💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 895 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 281,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 555 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 895 名订阅者。
根据 17 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -184,过去 24 小时变化为 -25,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.28%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.92% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 961 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 18 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 895
订阅者
-2524 小时
-507 天
-18430 天
帖子存档
💡ኮርስ በ ቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!
📚لفتة الكبد إلى نصيحة الولد)
🎙 በወንድም አቡ ሱፍያን
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=8b812fad7017245ac8
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
ኡኽታዬ የባልሽን ስልኩን ሳይሆን ልቡን ጥለፊ! ከልቡ ከሌለሽ አስር ጊዜ ስልኩን ብታስሪ እስከጠለፍሽዉ ስልክ ጥሎሽ ይሄዳል።
የዛኔስ ምኑን ትይዣለሽ? ልቡን ከጠለፍሽ ግን ሁሌም ካንችዉ ጋር ነው ሐሳቡ ሁሉ አንች ትሆኛለሽ።
#ጠንቀቅ በይ ለማለት ነው
¤t.me/Nisau_As_SelefiyaRepost from Abu_Oubeida~channel
መልካም ዜና
በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ይሰጥ የነበረውና በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ደረስ በነገው እለት(ቅዳሜ) በይፋ የሚጀመር መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።እንደሚታወቀው ከፈጅር በኋላ ሲሰጥ የነበረው #የአቡ_ዳውድ ኪታቡ በማለቁ በቦታው #ሱነኑ_አት'ቲርሚዚይ የሚጀመር ይሆናል በተጨማሪ #በይቁኒያ ትምህርት አብሮ ይሰጣል በመሆኑንም ትምሀርቱን መሳተፍ የምትፈልጉ ኪታቦቹን ፈጥናችሁ በማዘጋጀት ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል።
ከመغሪብ በኋላ የተፍሲር ትምህርትም እንደ አዲስ የሚጀመር ይሆናል።
አድስ መሳተፍ ለምትፈልጉና ቦታውን ለማታውቁት፡አማራች (ኢማሙ ሻፊኢይ)መስጅድ ነው።
የሊቭ ስርጭቶችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ፦
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
أفضلُ الصلواتِ عندَ اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ
صحيح الجامع 📚 (١١١٩)
تلاوة خاشعة سورة الكهف
🎙أبو ريس محمد بن إمام
=
t.me/https_Asselefya1
ቻናሉ ላይ ያለዉ ቦት ለጊዜዉ ስላሰረኝ በዚህኛዉ ቦት ኑ ሴቶች ብቻ መግባት የምትፈልጉ ስልካችሁ መክፈት አትርሱ !
👇👇👇
@Ass_Selefyaa1bot
እንኳንም በሰላም ገባሺ ቀሪ ጊዜሺ የተባረከ ያማረ ይሁን ያ ኡሙ ሱፍያን መልካም ዜና ያሰማን በቅርቡ መልካም ጊዜ🌺
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውዶች እንደት ናችሁ
ሀገራችን ገብተን ለማመድን እኮ
በጣም ደስ ይላል
እህታችሁ ቢንት ጀማል ከሀገር ውስጥ✍🏽
አድ ብላችሁ በቦት ስትመጡ ሪከርድ አስቀምጡልኝ እህቶች ብቻ! እና ስልካችሁ መክፈት አትርሱ ! 🍓ቤት ቤትኩም🍓
=
ሴትነትሽ አክከብሪ የማይመጥንሽ ቦታ አትገኚ ! በቀላል ነገር ራስሽ አታርክሺ !
ነቃ በይ ከሁሉም በፊት ክብር ይቀድማል በፍቅር ስም ራስሺን አታዋርጅ ትክክለኛ ወዳጅሽ ጊዜ ጠብቆ ይመጣል ለማይሆንሽ እና ለማይፈልግሽ ወንድ አትጃጃይ ንቂ በጊዜ አረፈደም።
#ክብር
=ገላሽ መንገድ አይደለም ማንም አይመላለስበት። እቴ የክብር ልብስሽን ካወለቅሽ ወዲህ ራቁትሽን ነሽ። መራቆት ልብስ ማውለቅ ብቻ አይደለም። የሁሉንም አውቃለሁ ልብስ መልበስም መራቆት ነው።
ደናቁራን የሞከሩትን ሁሉ መሞከር አያልቅሽም። ውበትሽን ካሜራ አይንገርሽ። የሚያስፈልግሽን፣ የሚገባሽን ሚድያ ሰፍሮ አይስጥሽ። አላደረግክልኝም፣ ከፍቶኛል ለማለት ብቻም ሳይሆን አመሰግንሀለሁ ለማለት አላህ ይናፍቅሽ።
እቴ ሁሉም ወንድ ፊርዓውን አይደለም አሲያ ነኝ አትበይ። ሁሉም ወንድ ቀይስ አይደለም ለይላ ነኝ እያልሽ አትጃጃዩ!
ቢመርሽም ዋጪው፣ ብትጠዪውም ተቀበዪው! በምናብ እንዳሰብሽው፣ በመፅሀፍት እንደቃረምሻቸው ታሪኮች፣ በስብከቶች እንደተመሰጥሽባቸው ሰዎች ህይወት ሳይሆን በዘመንሽ እራስሽን የገነባሽውን ያህል፣ ስብዕናሽን ያነፅሽውን ያህል ነው የምትኖሪው።
እቴ መኖር ማለት መመኘት አይደለም። መኖር ማለት ጌታሽን ማወቅ፣ ካንቺ ለሚፈልገው መፍጨርጨር ነው።....ስነ ምግባርሽን በደንብ ሳታስውቢ፣ እንደ ሉጥ ሚስት ሆነሽ አላህ የጠየቅኩትን ከለከለኝ ለማለት ዘግናኝ ድፍረት አትታጠቂ! ቀድመሽ ወድቀሽ ጣሉኝ አትበይ!
ቀና እንድትይ የሚያጎብጥሽን ፀፀት አትሸከሚ። የምትመኚውን እንድታገኚ ለተመኘሽው የምትገቢ ለመሆን ሞክሪ!
t.me/abdu/rheman_aman
Repost from ስለ ቀልባችን
―ለፍተቱል ከቢድ― ተጀምሯል!
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=2a1a9b567a9abe5327
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
Surah-Adh-dhariyat-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K).m4a6.25 MB
