Hakim
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Hakim
تُعد قناة Hakim (@hakimethio) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 62 914 مشتركاً، محتلاً المرتبة 219 في فئة الطب والمرتبة 521 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 62 914 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 656، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 10.45%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 7.83% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 576 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 4 923 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 40.
- الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل patient, ethiopia, disease, ነው።, medicine.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Ethiopian blend of Medicine, History and Humor.”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الطب.
62 914
المشتركون
-224 ساعات
+887 أيام
+65630 أيام
أرشيف المشاركات
62 914
የታካሚዎች ስነምግባር
የመንግሥት ሆስፒታል የታመመ ሰው ሄዶ ሕክምና የሚያገኝበት ቦታ ብቻ አይደለም። ሕግ፣ የሙያ ሥነ ምግባር፣ የሆስፒታሉ የሥራ ሥርዓት እና የተገልጋዩ መብት የሚከበሩበት ቦታ ነው። ስለዚህ ሥነ ምግባርን ከጤና ባለሙያዎች ብቻ አንጻር መመልከት በቂ አይደለም። የተገልጋዮችም ሥነ ምግባር መከበር አለበት።
አንዳንድ ጊዜ አንድ ሰው ወደ መንግሥት ሆስፒታል ሄዶ የሚፈልገውን አገልግሎት ይጠይቃል። ነገር ግን ያ አገልግሎት በሆስፒታሉ ላይገኝ ይችላል። ወይም አገልግሎቱ በተወሰኑ የሥራ ቀናትና ሰዓታት ብቻ ሊሰጥ ይችላል። እንደ ሞት ማረጋገጫ ወይም ሌሎች ሕጋዊ ሰነዶች፣ የተወሰኑ መድኃኒቶች አሰጣጥ እና ከሕግ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ደግሞ የተለየ ሂደትና ሕጋዊ መስፈርት ሊኖራቸው ይችላል።
የጤና ባለሙያውም ሁሉንም ነገር በፈለገው መንገድ ማድረግ አይችልም። ሕግን፣ የሙያ መመሪያን እና የሆስፒታሉን የሥራ ሥርዓት መከተል አለበት። የመድኃኒት እጥረት፣ የሕክምና መሣሪያ እጥረት፣ የሰው ኃይል እጥረት ወይም የልዩ አገልግሎት አለመኖር ሁልጊዜ የአንድ ግለሰብ ባለሙያ ጥፋት አይደለም። ብዙ ጊዜ የሥርዓቱ እና የሀብት እጥረት ችግር ሊሆን ይችላል። ይህንን ሳንረዳ ባለሙያውን መስደብ፣ መደባደብ ወይም ማስፈራራት ችግሩን አይፈታውም።
በተለይም ከሕግና ከጤና ጋር የተያያዙ እንደ ሟች ሰው ሰነድ፣ የተሰጠ መድኃኒት እና የሕክምና ማስረጃ ያሉ ጉዳዮች በሕጋዊ ሂደት መመራት አለባቸው። የተገልጋዩ የሚፈልገው ነገር ወዲያውኑ ካልተፈጸመለት ባለሙያውን መስደብ ወይም ከሥራው ውጭ ነገር እንዲያደርግ ጫና ማድረግ መፍትሔ አይደለም።
ስለዚህ የሆስፒታል ሥነ ምግባር ከሁለት አቅጣጫ መታየት አለበት። የጤና ባለሙያው ተገልጋዩን ማክበር፣ ሁኔታውን በግልጽ ማስረዳት፣ ትክክለኛ መረጃ መስጠትና የተገልጋዩን መብት መጠበቅ አለበት። ተገልጋዩም የጤና ባለሙያውን ማክበር፣ የሆስፒታሉን ሥርዓት መከተል እና ችግር ሲኖር በተገቢው የቅሬታ ሂደት መጠየቅ አለበት።
የጤና ባለሙያዎች ሥነ ምግባር ብቻ መጠየቅ በቂ አይደለም። የተገልጋዮችም ሥነ ምግባር መከበር አለበት። ሁለቱም ወገኖች መብታቸውንና ግዴታቸውን ሲያውቁ በሆስፒታል ውስጥ ያለው ግጭት ይቀንሳል፣ የጤና አገልግሎቱም ይሻሻላል።
Hospitaalli mootummaa bakka namni dhukkubsate itti dhufee tajaajila fayyaa argatu qofa miti. Bakka seerri, naamusni ogummaa, sirni hojii hospitaalaa fi mirgi tajaajilamaa itti kabajamuu qabuudha. Kanaaf, naamusni ogeessota fayyaa qofa irratti xiyyeeffachuu hin qabu. Naamusa tajaajilamtootaas ilaaluun barbaachisaadha.
