cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ELA TECH💡

👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
144 930
المشتركون
-23124 ساعات
-1 0517 أيام
+4 58530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ⭐️ የ" ቻናል ማስታወቂያ " የ ሙዚቃ ማስታወቂያ የ ድርጅት ማስታወቂያ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ የ ዩቲዩብ ቻናል፣ tiktok ማስታወቂያ ትሪትመንቶች Consultancy Technology accessories ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ ⚠️ህጋዊነት ያለውን ማንኛውም ማስታወቂያ እዚህ ቻናላችን ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ❗️    💥በዚ ያናግሩን ➡️ @Its_eliyass ✅💥
إظهار الكل...
ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ⭐️ የ" ቻናል ማስታወቂያ " የ ሙዚቃ ማስታወቂያ የ ድርጅት ማስታወቂያ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ የ ዩቲዩብ ቻናል፣ tiktok ማስታወቂያ ትሪትመንቶች Consultancy Technology accessories ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ ⚠️ህጋዊነት ያለውን ማንኛውም ማስታወቂያ እዚህ ቻናላችን ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ❗️    💥በዚ ያናግሩን ➡️ @Its_eliyass ✅💥
إظهار الكل...
❤️ሰላም ቤተሰብ ከታች ጋር Mute😭 ያደረጋችሁ Unmute በማድረግ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ
إظهار الكل...
የዓለማችን ትልቁ 3ዲ ማተሚያ ➡️ፋክትሪ ኦፍ ዘ ፊዩቸር (Factory of the Future) የተሰኘ የዓለማችን ግዙፍ 3ዲ ማተሚያ በአሜሪካው ሜይን ዩኒቨርሲቲ ይፋ ሆኗል፡፡ መሣሪያው በ2019 በዚሁ ዩኒቨርሲቲ ከተሰራዉና ማስተር ፕሪንት (MasterPrint) ከተሰኘዉ 3ዲ ማተሚያ በአራት እጥፍ የሚልቅ ነዉ፡፡ ➡️ማተሚያው 29 ሜትር ርዝመት፣ 10 ሜትር ስፋት እና 5 ሜትር ቁመት ያላቸውን ቁሳቁሶች ማተም የሚችል ነው። በተጨማሪም በሰዓት 227 ኪሎ ግራም የማተም አቅም አለው። ➡️በትላልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚሳተፈዉ ይህ መሣሪያ እንደ ድልድይ ግንባታ ፣ የንፋስ ኃይል ማመንጫ እና መርከብን የመሳሰሉ ግዙፍ ቁሶችን በማምረት ሂደት ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ የማምረቻ አማራጭ ይዞ መምጣቱን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ ©EAII 📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
إظهار الكل...
ዲፕ ለርኒንግ ➡️ዲፕ ለርኒንግ የማሽን ለርኒንግ ንዑስ ክፍል ነው፡፡ ይህ ማሽኖችን የማስተማር ሂደት በተለምዶ የሰውን አስተውሎት የሚጠይቁ ውስብስብ ስራዎች በማሽኖች በቀላሉ እንዲከወኑ ዕድል ፈጥሯል፡፡ ዲፕ ለርኒንግ በሰው ልጅ አዕምሮ አምሳያ የተቀረጹ ሰው ሰራሽ የነርቭ አውታረ መረብ (artificial neural network) የስልተቀመር መዋቅሮችን ይጠቀማል፡፡ ➡️ይህ ቴክኖሎጂ ማሽኖች የሚሰጣቸዉን ዳታ በመጠቀም ብቻ ያለሰዎች ጣልቃ ገብነት የተለያዩ ተግባራትን መከወን የሚችሉበትን አቅም መፍጠር የቻለ ነው፡፡ ለዚህ አቅም ዕውን መሆን በርካታ መጠን ያለውን ዳታ የሰው ሰራሽ የነርቭ አውታረ መረቦች የመማር የላቀ ችሎታቸው ተጠቃሽ መሆኑን የአማዞን ዌብ ሰርቪስ ድረ-ገጽ ያስነብባል። ➡️ዲፕ ለርኒንግ በተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ መስኮች አስደናቂ ስኬቶችን አስመዝግቧል- ኮምፒውተር ቪዥን፣ የተፈጥሮ ቋንቋ ቅንብር፣ የንግግር ማወቂያ እና ሌሎች ተጠቃሽ ናቸዉ። ከእነዚህ ተጠቃሽ ተግባራዊ ምሳሌዎች መካከል ሲሪ፣ አሌክሳ እና ኮርታናን የመሳሰሉ ምናባዊ ረዳቶች ይገኙበታል፡፡ እነዚህ አገልግሎቶች ከሰዎች ጋር በሚያደርጉት መስተጋብር ጥቅም ላይ የሚውለውን ቋንቋ ለመረዳት ዲፕ ለርኒንግን ይጠቀማሉ፡፡ ©EAII 📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
إظهار الكل...
👍 3
Which was the first commercial produced microprocessor ?Anonymous voting
  • Four - phase AL 1
  • Mos technology 6502
  • Intel 4004
  • Amd Am2900
0 votes
👍 3
Png stand for ?Anonymous voting
  • Portable network graphic
  • Picture network graphic
  • Photo network graphic
  • Photo network gtoup
0 votes
#ወላሂ ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
إظهار الكل...
😂መሳቅ የሚፈልግ😂
🤣J O I N 🤣
What is an error in a computer program is called ?Anonymous voting
  • Mistake
  • Spam
  • Bug
  • Error
0 votes
👍 1
Who created the c++ programming language ?Anonymous voting
  • Bjarne stroustrup
  • James gosling
  • Denis bergamp
  • Bill joy
0 votes
👍 2