TenaSeb - ጤና ሠብ
الذهاب إلى القناة على Telegram
ሠላም- 👋 ይህ TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና ነው:: - ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103 አየር ጤና ፣ ኪዳነምህረት ቤ/ክ ፊት ለፊት። ለበለጠ መረጃ 👉🏽 https://youtube.com/@tenaseb-?si=TAxp4fhX-YijtoJn
إظهار المزيد3 768
المشتركون
-224 ساعات
-167 أيام
-8330 أيام
أرشيف المشاركات
3 768
ሴቷ ለምን እንቢ ትላለች? ሙሉ ቪዲዮ YouTube ላይ
TenaSeb -ለሴቶች!
በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
የወር አበባ መምጣት ያለበት በየትኛው የእድሜ ክልል ነው
TenaSeb -ለሴቶች!
በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
_እስቲችየተሰራላት_ሴት_ማድረግያለባት_ጥንቃቄዎች-_Episiotomy_Self-care_in_Amharic
TenaSeb -ለሴቶች!
በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
🐚አንዳንድ የተለመዱ የብልት ጤንነት ችግሮች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
🌚የእርሾ ኢንፌክሽን (Yeast Infections): እነዚህ ኢንፌክሽኖች በፈንገስ (Candida) የሚከሰቱ ሲሆን ማሳከክ፣ መቃጠል እና ወፍራም ነጭ ፈሳሽ ሊያስከትሉ ይችላሉ።
🌸ቤት ውስጥ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው ነገሮች: አንዳንድ ሴቶች እርጎ (probiotics) መመገብ ወይም ከጣፋጭ ነገሮች መራቅ ምልክቶቹን ሊያቃልል እንደሚችል ይናገራሉ። ሆኖም መድኃኒት የሚያስፈልገው የበረታ ስሜት ላለው ኢንፌክሽን ሐኪም ማማከር ተመራጭ ነው።
🌚ባክቴሪያል ቫጂኖሲስ (Bacterial Vaginosis - BV): ይህ የሚከሰተው በብልት ውስጥ ያሉ የባክቴሪያዎች አለመመጣጠን ሲሆን፣ መጥፎ ሽታ ያለው (የአሳ ሽታ ሊኖረው ይችላል) ቀጭን ግራጫ ፈሳሽ ሊያስከትል ይችላል።
🌸ቤት ውስጥ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው ነገሮች: ከሽታ ነጻ የሆኑ ሳሙናዎችን መጠቀም፣ ጥጥ የውስጥ ሱሪ መልበስ እና ዶውሺንግ አለመጠቀም የባክቴሪያዎችን መጠነ ሚዛን ለመጠበቅ ይረዳል ።
BV የህክምና ክትትል የሚያስፈልገው ኢንፌክሽን ነው።
🌚ትሪኮሞኒየስ (Trichomoniasis): በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፍ ኢንፌክሽን ሲሆን፣ አረንጓዴ-ቢጫ ፈሳሽ፣ ማሳከክ እና የሽንት መቃጠል ሊያስከትል ይችላል።
🌸ይህ ኢንፌክሽን በህክምና ብቻ ስለሚታከም የህክምና ባለሙያ ማማከር አስፈላጊ ነው።
🌚የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን (Urinary Tract Infections - UTIs): በሽንት ቱቦ ውስጥ የሚከሰት ኢንፌክሽን ሲሆን፣ የሚያቃጥል ሽንት፣ ተደጋጋሚ ሽንት እና የታችኛው ክፍል ላይ የሆድ ህመም ሊያስከትል ይችላል።
TenaSeb -ለሴቶች!
በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
የወሊድ_መቆጣጠርያን_ካቆምኩ_ከስንት_ግዜ_በኃላ_ነው_ማርገዝ_የምችለው___How_Soon_Can_I_Get_Pregnant_Once_I_m_Off_Birth_Control
TenaSeb -ለሴቶች!
በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
ምጥን ለመሞከር ቅድመ-ሁኔታዎች
TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና -
አየር ጤና ፣ ኪዳነምህረት ቤ/ክ ፊት ለፊት።
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
ለምጥ እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ ሴቶች ብታደርጉ ሚጠቅማችሁን በዚ Video
TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና - አየር ጤና ኪዳነምህረት ቤ/ክ ፊት ለፊት
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
Happy International Nurses Day
መልካም የነርሶች ቀን
TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና -
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
እርግዝና ከ41 ሳምንት በላይ መቆየት የለበትም ወይ?
TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና -
ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
3 768
የቆዳ ሸንተረር በእርግዝና
🔴ህክምናው ምን ይመስላል?
📌የቆዳ ሸንተረር በህይወት ላይ የሚያመጣው ምንም አይነት የሆነ አስጊ ሁኔታ የለም።
📌 ህክምናው ሙሉ በሙሉ ሸንተረሩን ማጥፋት አይችልም፤ ነገር ግን የሸንተረሩን ከለር መቀነስ እና አካባቢው ካለው የቆዳ ሁኔታ ጋር ለማመሳሰል መሞከር ይሆናል።
📌የተለያዩ የህክምና ዘዴ አይነቶች ሲኖሩ ከነኚህም ውስጥ ቆዳ ላይ የሚቀቡ ቅባቶች , እንደ Tretinoin እና Hyaluronic acid ንጥረ ነገር የያዙ መድሀኒቶች እና የጨረር ወይም የሌዘር ህክምና አይነቶች ተጠቃሾች ናቸው።
📌 መድሀኒቶቹ (የሚቀቡትም ሆኑ የጨረር ህክምናዎቹ) በእርግዝና ወቅት በፍፁም መጠቀም አይፈቀዱም፤ ይህም የሆነበት ምክንያት ለፅንሱ ካላቸው ጉዳት ነው።
🔴 ቀድሞ መከላከል ይቻል ይሆን?