Yeroo tokko tokko namni gara hospitaala mootummaa dhufee tajaajila barbaada. Garuu tajaajilli inni barbaadu hospitaala sana keessatti hin kennamu. Yeroo biraa tajaajilichi guyyaa ykn sa'aatii hojii murtaa'e keessatti qofa kennama.
Dhimmoonni tokko tokko ammoo seeraa fi fayyaa waliin walqabatu, fakkeenyaaf ragaa nama lubbuun darbee kennuu, qoricha murtaa'e kennuu, ykn ragaa seeraa barbaaduu.
Haalli akkanaa yeroo tokko tokko namni dhufee waan barbaade battalumatti argachuu akka qabu yaada keessa galchuu danda'a.
Garuu tajaajilli fayyaa sirna, qajeelfama, seera fi daangaa ogummaa qaba. Ogeessi fayyaa waan seerri, qajeelfamni ykn dandeettiin hospitaalaa hin hayyamne raawwachuu hin danda'u.
Hanqinni qorichaa, meeshaalee yaalaa, humna namaa, laaboraatorii, ykn tajaajila addaa jiraachuun yeroo baay'ee rakkoo dhuunfaa ogeessaa miti. Rakkoo sirna fayyaa fi hanqina qabeenyaa biyya keessaa ta'uu danda'a. Kana hubachuu malee ogeessa hanqina hojiitiin himachuun, itti lolu, ykn arrabsuun rakkoo hin furu.
Keessumaa dhimma nama lubbuun darbee, qoricha kennamuu, ragaa fayyaa, fi dhimmoota seeraa irratti ogeessi fayyaa qajeelfama fi seera hordofuu qaba. Namni tajaajila barbaadu ammoo daangaa hojii ogeessaa fi sirna hospitaalaa hubachuu qaba. Yoo tajaajilli tokko hin jirre, guyyaa hojii isaa hin taane, ykn hayyama seeraa barbaade, furmaanni isaa ogeessa arrabsuu ykn itti lolu miti.
Kanaaf, naamusni hospitaalaa karaa lamaan ilaalamuu qaba. Ogeessi fayyaa tajaajilamaa kabajuu, haala gaariin ibsuu, odeeffannoo sirrii kennuu fi mirga isaa eeguu qaba. Tajaajilamaanis ogeessa kabajuu, qajeelfama hospitaalaa hordofuu, daangaa tajaajilaa hubachuu fi rakkoo yoo qabaate karaa sirrii ta'een komii dhiyeessuu qaba.
Hospitaalli mootummaa rakkoo biyya keessa jiru hunda battalumatti furu hin danda'u. Garuu ogeessaa fi tajaajilamaan walii kabajanii, rakkoo sirnaa adda baasanii, karaa sirrii ta'een furmaata barbaaduun tajaajila fayyaa fooyyeessuu danda'u.
Naamusa ogeessotaa qofa gaafachuun sirrii miti. Naamusa tajaajilamtootaas waliin eeguun sirna fayyaa gaarii ijaaruuf murteessaadha.
Dr. Ferid Mudesir
@HakimEthio
62 914
+3
"ስለሚጥል በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?"
