💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 932 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 200,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 504 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 932 名订阅者。
根据 12 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -150,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 274 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 932
订阅者
无数据24 小时
-427 天
-15030 天
帖子存档
"ጥፋት ያጠፋ ባልሽ ከጥፋቱ መመለስ ከፈለግሽ ወዳዉ ጥፋት እንዳጠፋ እሱ ላይ በመጮህ እና በመሳደብ ክብሩ መንካት ሳይሆን ያጠፋበት ስሜቱ ሲረጋጋ ቀስ ብለሽ ጥበብ በተሞላ መልኩ ክብሩ ጠብቀሽ ሳትጮሂ ድምፀሽ ለስለስ አድርገሽ በፍቅር ቃሎች አጣጥመሽ ነዉ ስህተቱ እንድታረም ማድረግ ያለብሽ ።
=
{ أَفَمَنْ أَسَّسَ بُنْيَانَهُ عَلَى تَقْوَى مِنَ اللَّهِ وَرِضْوَانٍ خَيْرٌ أَمْ مَنْ أَسَّسَ بُنْيَانَهُ عَلَى شَفَا جُرُفٍ هَارٍ فَانْهَارَ بِهِ فِي نَارِ جَهَنَّمَ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ }
.
إذا خرجت الكلمة الطَّيبة من قلبٍ تقيٍّ نقيٍّ؛ فحطَّت رحلها في قلبٍ مقبلٍ عليها؛ انتفع بها سامعها، ووجد المتكلِّم بها بركتها، فانتقوا أطايب الكلِم، وأصلحوا قلوبكم قبل إصلاح ألسنتكم، والتمسوا قلوبًا واعيةً تتلقَّاها، تجدوا انتفاع السَّامعين، وتنالوا بركة إصلاح الدُّنيا والدِّين.
#تغريد_العصيمي
🌴ታላቅ የዳዕዋና የኒካህ ፕሮግራም🪶
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የወንድማችን አቡ አብደሏህ እና የእህታችን ኡሙ አብዱሮሕማን የኒካህ ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖
بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ
〰〰 〰〰 〰〰〰〰〰〰
ተጋባዥ እንግዶቻችን
1️⃣ኡስታዝ ኽድር አህመድ
ርዕስ በሰአቱ
⚡️ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴይን
⚡️ርዕስ⚡️فوائد الزواج في الإسلام
🔢ወንድም አቡ አመቲረህማን ኡስማን
⚡️ርዕስ⚡️ምክር ለአዲስ ተጋቢዎች
💘ኡስታዝ አቡ ሳላህ
👉ርዕስ ስለተዋዱዕ
6️⃣ወንድም ሙሐመድ ሲራጅ
👉 ርዕስ= በሰአቱ
⚡️ወንድም አቡ ረያን
✅ግጥም ግብዣ
📣📗ቁርአን ይጋብዙናል
🇸🇦በሙሐመድ ሲራጅ
🇸🇦
🎙የፕሮግራሙ መሪ ሙሐመድ ሲራጅ
▶️ ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ
⏰በኢቲዮ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
⏰በሳኡዲ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
⏰በዱባይ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
🎴 የሚተላለፍበት ቻናል🎴
👇👇👇👇👇👇👇👇
🎴http://t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
«ጅዳ» ወይም «መካ» ስራ የሰማችሁ ሹክ በሉኝ ያ ጀመአ፦
በዚች መስመር አቀብሉኝ
🤝 🤝
ባረከላሁ ፊኩም∙ ባል ለሚስቱ ፈገግታ ሊያሳይ ይገባዋል። ፊቱን ለዉጭ ሰዎች ብቻ አይደለም ማሳየት ያለበት ከቤት ነዉ የሚጀምረዉ። ጥሩ ሰዉ ማለት ለቤተሰቦቹ ጥሩ የሆነ ነዉ። የጥሩነት መገለጫ በፈገግታ ማስተናገድ ነዉ። ከዉጭ ሲገባ ፈገግ ብሎ አሰላሙአለይኩም ብሎ ቤተሰቦቹ ስሞ ጨብጦ መግባት አለበት ። እንደ መብረቅ እየጮሀ እየተሳደበ ፊቱን ደመና አስመስሎ መግባት የለበትም።
=
﴿وسيق الذين اتقوا ربهم إلى الجنة زمرا حتى إذا جاءوها وفتحت أبوابها وقال لهم خزنتها سلام عليكم طبتم فادخلوها خالدين﴾
=
ብዙ ሠው ...
