ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 932 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 200 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 504 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 932 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -150، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.48‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 274 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 932
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-427 أيام
-15030 أيام
أرشيف المشاركات
"ጥፋት ያጠፋ ባልሽ ከጥፋቱ መመለስ ከፈለግሽ ወዳዉ ጥፋት እንዳጠፋ እሱ ላይ በመጮህ እና በመሳደብ ክብሩ መንካት ሳይሆን ያጠፋበት ስሜቱ ሲረጋጋ ቀስ ብለሽ ጥበብ በተሞላ መልኩ ክብሩ ጠብቀሽ ሳትጮሂ ድምፀሽ ለስለስ አድርገሽ በፍቅር ቃሎች አጣጥመሽ ነዉ ስህተቱ እንድታረም ማድረግ ያለብሽ ። =

{ أَفَمَنْ أَسَّسَ بُنْيَانَهُ عَلَى تَقْوَى مِنَ اللَّهِ وَرِضْوَانٍ خَيْرٌ أَمْ مَنْ أَسَّسَ بُنْيَانَهُ عَلَى شَفَا جُرُفٍ هَارٍ فَانْهَارَ بِهِ فِي نَارِ جَهَنَّمَ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ } .

إذا خرجت الكلمة الطَّيبة من قلبٍ تقيٍّ نقيٍّ؛ فحطَّت رحلها في قلبٍ مقبلٍ عليها؛ انتفع بها سامعها، ووجد المتكلِّم بها بركتها،
إذا خرجت الكلمة الطَّيبة من قلبٍ تقيٍّ نقيٍّ؛ فحطَّت رحلها في قلبٍ مقبلٍ عليها؛ انتفع بها سامعها، ووجد المتكلِّم بها بركتها، فانتقوا أطايب الكلِم، وأصلحوا قلوبكم قبل إصلاح ألسنتكم، والتمسوا قلوبًا واعيةً تتلقَّاها، تجدوا انتفاع السَّامعين، وتنالوا بركة إصلاح الدُّنيا والدِّين. #تغريد_العصيمي

🌴ታላቅ የዳዕዋና የኒካህ ፕሮግራም🪶 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የወንድማችን አቡ አብደሏህ እና የእህታችን ኡሙ አብዱሮሕማን የኒካህ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ ع
🌴ታላቅ የዳዕዋና የኒካህ ፕሮግራም🪶 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የወንድማችን አቡ አብደሏህ  እና  የእህታችን ኡሙ አብዱሮሕማን የኒካህ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ            〰〰    〰〰  〰〰〰〰〰〰           ተጋባዥ  እንግዶቻችን 1️⃣ኡስታዝ ኽድር አህመድ ርዕስ በሰአቱ ⚡️ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴይን ⚡️ርዕስ⚡️فوائد الزواج في الإسلام         🔢ወንድም አቡ አመቲረህማን ኡስማን ⚡️ርዕስ⚡️ምክር ለአዲስ ተጋቢዎች 💘ኡስታዝ አቡ ሳላህ 👉ርዕስ ስለተዋዱዕ 6️⃣ወንድም ሙሐመድ ሲራጅ 👉 ርዕስ= በሰአቱ ⚡️ወንድም አቡ ረያን ✅ግጥም ግብዣ                📣📗ቁርአን ይጋብዙናል       🇸🇦በሙሐመድ ሲራጅ 🇸🇦 🎙የፕሮግራሙ  መሪ ሙሐመድ ሲራጅ ▶️ ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ  ⏰በኢቲዮ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ⏰በሳኡዲ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ⏰በዱባይ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦         🎴   የሚተላለፍበት ቻናል🎴              👇👇👇👇👇👇👇👇          🎴http://t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

«ጅዳ» ወይም «መካ» ስራ የሰማችሁ  ሹክ በሉኝ  ያ ጀመአ፦ በዚች መስመር አቀብሉኝ 🤝  🤝     ባረከላሁ ፊኩም

∙ ባል ለሚስቱ ፈገግታ ሊያሳይ ይገባዋል። ፊቱን ለዉጭ ሰዎች ብቻ አይደለም ማሳየት ያለበት ከቤት ነዉ የሚጀምረዉ። ጥሩ ሰዉ ማለት ለቤተሰቦቹ ጥሩ የሆነ ነዉ። የጥሩነት መገለጫ በፈገግታ ማስተናገድ ነዉ። ከዉጭ ሲገባ ፈገግ ብሎ አሰላሙአለይኩም ብሎ ቤተሰቦቹ ስሞ ጨብጦ መግባት አለበት ። እንደ መብረቅ እየጮሀ እየተሳደበ ፊቱን ደመና አስመስሎ መግባት የለበትም። =