ስለሚጥል በሽታ (Epilepsy) ብዙ የተሳሳቱ መረዳቶች አሉ ፤ ከእነዚህ አንዱ ራሱ ስሙ ነው:: ምክንያቱም "የሚጥል በሽታ" ሲባል ቶሎ ወደ አዕምሮአችን የሚመጣው ምስል ወድቆ በአፉ የምራቅ አረፋ እየደፈቀ የሚንፈራገጥ ሰው ሲሆን የበሽታው ስፋት/አይነት ግን ከዚህ ያለፈ ነው ፤ ለሰኮንዶች ብቻ ከሚቆይ ምላሽ አልባ ማፍጠጥ ወይም ፍዘት እስከ ድንገት ራስን ስቶ መገኘት ሊለያይ ይችላል።
ሁለተኛው ስሁት አረዳድ ደግሞ የሚጥል ህመም ታማሚዎችን "ክፉ መናፍስት" ያደሩባቸው አድርጎ ማየትና ማግለል ሲሆን ይህም ታማሚዎቹ በዙሪያቸው ካሉ ሰዎች አስፈላጊውን እርዳታ እንዳያገኙ እንቅፋት ከመሆኑም ባሻገር እንደ ጭንቀትና ድባቴ ላሉ ተጓዳኝ ህመሞች ይዳርጋቸዋል።
ከዚህም የተነሣ ብዙዎቹ ታማሚዎች ከማህበራዊ ሕይወት ራሳቸውን በማግለል በየቤታቸው መቀመጥን ይመርጣሉ እንጂ ወደ ህክምና ተቋም ለመምጣት አይደፍሩም፤ ከህመሙ ጋር ተያይዘው በሚመጡ አደጋዎች ያለዕድሜያቸው ይሞታሉ።
ሦስተኛው የተሳሳተ ግንዛቤ ለበሽታው መድኃኒት አንዴ ከተጀመረ አይቆምም የሚል ሲሆን እውነታው ግን የሁሉም አይነት የሚጥል ህመም መድኃኒት ዕድሜ ልክ የሚወሰድ ሳይሆን እንደ ህመሙ ምክንያትና አይነት ፣ የምርመራ ውጤትና የህክምና ምላሽ ለተለያየ ጊዜ የሚወሰድ ሲሆን አንዳንዴ (በሐኪም ምሪት) ለማቆም ይሞከርና ከተሳካ ሊቆም ይችላል።
✳ ለመሆኑ የሚጥል በሽታ ምንድነው? መንስኤዎቹስ?
የሚጥል በሽታ የአንጎል ህዋሳት (Neurons) ከትክክለኛው መልዕክት ማስተላለፊያ በተዛባ መልኩ ሳይጠባበቁ ወይም አብዝተው መልዕክት ሲያስተላልፉ/ሲቀበሉ የሚከሰት የአንጎል ህመም ሲሆን ምክንያቶቹም በ 6 ዋና ዋና ጎራዎች ይከፈላሉ፦
1: አካላዊ (Structural)፦ የአንጎል አፈጣጠር ችግሮች፣ ስትሮክ(አንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ ወይም የአንጎል ደምስር መዘጋት)፣ የአንጎል እጢ፣ በአደጋ የሚከሰት የአንጎል ጉዳት፣ ወዘተ
2: የዘረመል ችግር (Genetic)፦ በቤተሰብ/በቅርብ ዘመድ የሚጥል ህመም ሊኖር ይችላል።
3: ተላላፊ በሽታዎች፦ ለምሳሌ የተለያዩ ቫይረሶች (ኤች-አይ-ቪ፣ ሳይቶመጋሎ ቫይረስ)፣ ፓራሳይቶች (የጭንቅላት ወባ ፣ ኒውሮሲይትሴርኮስስ ፣ ...)
4: ሜታቦሊክ፡ የሥርዓተ-ሰውነት መዛባቶች
5: የተዛባ የሰውነት በሽታ መከላከል ሥርዓት (Immune-mediated epilepsy)
6: መንስኤው የማይታወቅለት (Unknown etiology)
✳ከ26 ሰዎች መካከል 1 ሰው በሕይወት ዘመኑ የሚጥል በሽታ ይኖረዋል፤ ይህም የሚጥል በሽታ ከቀዳሚዎቹ የአንጎል ህመሞች ተርታ እንዲሰለፍ ያደርገዋል።
በዘመነ አረዳድና በሰለጠነ አያያዝ የዚህ በሽታ ተጠቂዎችን መርዳትና መረዳት፣ ማሳከምና በተሻለ ጤንነት እንዲኖሩ ማስቻል ይቻላል።
References:
-ILAE, 2025
- Harrison's Principles of Internal Medicine, 22nd edition
-Continuum-Epilepsy, 2025
ዶ/ር ኢሳይያስ ሳዳ፡ በወላይታ ዞን በሌ አጠቃላይ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሐኪም
@HakimEthio
62 914
There is only "Doctor of medicine."
There is no bachelor of science in Doctor of medicine.
This matters because it is related to JEG, payment, license and academic promotion. It should be with evidence, not in derogatory, defamatory or jealous ways.
Educational Qualifications Framework.
An Educational Qualifications Framework (often called a Qualifications Framework or National Qualifications Framework—NQF) is a formal, structured system used to organize and classify all qualifications (such as school diplomas, vocational certificates, degrees, and doctorates) into a single, coherent sequence of levels.
Frameworks do not categorize qualifications by what subjects you study. Instead, they categorize them by Learning Outcomes—specifically, what a person knows, understands, and is able to do after completing that qualification.