ሥታቀርበው ፣ በሰላምታ ስትጀምረው ፣ ሰላምታውንና ጥያቄውን በወቅቱና በውሉ ስትመልስለት ከደረጃህ ዝቅ አድርጎ የመመልከት አባዜ አለበት ።
ስትርቀው ለንግግሩ መልስን ስትነፍገው ፣ እያየህ በዝምታ ስታልፈው ፣ ለሱ ቁብ እንደሌለህ ስታሳየው ከልክህ በላይ ያሰበሃል ፣ ሊገናኝህ ይቋምጣል ...
ሠው በፈለገው ፣ እንደፈለገው ይገምትህ ! ሱናዉን ለተመግበር መትጋት ደግ ነው ።
ግን ... ክብርን መጠበቅም ተገቢ ነውና ማቅረብህ ፣ ሲፈልጉህ መግገኘትህና በቅርበት መንነጋገርህ ክብርህን ከሸራረፈ እኒህን ደግነቶች ለክብርህ ሸራራፊዎች መንፈግህ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል !
የሆነ ሆኖ :- ሠዎች በጡዘታቸው ሊስቅሉን በንቀታቸው ሊያወርዱን አይችሉም ። ነገሩ ሁሉ በአሏህ እጅ ነውና እሱን በመፍራት ከፍ ለማለት እንጣር !
=
t.me/Muhammedsirage
ሰዎች ከአሏህ በተሰጣቸው ነገር ላይ
" ሐሰድ " ምቀኝነት ውስጥ አለመግባት የልብን ሠላም ከሚሰጡ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው ።
በመሠረቱ :- የኛ ሐሰድ ( ምቀኝነት) ምኞታችንን አይሞላም :: ከተመቃኘናቸው ሰዎች ላይ ፀጋን አያነሳም ።
ሠዎች ያገኙት ፣ የገነቡት ፣ ያወቁት ፣ የፈለጉትን ያገቡት ፣ በአሏህ ውሳኔ ነው ። ያጣንውን ያጣንው በአምላካችን ፍርድ ነው ። የአሏህን ፍርድና ውሣኔ በሰላም መቀበል እረፍትን ያጎናፅፋል :: በአሏህ ውሣኔ የተሰጡ ሰዎችን እያዩ መቆዘም የውስጥን እረፍት ከማደፍረሡ ጋር የአሏህን ውሣኔ ከልብ አለመቀበልን ያሳያል ። ከሐሰድ ከምቀኝነት እንውጣ !
https://t.me/Muhammedsirage
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
ሰፈራችን ያለች አንዲት ሙተነቂባህ ለትዳር አሰብኳትና ቀጠሮ አስይዘን ከእናቴ ጋር ልናያት ሄድን – ሸሪዐዊ እይታ።
..... ከቤታቸው ገብተን ተሰየምን.......
መጣችና ከፊት ለፊታችን ትንሽ ተቀመጠች። ከደቂቃዎች በኋላ ተነስታ ሄደች።
.... እናቴም «ጨርሰናል እንሂድ!» አለችኝ።
እኔም፦ « እንዴ ኡሚ ኒቃቧን ተገልጣ ሳላያት?!» አልኳት .......
«አይ .... ልጁን አይቼው ካማረኝ ነው የምገለጥለት ብላ ነበር» አለችኝ .....
ይላል አንዱ የደረሰበት ...
ለማየት ስንሄድ መታየትም አለ ለማለት ነው🙌
#ከወንዶች_ሰፈር👍
አንተ ጠብቀን ለማየት ሂዶ መታየት
ይሄ መስፈርት እሴቶች ጋም እዳለ እወቁ🙌
ኮፒ ጀግና ብያታለሁ👍