ar
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie

تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 364 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 648 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 346 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 364 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -151، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.94‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.81‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 450 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 553 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 39.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.

14 364
المشتركون
-724 ساعات
-337 أيام
-15130 أيام
أرشيف المشاركات
ቆሻሻውን እና ንጹሑን፣ ጠቃሚና ጎጂውን ሳይመርጡ ያገኙትን መረጃ ሁሉ ሲለጥፋ የምታያቸው ብሎም ዋልታና ፋና ጋር መቀላቀል የሚገባቸው ትርክ&ርክ ገጾች፦ 👉ጌጡ ተመስገን 👉አዩ ዘ ሐበሻ 👉ዋሱ መሀመድ 👉የኔታ ቲዩብ

ኢትዮጵያውያንን እንደ ሰው የማይቆጥሩትና በነዳጅ የደለቡት የአረብ ደናቁ&ርት ወንድማችንን ለአረመኔው አገዛዝ አሳልፈው ሰጥተውታል። የምታምነው አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማለም!!
ኢትዮጵያውያንን እንደ ሰው የማይቆጥሩትና በነዳጅ የደለቡት የአረብ ደናቁ&ርት ወንድማችንን ለአረመኔው አገዛዝ አሳልፈው ሰጥተውታል። የምታምነው አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማለም!!

እንደ ETV እና FBC ያሉ የብልጽግና ሚዲያዎች የበሺር አል አሳድን መፈርጠጥ ለመዘገብ ምነው ፈሩ? በስሱም ቢሆን ሂዱበት እንጂ 😂

ወደ አዲስ አበባ እየተኮሰ እንዲገባ የተፈቀደለት የኦነግ ሼኔ ታጣቂ በተኮሰው ጥይት መገናኛ አካባቢ አንዲት ሴት ተመትታ ሕይወቷ አልፏል። ደም ሳያፈስሱ መደሰት የማይችሉ ጉዶች !! https://t.me/assayede

በዛሬው እለት በሀብቴ ወልዴ እና በባዬ ቀናው የሚመራው የጎንደር አማራ ፋኖ ውሕደት ፈጽሟል!✊

ፋኖ ሆይ፦ እንደ ሶሪያ አማፂያን አንድ ሆነህ በመታገል ይሄን በአንድ ተራ ሰው ጭንቅላት የሚመራን ፓርቲ ማሽቀንጠር ግድ ይልኻል። ፩ አማራ!!

ሰበር ዜና በግዳጅ ታፍሰው ብር ሸለቆ ማሰልጠኛ የገቡትን በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች የአማራ ፋኖ በጎጃም በወሰደው ኦፕሬሽን ካምፑን ሰብሮ አስወጥቷቸዋል። ማሰልጠኛ ካምፑን የማይጠብቅ ሠራዊት አገር ሲጠብቅ አስበኸዋል?😂 ደስ ደስ እያለኝ ነው 😂😂

ማጭበርበሩን ተይውና የሰማዩ ጌታ በፓስተሮች አንደበት ላይ አድሮ የሰጠሽን የአቃቢ ነዋይ ሹመት ተቀብለሽ የአገዛዙን የበጀት እጥረት ትቀርፊያለሽ ወይስ አትቀርፊም? እሺም፣ እምቢም የሌለው ነገር መዘብ
ማጭበርበሩን ተይውና የሰማዩ ጌታ በፓስተሮች አንደበት ላይ አድሮ የሰጠሽን የአቃቢ ነዋይ ሹመት ተቀብለሽ የአገዛዙን የበጀት እጥረት ትቀርፊያለሽ ወይስ አትቀርፊም? እሺም፣ እምቢም የሌለው ነገር መዘብዘቡን ተይውና የመንግሥት አርቲስት ነሽ ወይስ የሕዝብ? ምርጫው ያንቺ ነው።

photo content

photo content

በብዙ ጥረት የተለኮሰውንና በብዙ መስዋዕትነት ለድል የተቃረበውን ቅዱስ ትግል ለማርከስ መሞከር ከኀጢአት ሁሉ የከፋ ትልቅ ኀጢአት ነው።
በብዙ ጥረት የተለኮሰውንና በብዙ መስዋዕትነት ለድል የተቃረበውን ቅዱስ ትግል ለማርከስ መሞከር ከኀጢአት ሁሉ የከፋ ትልቅ ኀጢአት ነው።

ጋበዝኳችሁ