They evaluate qualifications using three main criteria:
1. Knowledge: How deep is the understanding? (e.g., basic facts vs. advanced theories vs. frontier research).
2. Skills: How complex are the tasks? (e.g., routine manual tasks vs. advanced problem-solving and innovation).
3. Autonomy & Responsibility: How much independence is required? (e.g., working under close supervision vs. taking full legal and strategic responsibility for others).
Dominant frameworks in the world
1. EQF (European Qualifications Framework)
2. AQF (Australian Qualifications Framework)
3. The Regulated Qualifications Framework (RQF) and the Framework for Higher Education Qualifications (FHEQ) for England, Wales, and Northern Ireland, and the Scottish Credit and Qualifications Framework (SCQF) for Scotland.
Most frameworks are divided into 8 to 10 levels, starting at Level 1 (basic, primary-level education) and going up to Level 8, 9, or 10 (the highest doctoral or research levels).
For example:
Levels 1–2: Basic primary/lower secondary education.
Levels 3–4: High school diplomas, upper secondary education, or basic vocational training.
Levels 5–6: Short-cycle tertiary education, bachelor's degrees, or advanced diplomas.
Levels 7–8 (or 9–10): Master's degrees, specialist professional training, and doctoral degrees (PhDs).
In Ethiopia, the primary medical qualification is a Doctor of Medicine (MD)—a 6-year integrated program taken directly after Grade 12.
Here is the key classification:
In the EtQF, an MD is not placed at Level 6 (Bachelor's), nor at Level 8 (PhD).
Instead, it is officially classified at EtQF Level 7, alongside the Master's Degree.
Why?
The Ethiopian Ministry of Education and the Higher Education Relevance and Quality Agency (HERQA) classify the MD at Level 7 because:
The program is 6 years long (360+ ECTS credits), which is significantly more than a standard Bachelor's degree (3–4 years).
It includes a substantial clinical training and research component.
It requires advanced problem-solving, critical thinking, and a high degree of autonomy and responsibility—all of which match the EQF Level 7 descriptors.
This aligns Ethiopia with the European (EQF Level 7) and British (FHEQ Level 7) classification, ensuring Ethiopian medical graduates are recognized internationally.
REGULATION No. 561/2025 COUNCIL OF MINISTERS REGULATION ON THE ETHIOPIAN QUALIFICATIONS FRAMEWORK FOR EDUCATION AND TRAINING
https://www.enic.org.uk/Documents/Guide%20to%20the%20UK%20education%20systems_final.pdf#9#7
https://www.officeforstudents.org.uk/media/cffb3feb-c7ed-472d-8ad3-008175099a6b/sector-recognised-standards-in-england.pdf#1#1
CC:
Woldia University especially the HR at the College of health science
College of Health Sciences Addis Ababa University, especially the promotion Committee
University of Gondar especially promotion committee
Ministry of Education Ethiopia
Ethiopian Medical Association
FDRE Education and Training Authority-ETA
Ministry of Health,Ethiopia
Dr. Beshir Abdulkadir Beshir
MD, MPH and Senior Anesthetist
@HakimEthio
62 914
🚨 በጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት (GBV) ሲከሰት የደረሰበት ሰው፣ ቤተሰብ እና ማህበረሰቡ ምን ማድረግ አለባቸው?
ኢትዮ ሳይኪያትሪ (Ethio Psychiatry) ለ30 ቀናት የሚያቆየውን ማህበረሰብን የማንቃትና የማስተማር መርሃ ግብር አካል የሆነ ልዩ የቀጥታ ስርጭት ውይይት አዘጋጅቶልዎታል።
በውይይቱ የሚዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡
👉የጥቃት ሰለባዎች ደህንነት እና ድጋፍ
👉የስነ-ልቦና እና የአእምሮ ጤና ድጋፍ (MHPSS)
👉የቤተሰብ እና የማህበረሰብ ትክክለኛ ምላሽ
👉የምስጢር መጠበቅ እና በተጎጂው ላይ ያተኮረ እንክብካቤ
👉መረጃን ማደራጀት፣ ማስረጃ እና ወደ ህክምና መምራት (Referral)
👉ሪፖርት ማድረግ እና ህጋዊ/ተገቢ ድጋፎችን ማግኘት
የዕለቱ እንግዳ
👤 ኖህ አየለ (Noah Ayele) – የኢትዮጵያ ስነ-ልቦና ባለሙያዎች ማህበር የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንት / GBV & MHPSS Expert / Counseling Psychologist
🗓 ቀን፡ 24/12/2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 2:00
📍 ቦታ፡ በኢትዮ ሳይኪያትሪ ቴሌግራም ቻናል (Online Live)
👉 በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ለመሳተፍ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 Telegram: t.me/ethiopsychiatry
📧 Email: ethiopsychiatry5@gmail.com
62 914
+8
The next generation of doctors shouldn’t have to struggle the way we did.
