uk
Feedback
TenaSeb - ጤና ሠብ

TenaSeb - ጤና ሠብ

Відкрити в Telegram

ሠላም- 👋 ይህ TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና ነው:: - ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103 አየር ጤና ፣ ኪዳነምህረት ቤ/ክ ፊት ለፊት። ለበለጠ መረጃ 👉🏽 https://youtube.com/@tenaseb-?si=TAxp4fhX-YijtoJn

Показати більше
3 768
Підписники
-224 години
-167 днів
-8330 день
Архів дописів
ሴቷ ለምን እንቢ ትላለች? ሙሉ ቪዲዮ YouTube ላይ TenaSeb -ለሴቶች! በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

የወር አበባ መምጣት ያለበት በየትኛው የእድሜ ክልል ነው TenaSeb -ለሴቶች! በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

_እስቲችየተሰራላት_ሴት_ማድረግያለባት_ጥንቃቄዎች-_Episiotomy_Self-care_in_Amharic TenaSeb -ለሴቶች! በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

🐚አንዳንድ የተለመዱ የብልት ጤንነት ችግሮች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ 🌚የእርሾ ኢንፌክሽን (Yeast Infections): እነዚህ ኢንፌክሽኖች በፈንገስ (Candida) የሚከሰቱ ሲሆን ማሳከክ፣ መቃ
🐚አንዳንድ የተለመዱ የብልት ጤንነት ችግሮች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ 🌚የእርሾ ኢንፌክሽን (Yeast Infections): እነዚህ ኢንፌክሽኖች በፈንገስ (Candida) የሚከሰቱ ሲሆን ማሳከክ፣ መቃጠል እና ወፍራም ነጭ ፈሳሽ ሊያስከትሉ ይችላሉ። 🌸ቤት ውስጥ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው ነገሮች: አንዳንድ ሴቶች እርጎ (probiotics) መመገብ ወይም ከጣፋጭ ነገሮች መራቅ ምልክቶቹን ሊያቃልል እንደሚችል ይናገራሉ። ሆኖም መድኃኒት የሚያስፈልገው የበረታ ስሜት ላለው ኢንፌክሽን ሐኪም ማማከር ተመራጭ ነው። 🌚ባክቴሪያል ቫጂኖሲስ (Bacterial Vaginosis - BV): ይህ የሚከሰተው በብልት ውስጥ ያሉ የባክቴሪያዎች አለመመጣጠን ሲሆን፣ መጥፎ ሽታ ያለው (የአሳ ሽታ ሊኖረው ይችላል) ቀጭን ግራጫ ፈሳሽ ሊያስከትል ይችላል። 🌸ቤት ውስጥ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው ነገሮች: ከሽታ ነጻ የሆኑ ሳሙናዎችን መጠቀም፣ ጥጥ የውስጥ ሱሪ መልበስ እና ዶውሺንግ አለመጠቀም የባክቴሪያዎችን መጠነ ሚዛን ለመጠበቅ ይረዳል ። BV የህክምና ክትትል የሚያስፈልገው ኢንፌክሽን ነው። 🌚ትሪኮሞኒየስ (Trichomoniasis): በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፍ ኢንፌክሽን ሲሆን፣ አረንጓዴ-ቢጫ ፈሳሽ፣ ማሳከክ እና የሽንት መቃጠል ሊያስከትል ይችላል። 🌸ይህ ኢንፌክሽን በህክምና ብቻ ስለሚታከም የህክምና ባለሙያ ማማከር አስፈላጊ ነው። 🌚የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን (Urinary Tract Infections - UTIs): በሽንት ቱቦ ውስጥ የሚከሰት ኢንፌክሽን ሲሆን፣ የሚያቃጥል ሽንት፣ ተደጋጋሚ ሽንት እና የታችኛው ክፍል ላይ የሆድ ህመም ሊያስከትል ይችላል። TenaSeb -ለሴቶች! በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

የወሊድ_መቆጣጠርያን_ካቆምኩ_ከስንት_ግዜ_በኃላ_ነው_ማርገዝ_የምችለው___How_Soon_Can_I_Get_Pregnant_Once_I_m_Off_Birth_Control TenaSeb -ለሴቶች! በ online ምክር ወይም በአካል ህክምና ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

ምጥን ለመሞከር ቅድመ-ሁኔታዎች TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና - አየር ጤና ፣ ኪዳነምህረት ቤ/ክ ፊት ለፊት። ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

"C:\dr faysel clinic\dr admasu 2\dr admasu 2.mp4"

ለምጥ እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ ሴቶች ብታደርጉ ሚጠቅማችሁን በዚ Video TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና - አየር ጤና ኪዳነምህረት ቤ/ክ ፊት ለፊት ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

አዲስ ለወለደች ሴት ማለት የሌለብን

Happy International Nurses Day መልካም የነርሶች ቀን TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና - ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103
Happy International Nurses Day መልካም የነርሶች ቀን TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና - ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

