fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 286 مشترک است و جایگاه 6 159 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 357 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 286 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -60 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.73% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.18% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 390 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 168 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 286
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-6030 روز
آرشیو پست ها
" ልክ  ልንተኛ ጋደም ስንል ጭንቅላታችን ላይ  እየመጡ እንቅልፍ  የሚከለክሉን ሀጃዎች  በሙሉ አላህ ያሳካልን🤲 መልካም  ለይል...Family ✌️

መህርሽ ሀጅ ነዉ የሚለዉን አላህ ይዘዉጅሽ ! . . . የሆነ ቦታ ተለጥፋ ያገኘኋት ✌️ ላጤዎች አሚን በሏ.....🖐

«የተደገፍኩት አላህን እንደሆነ ቢያዉቁ ኖሮ እኔን ለመጣል ባልሞከሩ ነበር።» =

🙌 የጎረቤት ነገር አይድረስ

ወሽመጣችሁ በጠስኳ ሰሞን 🙌 ይቅር በሉኝ ከፍቻለሁ እሺ 👀 ይሄን ያክል እኔ የምለቀዉ ጠቅሞ የምታሰራጩ አልመሠለኝ ነበረ አየኋችሁ እኮ.....በቦት የቁጣ ናዳ ያወረዳችሁብኝ ሰሌም ኖ?

"‏إيَّاك أن يُزاحم الذَنب مَكانة القُرآن فِي قَلبك!" "ወንጀል በልብህ ውስጥ የቁርዓንን ቦታ እንዳይዝ ተጠንቀቅ!" =
"‏إيَّاك أن يُزاحم الذَنب مَكانة القُرآن فِي قَلبك!" "ወንጀል በልብህ ውስጥ የቁርዓንን ቦታ እንዳይዝ ተጠንቀቅ!" =

🔖ኢብኑ ተይሚያህ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- (ከቀደምት ሰለፎች እዲህ ተብሎ ተጠየቀ፡- ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል? እንዲህ ሲል መለሰ፡- አዎ፣ እንደ ተራሮች እስኪሆን ድረስ ይጨምራል፣
🔖ኢብኑ ተይሚያህ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- (ከቀደምት ሰለፎች  እዲህ ተብሎ ተጠየቀ፡- ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል? እንዲህ ሲል መለሰ፡- አዎ፣ እንደ ተራሮች እስኪሆን ድረስ ይጨምራል፣ እንደ አቧራ እስኪሆንም ድረስ ይቀንሳል።) مجموع الفتاوى [٢٢٦/٧]

እህቴ ከጌታሽ ጋር ባለሽ ቅርበት ውስጥ እራስሽን አግኝ...👌 =
እህቴ ከጌታሽ ጋር ባለሽ ቅርበት ውስጥ እራስሽን አግኝ...👌 =

ከስራችን ጋር ብቻ ወደ አላህ እንሄዳለን ዱኒያ ላይም ልክ እንዳልነበርን እንረሳለን። || t.me/https_Asselefya1

~ ከአላህ እርቃ  ደስታዋን ፍለጋ  እንደምትንከራተት ነፍስ አሳዛኝ ነፍስ የለም። =

📌قال عبدالله بن مسعود : 🔖አብደላህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋል፡- (مادمت في صلاة ، فأنت تقرع باب الملك ، ومن يقرع باب الملك يُفتح له ) “ሶ
📌قال عبدالله بن مسعود : 🔖አብደላህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋል፡- (مادمت في صلاة ، فأنت تقرع باب الملك ، ومن يقرع باب الملك يُفتح له )ሶላት ላይ እስከሆናችሁ ድረስ የንጉሡን በር እያንኳኳችሁ ነው፤ የንጉሡንም በር የሚያንኳኳ ሁሉ ይከፈትለታል።
حلية الأولياء (١/١٣٠)
=

"الحق ما قام الدليل عليه ؛وليس الحق فيما عمله الناس " "ሀቅ በማስረጃ የተደገፈ ነው፤ ሀቅ ሰዎች የሚያደርጉት አይደለም።" [مجموع فتاوى الشيخ ابن عثيمي
"الحق ما قام الدليل عليه ؛وليس الحق فيما عمله الناس " "ሀቅ በማስረጃ የተደገፈ ነው፤ ሀቅ ሰዎች የሚያደርጉት አይደለም።" [مجموع فتاوى الشيخ ابن عثيمين رحمه الله 7/ 367] =

قال ابن رجب ኢብኑ ረጀብ እንዲህ ብለዋል፡- : من عادة السلف أن يتخذوا في بيوتهم أماكن معدة للصلاة فيها . " ቀደምት ሰለፎች በቤታቸው ውስጥ ለሶላት የተወሰኑ
قال ابن رجب ኢብኑ ረጀብ እንዲህ ብለዋል፡- : من عادة السلف أن يتخذوا في بيوتهم أماكن معدة للصلاة فيها . " ቀደምት ሰለፎች በቤታቸው ውስጥ ለሶላት የተወሰኑ ቦታዎችን የመመደብ ልማድ ነበር። (فتح الباري: ١٦٩/٣) =

(وَاذْكُر رَبَكَ إِذَا نَسِيتَ) سُبحان الله الحمدُلله لا إلهَ إلا الله واللهُ أَكبر 🍃🌸🍃
(وَاذْكُر رَبَكَ إِذَا نَسِيتَ) سُبحان الله الحمدُلله لا إلهَ إلا الله واللهُ أَكبر 🍃🌸🍃

በጣም እንጅ.......ቸገረን እኮ🙌

" አንዳንዴ አቅም የሌለን መስለን ዝም ስንላችሁ የእዉነት የሌለን የሚመስላችሁ ሰዎች ሆይ አላህ ለሁሉም አቅም እና ችሎታ ሰጥቷል ላኪን አዉቀን ዝም ስንል ልክ ምንም እንደማንችል በኛ ላይ ለመረማመድ የምትሞክሩ ሰዎች ሆይ አንድ ቀን እንደምንችል ብናሳያችሁ ዳግም ወደ እኛ አትዞሩም። እረፉ እሺ! አዉቆ ፀጥ ያለ ሁሉ አቅም የሌለዉ ሞኝ አይደለም!! ~

اللهــم طــريق الصالحين، وثبات الصالحين، وخاتمةَ الصالحين  ! « አላህ ሆይ የደጋጎችን  መንገድ፣ የደጋጎችን  ጽናት እና የደጋጎችን ፍጻሜ ስጠን !» #መልካም ለይል