👉 🧴🧴በአለም ላይ ብዙ አይነት የኮስሞቲክ ውጤቶች እንደ ክሬም፣ ሎሽን፣ ቅባቶች እንደ ኮኮናት(cocoa butter) ፣ ኦሊቭ (Olive oil)፣ ቫይታሚን E የያዙ መድሀኒቶች እና የመሳሰሉት ከእርግዝና በፊትም ሆነ በእርግዝና ላይ የቆዳ ሸንተረር ይጠቅማሉ ተብለው የተሞከሩ ቢሆንም ከውጤት አንፃር ግን ምንም አይነት አመርቂ ውጤት አላመጡም።
ማድረግ የሚጠበቅብሽ ነገር
👌 ኪሎሽን መቀነስ
👌 ፈሳሽ በደንብ መውሰድ
👌 የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
👌 የቆዳ ላይ ሸንተረሮች ገና እንደታዩ ጊዜ ሳይሰጡ የቆዳ ሀኪም ማማከር :- ይህ ሸንተረሮቹ በእንጭጭነታቸው ስለሚገኙ በቀላሉ ባሉት መድሀኒቶች ማከም ስለሚቻል።3 768
የቆዳ ሸንተረር በእርግዝና
🔴ህክምናው ምን ይመስላል?
📌የቆዳ ሸንተረር በህይወት ላይ የሚያመጣው ምንም አይነት የሆነ አስጊ ሁኔታ የለም።
📌 ህክምናው ሙሉ በሙሉ ሸንተረሩን ማጥፋት አይችልም፤ ነገር ግን የሸንተረሩን ከለር መቀነስ እና አካባቢው ካለው የቆዳ ሁኔታ ጋር ለማመሳሰል መሞከር ይሆናል።
📌የተለያዩ የህክምና ዘዴ አይነቶች ሲኖሩ ከነኚህም ውስጥ ቆዳ ላይ የሚቀቡ ቅባቶች , እንደ Tretinoin እና Hyaluronic acid ንጥረ ነገር የያዙ መድሀኒቶች እና የጨረር ወይም የሌዘር ህክምና አይነቶች ተጠቃሾች ናቸው።
📌 መድሀኒቶቹ (የሚቀቡትም ሆኑ የጨረር ህክምናዎቹ) በእርግዝና ወቅት በፍፁም መጠቀም አይፈቀዱም፤ ይህም የሆነበት ምክንያት ለፅንሱ ካላቸው ጉዳት ነው።
🔴 ቀድሞ መከላከል ይቻል ይሆን?
👉 🧴🧴በአለም ላይ ብዙ አይነት የኮስሞቲክ ውጤቶች እንደ ክሬም፣ ሎሽን፣ ቅባቶች እንደ ኮኮናት(cocoa butter) ፣ ኦሊቭ (Olive oil)፣ ቫይታሚን E የያዙ መድሀኒቶች እና የመሳሰሉት ከእርግዝና በፊትም ሆነ በእርግዝና ላይ የቆዳ ሸንተረር ይጠቅማሉ ተብለው የተሞከሩ ቢሆንም ከውጤት አንፃር ግን ምንም አይነት አመርቂ ውጤት አላመጡም።
ማድረግ የሚጠበቅብሽ ነገር
👌 ኪሎሽን መቀነስ
👌 ፈሳሽ በደንብ መውሰድ
👌 የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
👌 የቆዳ ላይ ሸንተረሮች ገና እንደታዩ ጊዜ ሳይሰጡ የቆዳ ሀኪም ማማከር :- ይህ ሸንተረሮቹ በእንጭጭነታቸው ስለሚገኙ በቀላሉ ባሉት መድሀኒቶች ማከም ስለሚቻል።3 768
Doctors in Ethiopia — This is for you
ILAMED brings its globally recognized Aesthetic Medicine & Cosmetology Training to Addis Ababa.
📍 Addis Ababa, Ethiopia
📅 May 26 – 30, 2026
🎓 Programs Offered:
• Fellowship in Aesthetic Medicine (FAM)
• Fellowship in Medical Cosmetology (FMC)
• PG Diploma in Clinical Cosmetology (PGDCC)
• MSc in Aesthetic Medicine
💡 Why join this training?
✔️ Hands-on experience on real patients
✔️ Practical, skill-based learning
✔️ International protocols & advanced techniques 🌍
✔️ Expert mentorship for real clinical confidence
Early Registration Offer Available
💰 Discount valid until May 4, 2026
⚠️ Limited seats — high demand
📞 Call / WhatsApp: 096 894 5103
👉 Register now: https://forms.gle/NsdXXWWs7KhZusjG8
or call us for details
🌐 www.ilamed.org
3 768
ከአባላዘር በሽታ ጋር ተያይዞ መታወቅ ያለባቸው ነጥቦች🛑/ዶ/ር ዝማሬ/ዶ/ር ሸምሴ/
https://youtu.be/Ki_gsooQtxg
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