እርግዝና ከ41 ሳምንት በላይ መቆየት የለበትም ወይ? TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና - ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

TenaSeb -ጤናሰብ የሴቶች ህክምና - አየር ጤና ኪዳነምህረት ቤ/ክ ፊት ለፊት ቀጠሮ ለመያዝ 096 894 5103

መልካም የእናቶች ቀን! ጤናሰብ - +251 96 894 5103
መልካም የእናቶች ቀን! ጤናሰብ - +251 96 894 5103

የቆዳ ሸንተረር በእርግዝና 🔴ህክምናው ምን ይመስላል? 📌የቆዳ ሸንተረር በህይወት ላይ የሚያመጣው ምንም አይነት የሆነ አስጊ ሁኔታ የለም። 📌 ህክምናው ሙሉ በሙሉ ሸንተረሩን ማጥፋት አይችልም፤ ነ
የቆዳ ሸንተረር በእርግዝና 🔴ህክምናው ምን ይመስላል?          📌የቆዳ ሸንተረር በህይወት ላይ የሚያመጣው ምንም አይነት የሆነ አስጊ ሁኔታ የለም።         📌 ህክምናው ሙሉ በሙሉ ሸንተረሩን ማጥፋት አይችልም፤ ነገር ግን የሸንተረሩን ከለር መቀነስ እና አካባቢው ካለው የቆዳ ሁኔታ ጋር ለማመሳሰል መሞከር ይሆናል።         📌የተለያዩ የህክምና ዘዴ አይነቶች ሲኖሩ ከነኚህም ውስጥ ቆዳ ላይ የሚቀቡ ቅባቶች , እንደ Tretinoin እና Hyaluronic acid ንጥረ ነገር የያዙ መድሀኒቶች እና የጨረር ወይም የሌዘር ህክምና አይነቶች ተጠቃሾች ናቸው።         📌 መድሀኒቶቹ (የሚቀቡትም ሆኑ የጨረር ህክምናዎቹ) በእርግዝና ወቅት በፍፁም መጠቀም አይፈቀዱም፤ ይህም የሆነበት ምክንያት ለፅንሱ ካላቸው ጉዳት ነው። 🔴 ቀድሞ መከላከል ይቻል ይሆን?        👉 🧴🧴በአለም ላይ ብዙ አይነት የኮስሞቲክ ውጤቶች እንደ ክሬም፣ ሎሽን፣ ቅባቶች እንደ ኮኮናት(cocoa butter) ፣ ኦሊቭ  (Olive oil)፣ ቫይታሚን E የያዙ መድሀኒቶች እና የመሳሰሉት ከእርግዝና በፊትም ሆነ በእርግዝና ላይ የቆዳ ሸንተረር ይጠቅማሉ ተብለው የተሞከሩ ቢሆንም ከውጤት አንፃር ግን ምንም አይነት አመርቂ ውጤት አላመጡም። ማድረግ የሚጠበቅብሽ ነገር 👌 ኪሎሽን መቀነስ 👌 ፈሳሽ በደንብ መውሰድ 👌 የተመጣጠነ ምግብ መመገብ 👌 የቆዳ ላይ ሸንተረሮች ገና እንደታዩ ጊዜ ሳይሰጡ የቆዳ ሀኪም ማማከር :- ይህ ሸንተረሮቹ በእንጭጭነታቸው ስለሚገኙ በቀላሉ ባሉት መድሀኒቶች ማከም ስለሚቻል።

Doctors in Ethiopia — This is for you ILAMED brings its globally recognized Aesthetic Medicine & Cosmetology Training to Addi
Doctors in Ethiopia — This is for you ILAMED brings its globally recognized Aesthetic Medicine & Cosmetology Training to Addis Ababa. 📍 Addis Ababa, Ethiopia 📅 May 26 – 30, 2026 🎓 Programs Offered: • Fellowship in Aesthetic Medicine (FAM) • Fellowship in Medical Cosmetology (FMC) • PG Diploma in Clinical Cosmetology (PGDCC) • MSc in Aesthetic Medicine 💡 Why join this training? ✔️ Hands-on experience on real patients ✔️ Practical, skill-based learning ✔️ International protocols & advanced techniques 🌍 ✔️ Expert mentorship for real clinical confidence Early Registration Offer Available 💰 Discount valid until May 4, 2026 ⚠️ Limited seats — high demand 📞 Call / WhatsApp: 096 894 5103 👉 Register now: https://forms.gle/NsdXXWWs7KhZusjG8 or call us for details 🌐 www.ilamed.org

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረስዎ። መልካም በዓል! @tenaseb
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረስዎ። መልካም በዓል! @tenaseb

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! @tenaseb
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! @tenaseb

ከአባላዘር በሽታ ጋር ተያይዞ መታወቅ ያለባቸው ነጥቦች🛑/ዶ/ር ዝማሬ/ዶ/ር ሸምሴ/ https://youtu.be/Ki_gsooQtxg