የአንዳንድ ሰዉ ጥያቄ ¡

ثلاثةِ الأصولِ  وأدِلتِهَا ⎙ ክፍል ❻ =

﴿وسيق الذين اتقوا ربهم إلى الجنة زمرا حتى إذا جاءوها وفتحت أبوابها وقال لهم خزنتها سلام عليكم طبتم فادخلوها خالدين﴾ =

ብዙ ሠው ... ሥታቀርበው ፣ በሰላምታ ስትጀምረው ፣ ሰላምታውንና ጥያቄውን በወቅቱና በውሉ ስትመልስለት ከደረጃህ ዝቅ አድርጎ የመመልከት አባዜ አለበት ። ስትርቀው ለንግግሩ መልስን ስትነፍገው ፣ እያየህ በዝምታ ስታልፈው ፣ ለሱ ቁብ እንደሌለህ ስታሳየው ከልክህ በላይ ያሰበሃል ፣ ሊገናኝህ ይቋምጣል ... ሠው በፈለገው ፣ እንደፈለገው ይገምትህ ! ሱናዉን ለተመግበር መትጋት ደግ ነው ። ግን ... ክብርን መጠበቅም ተገቢ ነውና ማቅረብህ ፣ ሲፈልጉህ መግገኘትህና በቅርበት መንነጋገርህ ክብርህን ከሸራረፈ እኒህን ደግነቶች ለክብርህ ሸራራፊዎች መንፈግህ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል ! የሆነ ሆኖ :- ሠዎች በጡዘታቸው ሊስቅሉን በንቀታቸው ሊያወርዱን አይችሉም ። ነገሩ ሁሉ በአሏህ እጅ ነውና እሱን በመፍራት ከፍ ለማለት እንጣር ! = t.me/Muhammedsirage

ወንጀልን ለአላህ ብሎ መተዉ ...

ሰዎች ከአሏህ በተሰጣቸው ነገር ላይ  " ሐሰድ " ምቀኝነት ውስጥ አለመግባት የልብን ሠላም ከሚሰጡ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው ። በመሠረቱ :- የኛ ሐሰድ ( ምቀኝነት) ምኞታችንን አይሞላም :: ከተመቃኘናቸው ሰዎች ላይ ፀጋን አያነሳም ። ሠዎች ያገኙት ፣ የገነቡት ፣ ያወቁት ፣ የፈለጉትን ያገቡት ፣ በአሏህ ውሳኔ ነው ። ያጣንውን ያጣንው በአምላካችን ፍርድ ነው ። የአሏህን ፍርድና ውሣኔ በሰላም መቀበል እረፍትን ያጎናፅፋል :: በአሏህ ውሣኔ የተሰጡ ሰዎችን እያዩ መቆዘም የውስጥን እረፍት ከማደፍረሡ ጋር የአሏህን ውሣኔ ከልብ አለመቀበልን ያሳያል ። ከሐሰድ ከምቀኝነት እንውጣ ! https://t.me/Muhammedsirage

ሰፈራችን ያለች አንዲት ሙተነቂባህ ለትዳር አሰብኳትና ቀጠሮ አስይዘን ከእናቴ ጋር ልናያት ሄድን – ሸሪዐዊ እይታ። ..... ከቤታቸው ገብተን ተሰየምን....... መጣችና ከፊት ለፊታችን ትንሽ ተቀመጠች። ከደቂቃዎች በኋላ ተነስታ ሄደች። .... እናቴም «ጨርሰናል እንሂድ!» አለችኝ። እኔም፦ « እንዴ ኡሚ ኒቃቧን ተገልጣ ሳላያት?!» አልኳት ....... «አይ .... ልጁን አይቼው ካማረኝ ነው የምገለጥለት ብላ ነበር» አለችኝ ..... ይላል አንዱ የደረሰበት ... ለማየት ስንሄድ መታየትም አለ ለማለት ነው🙌 #ከወንዶች_ሰፈር👍 አንተ ጠብቀን ለማየት ሂዶ መታየት ይሄ መስፈርት እሴቶች ጋም እዳለ እወቁ🙌 ኮፒ ጀግና ብያታለሁ👍