cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🍃🍃منهج السلفي طريقنا الي الله🍃🍃መንሀጅ ሰለፍ የልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና መመሪያሺ ቁርዓን እንድሁም ነው ሱና

መንሀጅ ሰለፍ የጀግኖች ጎዳና ዩልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና!! ውዷ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሺ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሺው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሺ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጅ ሠለፍያ አቂዳ እምነቴ!! https://t.me/as_selefiy ሀሳብ ፣አስተያየት፣ እርማት ካለወት @selefya7bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 815
المشتركون
+2724 ساعات
+6067 أيام
+61330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ከነፍስ መረጋጋትና ከውስጥ ሰላም በላይ ምን ሀብት አለ? ስለፈለግንና ስለሮጥን ብቻ የማናገኘው የአሏህ ስጦታ ነው። በቃ አሏህ ላይ ችክክ ብሎ የመለጠፍ ፍሬ፣ የኢማን ውጤት ነው። ✍️=ከተበሁ አብዱረህማን አማን!! ~~[«መልካም ለይል»]
إظهار الكل...
3 ነገሮች ለሴት ልጅ ክብርና ልቅናን ትጨምራለች ➡️አደብ ➡️እውቀትና ➡️ጥሩ ስነምግባር  منقول
إظهار الكل...
. أرعِ قلبك للآية.. ﴿ وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ ﴾.
إظهار الكل...
تلاوه_الشيخ_نايف_الفيصل_وَلَا_تَحْسَبَنَّ1.m4a3.87 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እባካችሁ ሴቶች ወቅቱ የዝናብ ነዉና ሜካፕ መጠቀማችሁን አቁሙ⁉️ ይኸው አንዷ ዝናብ¡ ፊቷን አጥቦ የሴኔጋል ስደተኛ አስመስሏት ¡ የምትገባበት ጠፍቷታል !! መንቁል ነው= ~ ~~~~ ✍️ግን የዝናቡ ወቅት እየመጣ ነው ሀምሌ ሊገባ ነው ከሀምሌ ቀጥሎ ነሀሴ ነው፡ ግን «ወማአድሯከ ሴኔጋል»!? እማታመጡት የለም እኮ¡ ለማንኛውም ዝናብ ፍራቻ ሳይሆን ዝናብ እንድዘንብ ያደረገውን ብቸኛ አላህ ፉሩ!! እንፍራ እንድትቀባቡ ለተፈቀደለት ብቻ ተቀባቡ ፡ ከዛውጭ ተከልከሉ ጥሩ አይደለም!! ለእኛ ለማይፈቀዱ ሰወች ስንቀባባ ስንለባብስ፣ ሽቶ ስንቀባ በእኛ ስበብ በላ ይከሰታል ስለዚህ የበላ ስበብ አንሁን !? ሰወችን አዛ አናድርግ!! =
إظهار الكل...
𝕥𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞 ከተጠቀምን አይቀር ለምን በመልካም ነገር ላይ አንጠመድም ? social media በጣም ብዙ መጥፎ እና ቆሻሻ እንዳለው ሁሉ ብዙ ኸይር አለው ። ዲናችን ለመማር በቀላሉ እነኚህ ውብ የሱና ቻናሎች ተቀላቀሉ 👇
إظهار الكل...
ⓙⓞⓘⓝ 🌾𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙
𝕔𝕝𝕚𝕔𝕜 ➹ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝🌱
¢нαииєℓ 🌿
✍️ሞት አያስፈቅድም.....🖊 ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ🖊 ሞት ማንንም አያስጠነቅቅም። አንድ ሰው ያለምንም ማስጠንቀቂያ ምልክት (በድንገት) ሊሞት ይችላል። አንድ ሰው በፍራሹ ላይ እንደተኛ ሊሞት ይችላል። በወንበሩ ላይ ቁጭ ብሎ እየሰራም ሊሞት ይችላል። እንዲሁም በመንገድ ላይ እየተጓዘ ሊሞትም ይችላል። በየትኛውም ሁኔታ ቢሆን የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ስራው ይቋረጣል። ልክ የአላህ መልእክተኛ እንዳሉት 【የአደም ልጅ በሞተ ጊዜ ከሶስት ነገር በቀር ስራው ይቋረጣል። ① ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ② ጠቃሚ እውቀትና ③ ዱአ የሚያደርግለት ደግ ልጅ ትቶ የሄደ ሲቀር】ስለዚህ ሳታስበው በድንገት ሞት ከመምጣቱ በፊት በመልካም ስራ ላይ ተሽቀዳደም። 📚 شرح رياض الصالحين (م٢، ص٤٣) አሏህ  ካቲማችንን  ያሳምርልን 💧 =
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አስራ ምናምን አመት አረብ አገር እየለፋን  ያለን እህቶች  ልብ እንግዛ ብተለይ ቤት ቀይረን መስራት እየቻልን ልጆቹ መዳሞ እያልን ቁርአን ላለ መቅራት ሰላት በስአቱ ላለመስገድ የምናቀርባቸው ምክንያቶች  ለዱኒያ አስራ ምናምን ሰአት እየሰራን ቁርአን ለመቅራት ጊዜ የለንም የምንል  ኔት የለኝም የሚባል ምክንያት የምናቀርብ አሄራን እንሰብ ዱኒያ አላፊ ናት!! ለድንሺ ካልተመቸ ድንሺን እሚቃረን ስራ ከሆነ  ቀይሪ!! =
إظهار الكل...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እስኪ ስራ ካገኛችሁ በጀመዓችሁ ዱባይ እና ሳዑድ ስራ ፈልጉ በዚህ አሳውቁን @selefya7bot ☝️☝️☝️
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
يقول ابن عثيمين - رحمه الله - : ‏" إطالة الدعاء تدل على محبة الداعي؛ لأنَّ الإِنسان إذا أحب شيئًا أحب طول مناجاته، فأنت متصل بالله في الدعاء، فتطويلك الدعاء وبسطك له دليل على محبتك لمناجاة الله عزَّ وجل ". ‏
• ‏الشرح الممتع (٣٢٠/٥)
=
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ያለ ምክኒያት የሚወድሽን አምላክ እያሰብሽ!! ያለ ምክኒያት የሚጠሉሽን ሰዎች እርሻቸው ! [ሰባሓል ኸይር].....▹▿
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.