ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 364 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 648 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 346 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 364 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -151، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.94‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.81‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 450 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 553 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 39.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 364
المشتركون
-724 ساعات
-337 أيام
-15130 أيام
أرشيف المشاركات
ይህ ጋዜጠኛ የአማራ ሕዝብ በየእለቱና በየሰዓቱ በድሮን ሲጨፈጨፍ አንዲም ቀን ዘግቦ አያውቅም። ከዚያ ይልቅ "በአማራ ላይ የሚፈጸመው የድሮን ጭፍጨፋ ይቁም" በማለት ኋይትሐውስ ፊትለፊት የሚሰለፉትን
ይህ ጋዜጠኛ የአማራ ሕዝብ በየእለቱና በየሰዓቱ በድሮን ሲጨፈጨፍ አንዲም ቀን ዘግቦ አያውቅም። ከዚያ ይልቅ "በአማራ ላይ የሚፈጸመው የድሮን ጭፍጨፋ ይቁም" በማለት ኋይትሐውስ ፊትለፊት የሚሰለፉትን አማራዎች ሲወነ-ጅል ተሰምቷል። የዓለም አቀፍ ሚዲያ ጋዜጠኛ እንደመሆኑ መጠን ዜጎች ኋይትሐውስ በር ላይ መሰለፋቸውንና የተሰለፉበትን ምክንያት መዘገብ ሲገባው፥ የዚህ ዘረ&ኛና ጥጋበኛ ፍጥረት አእምሮ ግን ከሐሳብ ይልቅ ስ&ብ የሞላው በመሆኑ ሰለፈኞቹን ሲያወግዛቸው ነበር።

ሰበር ዜና:- የወለጋ ክፍለሀገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ) በሚል መጠሪያ ግዙፍ የሆነ የፋኖ አደረጃጀት ወለጋ ላይ በዛሬው እለት ተመስርቷል። ✊
ሰበር ዜና:- የወለጋ ክፍለሀገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ) በሚል መጠሪያ ግዙፍ የሆነ የፋኖ አደረጃጀት ወለጋ ላይ በዛሬው እለት ተመስርቷል። ✊

ሐብታሙ አያሌው አፍራሳ ➖➖➖➖➖➖➖ 👉ውጭ አገር ሁኖ "የፋኖን ትግል እኔ ነኝ የምመራው" በማለት የገገመ፤ 👉አማራውን በመከፋፈልና የሕልውና ትግሉን ጠልፎ ለዜግነት ፖለቲካ አራማጆች ለማቀበል የተ
ሐብታሙ አያሌው አፍራሳ ➖➖➖➖➖➖➖ 👉ውጭ አገር ሁኖ "የፋኖን ትግል እኔ ነኝ የምመራው" በማለት የገገመ፤ 👉አማራውን በመከፋፈልና የሕልውና ትግሉን ጠልፎ ለዜግነት ፖለቲካ አራማጆች ለማቀበል የተፈራረመ፤ 👉"የፋኖ መሪዎች የድምጽ ቅጂ አለኝ" በሚል ድንፋታ ፋኖዎችን ለማስገበር ሲጥር የከረመ፤ 👉የአማራን ብሔርተኝነት በስጋት ከመመልከት ባለፈ በትግሉ ላይ ከባድ ጥቃት በማድረስ የተጠመደ፤ 👉አማራው እስክንድርን በፕሬዝዳንትነት ሳይቀበል ድል ማድረግ ቀርቶ መታገል አይችልም" የሚል ቀኖና ያወረደ፤ 👉የሕዝብ የነበረን ሚዲያ የግለሰብ ማድረግ የወደደ፤ 👉ከአማራዎች በሚለቃቅመው እርጥባን ዘመናዊ ቴስላ እና ቪላ ገዝቶ የሚኖር እልም ያለ ጥቅመኛ ፍጥረት ሆኖ ሳለ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በማነብነብ ሐቀኛ ሐቀኛ የሚጫወትና የፋኖ መሪዎችን በጥቅም የሚከስ፤ 👉የኢትዮ 360ን ተቀጣሪዎች bully በማድረግ የሚታወቅና ሥልጣን ቢይዝ አብይ አሕመድን የሚያስንቅ አምባገነን ከመሆን የማይመለስ፤ 👉በኢህአዴግ የወጣት ሊግ አመራርነት ሹሞት የነበረው አገዛዝ አስሮ በፈታው ማግስት "ክንታ&ሮቴ ፈረጠ፣ ብጉ&ንጄ አበጠ" በሚል ለቅሶ በወገኖቹ እርዳታ ካገር ወጥቶ ሲያበቃ የማይፈርጥ ብጉን&ጅና እባ-&ጭ ሆኖ ትግሉን የሚበጠብጥ፤ 👉ኢትዮ 360 ውስጥ አማራዎችን ከመቅጠር ይልቅ ኦሮሙማዎችንና ደቡቦችን የሚመርጥ፤ 👉"የኢትዮ 360 የገንዘብ ምንጭ እስክንድር ስለሆነ የአማራ ሕዝብ እሱን መደገፍ አለበት" እያለ የሚያረጠርጥ...... መ&ናኛ ሰው ስለሆነ ወደ ትክክለኛው መስመር እሰሰኪገባ ድረስ ልንታገለው ወስነናል። (አልጨረስኩም) Share &Post

