ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 001 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 123 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 459 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 001 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -121، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 19.29‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 700 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 001
المشتركون
-1124 ساعات
-507 أيام
-12130 أيام
أرشيف المشاركات
¶ ጠንካራ ሴት እያለቀሰች የምትተኛ እና እየሳቀች የምትነሳ ነች። ሰዎች ሀዘኗን እንዳያዉቁ (እንዳይረዱ) ። =
ጠንካራ ሴት እያለቀሰች የምትተኛ እና እየሳቀች የምትነሳ ነች። ሰዎች ሀዘኗን እንዳያዉቁ (እንዳይረዱ) ። =

naqaa.studio-c1159f098ea5efadb8a87ed91db6975b(mp3).mp318.70 MB

ሰዎችን ዲናቸውን የምታስተምሩ ወደ መልካም ነገር የምታመላክቱ ሰዎች አብሺሩ!! ولا إحسان أعظم وأنفع من إحسان مَن يرشد الناس لأمر دينهم، ويعلمهم ما جهلوا، وينبههم لما عنه غفلوا. عبدالرحمن بن سِعدي [الفتاوى السعدية ( 626)] ሰዎችን ወደዲናቸዉ ጉዳይ የሚያመላክት የማይውቁትን የሚያስተምራቸዉ እና በዘነጉባቸውም ጉዳይ የሚያነቃቸው የሆነ ሰዉ ለሰዎች እየዋለዉ ካለዉ መልካም ውለታ በላይ የገዘፈ እና ይበልጥ የጠቀመ መልካም ውለታ የለም :: #ኢማም አስ-ሲዕዲይ

~ ርቀዉን እንኳን ስማችንን በጥሩ የሚያነሱን አይነት ሰዉ እንሁን! =

ጉድ ነዉ ጎበዝ ወደት እየሄድን ነዉ? እህቶች የትም ቦታ ስትሄዱ ኒቃባችሁን አታዉልቁ በተቻለ አቅም ራሳችሁ ጠብቁ ብዙ ወሮ በላዎች በዝተዋል ! ጭራሽ ተደብቆ ፎቶ ማንሳት ከዛ ካልከፈልሽ እያሉ ማስፈራራት ? ምን አይነት ደናቁራት ሰዎች ናቸዉ ግፈኞች ! =

ልብ ብላችሁ አድምጡትማ 👂👂👈

~ ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ 🙌

- وهــبِ لي يا ربُّ قبــــــولًا في السمــــاء والأرض ‏واجعلني راضياً مرضياً مباركاً أينما كنت. =

4_5785197007840742606.mp334.20 MB

ዳግም እስክመለስ መልካም ቆይታ ....🙌

«ሴት ልጅ የሚያዳምጣትን ወንድ ትፈልጋለች፤ ወንድ ልጅ ዝምተኛ ሴትን ይፈልጋል ! ~ ምን ማድረግ ይሻላል 🙌

🫳 በሀራም የጠገበሽ በሀላል አይወስድሺም። እህቴ ሆይ እወቂ! እዉነተኛ ወዳጅ የልብሺን በር በአባትሽ በር በኩል ያንኳኳል። አላህ በሚወደዉ በር በኩል ይመጣል። ጠንካራ በሆነ ቃልኢዳን ይወስድሻል። አላህ በሚፈልገዉ እና በሚወደዉ መልኩ። በድብቅ የሚወድሽማ የአንችን ቃል የሚወስድ የሚፈልገዉንም ነገር ይሄ በአላህ እምላለሁ በሀራም ከጠገበሽ በሀላል አይወስድሺም ። ይሄ ንያዉ ክህደት ነዉና።በልብ ይጫወታል። የወንድነት ምንነት (አልገባዉም) አያቅም። = t.me/https_Asselefya1