ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 001 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 123 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 459 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 001 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -121، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 19.29‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 700 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 001
المشتركون
-1124 ساعات
-507 أيام
-12130 أيام
أرشيف المشاركات
«ጓደኛ ማለት ሁሌ በልብህ የምታኖረዉ እንጅ አዲስ ሰዉ  ባገኘህ ቁጥር የምትቀይረዉ አይደለም።» = t.me/https_Asselefya1

የ "الثبات على السنة" ሪሳላህ ሙሉ ደርስ ⇛ደርስ ቁጥር 1 ⤋ t.me/durusuabihizam/3071 ⇛ደርስ ቁጥር 2 ⤋⤋ t.me/durusuabihizam/3075 ⇛ደርስ ቁጥር 3 ⤋⤋ t.me/durusuabihizam/3078 ⇛ደርስ ቁጥር 4 ⤋⤋ t.me/durusuabihizam/3083 ⇛ደርስ ቁጥር 5 ⇓⇓ t.me/durusuabihizam/308 ⇛ደርስ ቁጥር 6 ⇓⇓ t.me/durusuabihizam/3088 ⇛ደርስ ቁጥር 7 ⇓⇓ t.me/durusuabihizam/3107 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

እኔ በተረዳዉት መጠን ገርደፍ አድርጌ አማረኛ ጨምሬ የምለቅ የበለጠ ኦዶወ ብታደምጡት በደንብ ትረዳላችሁ ብዬ አስባለሁ ...እንዴ አረበኛ ግን የዉስጥ የሚገልፀ ቋንቋ አለ?

ለማንኛዉም ለኛ ባልሆነ አካል እንዴ ሀሳብ ባንቀና ጥሩ ነዉ።

አረ ዛሬ አድጡልኝ........

በማህበራዊ ሚድያ ተዋወቅሺዉ ፣ ከዛ ሚስት በባሏ እንደምትቀናዉ ትቀኒያለሽ፣ በአላህ ይሁንብሽ እንዴት ነዉ ይሄ? =

~ ንግግርህን በንግግር የምትመልስልህ(እኩል)የምትመላለስህ ሴት እንዳታገባ ተጠንቀቅ። እሷ ቤት አትገነባም፣ ባሏን አታግዝም፣ ልጆችንም በተርቢያ አታሳድግም።

በሀራም ወንድ የምታናግሪ ሴት ሆይ ልንገርሽ መጨረሻሽ ምን እንደሚሆን....ብታገቢኳ በፍርሀት ብታናግሪዉም ፣ ያሾፍብሻል፣ስለጥሩ የሆነ ተርቢያ ብታወሪዉ ያሾፍብሻል። ስለ አማና ብታወሪዉም ያሾፍብሻል። ነፍስሽ በመጠበቅ ላይ ጥረት አድርጊ ! =

+3
~ ሁሌም በአላህ ላይ ተንጠልጠል! በአላህ ላይ የተንጠለጠለ ኪሳራም ለዳማም አያገኚም። =

ሴት ባሏን በመታዘዝ ላይ ታዛለች ባል ለሚስቱ መልካም ሊዉል ታዟል።

አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ይህ ወንድማችን በአላህ ፍቃድ  ከዛም በናንተ ትብብር ተገኝቷል ሸር እያደረጋችሁ ለተባበራችሁን ሁሉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር

" እንደዚች አይነት ሴት ጮሌ እንሁን ስላችሁ🙌