cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ELA TECH💡

👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇

نمایش بیشتر
Advertising posts
145 288مشترکین
-30324 ساعت
-227 روز
+6 52230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Which was the first commercial produced microprocessor ?Anonymous voting
  • Four - phase AL 1
  • Mos technology 6502
  • Intel 4004
  • Amd Am2900
0 votes
👍 3
Png stand for ?Anonymous voting
  • Portable network graphic
  • Picture network graphic
  • Photo network graphic
  • Photo network gtoup
0 votes
#ወላሂ ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
نمایش همه...
😂መሳቅ የሚፈልግ😂
🤣J O I N 🤣
What is an error in a computer program is called ?Anonymous voting
  • Mistake
  • Spam
  • Bug
  • Error
0 votes
👍 1
Who created the c++ programming language ?Anonymous voting
  • Bjarne stroustrup
  • James gosling
  • Denis bergamp
  • Bill joy
0 votes
መደበኛ ያልሆነ የልብ ምት መጠቆም የሚችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል  ይፋ ሆነ፡፡ ➡️ተመራማሪዎች የልብ ምት መዛባት (cardiac arrhythmia) በመባል የሚታወቀውን መደበኛ ያልሆነ የልብ ምትን አስቀድሞ መጠቆም የሚያስችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ይፋ ማድረጋቸውን ኤም.ኤስ.ኤን ድረገፅ ዘግቧል፡፡ ➡️የሉክሰምበርግ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎችን ጨምሮ ከተለያዩ የምርምር ተቋማት በተውጣጣ ቡድን የበለፀገው ሞዴል ከመደበኛ የልብ ምት ወደ መደበኛ ያልሆነ የሚደረገውን ሽግግር በ80 በመቶ የትክክለኛነት መጠን መተንበይ መቻሉ ተመላክቷል፡፡ ➡️ሞዴሉ በቻይና ዉሃን ከተማ ከሚገኘው ቶንግጂ ሆስፒታል በ24 ሰዓት ውስጥ የተወሰዱ 350 የታማሚ ናሙናዎችን በግብዓትነት በመጠቀም በዲፕ ለርኒንግ የማሽን ማስተማር ሂደት የበለፀገ ነው፡፡ ➡️ቴክኖሎጂውን ሰዎች ከሚጠቀሟቸው የተለያዩ ተለባሽ ስማርት መሳሪያዎች ጋር በማቀናጀት ለታካሚዎች ስለልብ ምታቸው ሁኔታ ወቅታዊ መረጃዎችን መስጠት እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡ መደበኛ ያልሆኑ ሁኔታዎች ሲኖሩም በአማካይ በየ30 ደቂቃ ማስጠንቀቂያ በመስጠት የቅድመ መከላከል ርምጃዎችን እንዲወስዱ ያስችላቸዋል፡፡ ➡️ሞዴሉ ሰዎች የልባቸውን ደህንነት በየሰዓቱ ክትትል እንዲያደርጉና  ቅድመ ማስጠንቀቂያዎችን ተጠቅመው ጤናቸውን እንዲጠብቁ በማስቻል ረገድ ጉልህ ሚና ይኖረዋ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ©EAII 📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
نمایش همه...
👍 4🔥 1🥰 1👏 1
The server on the internet is also known as ?Anonymous voting
  • Hub
  • Host
  • Gateway
  • Repeater
0 votes
The smallest unit of data in computer is ?Anonymous voting
  • Bit
  • Nibble
  • Kb
  • Bytes
0 votes
Airdrop ምንድነው ? ➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ። airdrop ምን ጥቅም አለው ? ➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ። ✅airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ? ➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው ✅airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ? ➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል። ©4-3-3 Crypto 📱 Tiktok 📱 Youtube 📱 Facebook 📱 instagram ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
نمایش همه...
👍 7 3🥰 1👏 1
በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን በቻይና የመረጃ መንታፊዎች  (hackers ) ወጥመድ መያዛቸው ተነገረ ➡️በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን የኢንተርኔት ‘አካውንቶች’ የቻይና ዜግነት ባላቸው መረጃ መንታፊዎች በዘረጉት እና እጅግ አደገኛ በሆነ ወጥመድ መያዛቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት፣ የፍትህ ቢሮ እና ኤፍ ቢ አይ ገልጸዋል። ➡️በዚህ መጠነ ሰፊ የመረጃ ምንተፋ ወይም ‘ሳይበር አታክ’ ዘመቻ ላይ እንደተሳተፉ የተጠረጠሩ 7 ቻይናውያን ክስ ተመስርቶባቸዋል። ➡️ተከሳሾቹ 14 ዓመታት አስቆጥሯል በተባለው የዚህ የመረጃ ምንተፋ ስራ ግንኙነት እንዳላቸው ተጠርጥሯል። ➡️የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰባቱን ተጠርጣሪዎች ለሚጠቁም እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሸልም አስታውቋል። ©Big habesha 📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
نمایش همه...
👍 4 1🥰 1👏 1