዓል ሊያከብር በወጣበት በጸጥታ ኃይሎች ታፍኖ የተወሰደ ቢሆንም በተራዬ ልጠይቀው ሳስብ ቤተሰቦቹም የታሠረበትን ቦታ እንደማያውቁ ሰማሁ። እናም እላለሁኝ... ወንድማችን የት አለ? በባንድራ የተነሳ ይሄን ያህል ቀን ከታፈነ አይበቃውም ወይ?

ከጊዜ ጋር የሚጓዙ ጭንቅላቶችን ሲያወግዙ ለነበሩት ለእነ ዘገየ የተላለፈ መልዕክት...

ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአምስት ደቂቃ በኋላ Live ስለምንገባ ከስር ባለው ሊንክ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን

አዲስ አበባ መግባት ሲከለከልና ጽንፈኛ ሲባል የከረመ አካል የሄዊን ሥም ከሽብር መዝገብ የሚፍቀው ፓርላማ አሸባሪ ብሎ ሥሙን ቢፈርጀው እንኳን ሊገረም አይገባም። ምክንያቱም የፕሪቶሪያው ውል የተፈረመ ቀን የሄዊን ሥም ከመሰረዝ ባለፈ በጁንታው ቦታ ሥምህን ተክቶ አንተን ማውገዝ ተጀምሯል።

የትግራይና የአማራ ክልሎች ሕዝብ እንጂ መሬት የላቸውም እየተባለ ነው 😃☝️

photo content

ለወዳጆቻችን... ቲክቶክ የግል ጥረትን የሚጠይቅ ፕላትፎርም በመሆኑ በአንድ ወር ሐሳባችንን የሚጋራ አምሳ ሺህ ፎሎዎር ማፍራት ችለናል። ቪዲዮቻችንም ቫይራል ሆነዋል። የዩቲዩብ ቻናላችንን በማሳደግ ረ
+1
ለወዳጆቻችን... ቲክቶክ የግል ጥረትን የሚጠይቅ ፕላትፎርም በመሆኑ በአንድ ወር ሐሳባችንን የሚጋራ አምሳ ሺህ ፎሎዎር ማፍራት ችለናል። ቪዲዮቻችንም ቫይራል ሆነዋል። የዩቲዩብ ቻናላችንን በማሳደግ ረገድ ግን እርስዎ ሊያግዙን ባለመቻልዎ 10K Subscriber እንኳን ማፍራት አልቻልንም። 😃 እናም ዓላማችንንና ሐሳባችንን የምትጋሩ ወገኖች ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ጠለስ ቲዩብን Subscribe እንዲያደርጉና ለሌሎች እንዲያስተዋውቁ በአክብሮት ተጠይቀዋል። https://youtube.com/@telestube-

photo content

በመቅሰፍቱ ዘመን ፥ ምድሩን የበከለ ፥ በሰሜን ጥቀርሻ የሕጻናትን ደም ፥ የእናቶችን እንባ ፥ አምላክ ማበስ ሲሻ በዘመነ ካሳ ምድሩ ይጽዳ ብሎ ፥ ላከልን ማስረሻ" ከሚል ምስጋና ጋር ፥ ስንጠብቅ ሽ
በመቅሰፍቱ ዘመን ፥ ምድሩን የበከለ ፥ በሰሜን ጥቀርሻ የሕጻናትን ደም ፥ የእናቶችን እንባ ፥ አምላክ ማበስ ሲሻ በዘመነ ካሳ ምድሩ ይጽዳ ብሎ ፥ ላከልን ማስረሻ" ከሚል ምስጋና ጋር ፥ ስንጠብቅ ሽልማት ወሕኒ አስገብተው ፥ ዘመነን አሰሩት።

photo content

ጸረ ሕዝብ የሆነው ሥርዓት በቀጣይ ሳምንት የሚያፈርሳቸውን ሁለት ሺህ ቤቶች ለይቶ ጨርሷል። ቤታቸው ላይ ምልክት የተደረገባቸው ወገኖችም "ፈጣሪ ሆይ በተዓምርህ አድነን" በማለት ላይ ይገኛሉ።
+2
ጸረ ሕዝብ የሆነው ሥርዓት በቀጣይ ሳምንት የሚያፈርሳቸውን ሁለት ሺህ ቤቶች ለይቶ ጨርሷል። ቤታቸው ላይ ምልክት የተደረገባቸው ወገኖችም "ፈጣሪ ሆይ በተዓምርህ አድነን" በማለት ላይ ይገኛሉ።

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ ስለምንገባ ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርጋችሁ ትጠብቁን ዘንድ ጋበዝን።

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ ስለምንገባ ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርጋችሁ ትጠብቁን ዘንድ ጋበዝን።