አማራ ነህ" ይሉታል። "ወላሒ ወሎዬ ነኝ ይላቸዋል። ሆኖም ግን የኦሮሞ ጽንፈኞች አማራ ነህ ብለው እርምጃ ወሰዱበት እንጂ ወሎዬ ነህ ብለው አልማራቱም! እናም ከአማራነቱ ለሚሸሹ ጎጠኞች ላኩላቸው።

የብልጽግና ደና*ቁርት ዛቻ ከሶማሊያ ወደ ኤርትራ ተሸጋግሯል። ስታቅራሩ ብትውሉ የዐቢይ ታጣቂ በየክልሉ እየዞረ ሴት ከመድፈርና ንጹሐን ከመግደል ባለፈ የትኛውንም አገር የሚገጥምበት ድፍረትም ብቃትም የለውም።

ትናንት የወጣው የድምጽ ቅጅ በእነ ሀብታሙ አያሌው ዙሪያ ያቀረብነው ፕሮግራም ልክ መሆኑን ያመላከተ ነው። እስክንድርን ሁሉም የሚፈልጉት የሰበሰበውን ገንዘብ ለመብላት ነው። እናም እልኻለሁ... "ብሩን ላክና እንበታትነው" ከሚል ኃይል ጋር ስለአንድነት መጨነቅ ትርጉም የለውም።

ቀው&ሱ ንጉሥ በአንካራ -------------------- 👉"እግዜር ይመስገን" የተባለለትንና ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመውን MOU ቀዶ ጥሎታል። 👉የሶማሊያን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለመጠ
ቀው&ሱ ንጉሥ በአንካራ -------------------- 👉"እግዜር ይመስገን" የተባለለትንና ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመውን MOU ቀዶ ጥሎታል። 👉የሶማሊያን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ፈርሟል። 👉ከሶማሊያ ጋር ሲታረቅ ሶማሌላንዶች ላይ ቅሬታ የሚፈጥር ክሕደት ፈጽሟል። 👉የውሉ ሰነድ ሲታይ እንዳጠቃላይ ተሸንፏል። 👉ያኔ ጦርነት ሲያውጅ "ጀግናው መሪያችን" ሲሉት የነበሩ አሁን ደግሞ "የሰላም ሐዋሪያችን" እያሉት ነው።😂

የሌላ አገር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ለተሾመው መሪ!!

የዐቢይ ታጣቂን የተቀላቀለው የጃል ሰኚ ሰራዊት መሳሪያ ባርቆበት ይሁን አሸባሪነቱ አገርሽቶበት ባይታወቅም፣ የሱሉልታ ወረዳን ፖሊስ አዛዥ እና የብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊውን ከጠባቂዎቻቸው ጋር ገድሏቸዋል።