ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 895 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 281 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 555 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 895 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 17 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -184، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -25، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.28‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.92‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 961 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 18 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 895
المشتركون
-2524 ساعات
-507 أيام
-18430 أيام
أرشيف المشاركات
ኡኽታዬ የባልሽን ስልኩን ሳይሆን ልቡን ጥለፊ! ከልቡ ከሌለሽ አስር ጊዜ ስልኩን ብታስሪ እስከጠለፍሽዉ ስልክ ጥሎሽ ይሄዳል። የዛኔስ ምኑን ትይዣለሽ? ልቡን ከጠለፍሽ ግን ሁሌም ካንችዉ ጋር ነው ሐሳቡ ሁሉ አንች ትሆኛለሽ። #ጠንቀቅ በይ ለማለት ነው ¤t.me/Nisau_As_Selefiya

መልካም ዜና በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ይሰጥ የነበረውና በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደረስ በነገው እለት(ቅዳሜ) በይፋ የሚጀመር መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።እንደሚታወቀው ከፈጅር በኋላ ሲሰጥ የነበረው #የአቡ_ዳውድ ኪታቡ በማለቁ በቦታው #ሱነኑ_አት'ቲርሚዚይ የሚጀመር ይሆናል በተጨማሪ #በይቁኒያ ትምህርት አብሮ ይሰጣል በመሆኑንም ትምሀርቱን መሳተፍ የምትፈልጉ ኪታቦቹን ፈጥናችሁ በማዘጋጀት ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል። ከመغሪብ በኋላ የተፍሲር ትምህርትም እንደ አዲስ የሚጀመር ይሆናል። አድስ መሳተፍ ለምትፈልጉና ቦታውን ለማታውቁት፡አማራች (ኢማሙ ሻፊኢይ)መስጅድ ነው። የሊቭ ስርጭቶችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ፦ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

አበባ ትወዳላችሁ አይደል ስጦታ ዉሰዱ
+3
አበባ ትወዳላችሁ አይደል ስጦታ ዉሰዱ

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ صحيح الجامع 📚 (١١١٩)

تلاوة خاشعة سورة الكهف 🎙أبو ريس محمد بن إمام = t.me/https_Asselefya1

ቻናሉ ላይ ያለዉ ቦት ለጊዜዉ ስላሰረኝ በዚህኛዉ ቦት ኑ ሴቶች ብቻ መግባት የምትፈልጉ ስልካችሁ መክፈት አትርሱ ! 👇👇👇 @Ass_Selefyaa1bot

እንኳንም በሰላም ገባሺ ቀሪ ጊዜሺ የተባረከ ያማረ ይሁን ያ ኡሙ ሱፍያን መልካም ዜና ያሰማን በቅርቡ መልካም ጊዜ🌺

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውዶች እንደት ናችሁ ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ በጣም ደስ ይላል እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽

አድ ብላችሁ በቦት ስትመጡ ሪከርድ አስቀምጡልኝ እህቶች ብቻ! እና ስልካችሁ መክፈት አትርሱ ! 🍓ቤት ቤትኩም🍓 =

القارئ_بندر_بليلة_ومن_أظلم_ممن_افترى.mp36.66 MB

ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩ ሴቶችዬ🌺
ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩ ሴቶችዬ🌺

ሴትነትሽ አክከብሪ የማይመጥንሽ ቦታ አትገኚ ! በቀላል ነገር ራስሽ አታርክሺ ! ነቃ በይ ከሁሉም በፊት ክብር ይቀድማል በፍቅር ስም ራስሺን አታዋርጅ ትክክለኛ ወዳጅሽ ጊዜ ጠብቆ ይመጣል ለማይሆንሽ እና ለማይፈልግሽ ወንድ አትጃጃይ ንቂ በጊዜ አረፈደም። #ክብር =

ገላሽ መንገድ አይደለም ማንም አይመላለስበት። እቴ የክብር ልብስሽን ካወለቅሽ ወዲህ ራቁትሽን ነሽ። መራቆት ልብስ ማውለቅ ብቻ አይደለም። የሁሉንም አውቃለሁ ልብስ መልበስም መራቆት ነው። ደናቁራን የሞከሩትን ሁሉ መሞከር አያልቅሽም። ውበትሽን ካሜራ አይንገርሽ። የሚያስፈልግሽን፣ የሚገባሽን ሚድያ ሰፍሮ አይስጥሽ። አላደረግክልኝም፣ ከፍቶኛል ለማለት ብቻም ሳይሆን አመሰግንሀለሁ ለማለት አላህ ይናፍቅሽ። እቴ ሁሉም ወንድ ፊርዓውን አይደለም አሲያ ነኝ አትበይ። ሁሉም ወንድ ቀይስ አይደለም ለይላ ነኝ እያልሽ አትጃጃዩ! ቢመርሽም ዋጪው፣ ብትጠዪውም ተቀበዪው! በምናብ እንዳሰብሽው፣ በመፅሀፍት እንደቃረምሻቸው ታሪኮች፣ በስብከቶች እንደተመሰጥሽባቸው ሰዎች ህይወት ሳይሆን በዘመንሽ እራስሽን የገነባሽውን ያህል፣ ስብዕናሽን ያነፅሽውን ያህል ነው የምትኖሪው። እቴ መኖር ማለት መመኘት አይደለም። መኖር ማለት ጌታሽን ማወቅ፣ ካንቺ ለሚፈልገው መፍጨርጨር ነው።....ስነ ምግባርሽን በደንብ ሳታስውቢ፣ እንደ ሉጥ ሚስት ሆነሽ አላህ የጠየቅኩትን ከለከለኝ ለማለት ዘግናኝ ድፍረት አትታጠቂ! ቀድመሽ ወድቀሽ ጣሉኝ አትበይ! ቀና እንድትይ የሚያጎብጥሽን ፀፀት አትሸከሚ። የምትመኚውን እንድታገኚ ለተመኘሽው የምትገቢ ለመሆን ሞክሪ! t.me/abdu/rheman_aman

ቲላዋ ማስተካከል የምትፈልገለ ሸባቦች ኑ አሁን ላይቨ ላይ

―ለፍተቱል ከቢድ― ተጀምሯል! 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=2a1a9b567a9abe5327

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

Surah-Adh-dhariyat-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K).m4a6.25 MB