That’s why we built Easy Medicine
https://t.me/+z1gj1hDHnMJiODk0
— a medical student community of over 4,150 members dedicated to making your journey smoother, clearer, and far less stressful.
We’ve gathered and organized medical resources from campuses across the country, covering every stage from pre-med all the way to residency. No more scattered files. No more endless searching.
Inside the premium group you’ll get access to:
👉 Previous years’ EXIT, COC, NGAT & ERMP exams
👉 UpToDate account subscription
https://t.me/+Of2TGtpBRQ0xNTg0
👉 USMLE exam materials
👉 Premium videos and study files
👉 Live online lectures
.
.
.
Your medical life will be easier.
To Join cintact: @MDatHewan
Phone No: +251703649896
62 914
+2
አንዳንድ ሞቶች አካልን ብቻ ሳይሆን እውነትንም ለመቅበር ይሞክራሉ። እውነት ግን መቃብር አይኖረውም ፤ አንድ ቀን የሚያነቃው ትንፋሽ አልባ እማኝ ያገኛል።
«ዝምተኛው እማኝ» በMAC Ethiopia እና በዶ/ር ተስፋዬ ገብረወልድ በጋራ የተዘጋጀ ፣ የፎረንሲክ ሕክምናን ከሥነ-ጽሑፍ ጋር ያስተሳሰረ ልዩ መጽሐፍ ነው።
እውነተኛ ጉዳዮች በሳይንስ ተመርምረው፣ በሥነ-ጽሑፍ ተቃኝተው፣ ወደ ሕያው ታሪኮች ተቀይረው የቀረቡበት ድንቅ ስራ። ከየአንዳንዱ ገጽ ጀርባ የሚሰማውም የሞት ዝምታ ሳይሆን፣ እውነትን ለመናገር የሚጠብቅ ድምፅ ነው።
ይህን መጽሐፍ በስፖንሰርሺፕ፣ በማስታወቂያ ወይም በሌላ መንገድ ለመሳተፍ የሚያስቡ ድርጅቶችና ግለሰቦች እንዲሳተፉ በሙሉ ልብ እጋብዛለሁ።
ይህን ሥራ መደገፍ ለመጽሐፉ ብቻ የሚደረግ ድጋፍ ሳይሆን፣ ከሚደርሰው ሰፊ የአንባቢ ተደራሽነትና ከሚፈጠረው የብራንድ ትይዩነት አንጻር ለተሳታፊዎቹም ተጨባጭ ጥቅም የሚያስገኝ ዕድል ነው ብዬ አስባለሁ።
ለበለጠ መረጃ +251922401205 ይደውሉ
@HakimEthio
62 914
+3
ጠፍንጎ የሚይዝ ራስ ምታት
መነን (ስሟ የተቀየረ) የ30 ዓመት ወጣት የሥራ ሰው ናት። እንዲህ ስትል ታብራራለች።
«ጭንቅላቴን ጨምዶ ያስረኛል ፤ እንደታሰረ ዓይነት ስሜት ይሰማኛል። በጠቅላላ ጭንቅላቴ የታሰረ ስሜት ነው የሚሰማኝ። ለይቶ የሚያመኝ ቦታ የለም። በጠቅላላ ቆስሏል። ግራና ቀኝ ክፍሎችን በአንድ ላይ ጠፍንጎ ነው ዕድሜ ልኬን የያዘኝ።» እያለች ትተርክልኛለች።
በመሐል እረፍት እንድታደርግ በሚል፣ በጥያቄ አሳረፍኳት።
«የሕመሙን ደረጃ እና ተያያዥ ምልክቶች ብትገልጪለኝ?»
«ውይ፣ ዶክተር፣ ሕመሙማ እንደሌሎቹ ቢሆን ይኸን ዓመት ሲቆይ እኔም ዝም አልለውም ነበር። ማለቴ፣ መካከለኛ ነው። ብርሃን ወይም ድምፅን አይወድም። ይመስገን፣ እስካሁን ምንም ዓይነት የማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ ምልክት አምጥቶብኝ አያውቅም።
ሥራ በመሥራት አለያም በመንቀሳቀስ የሚባባስ አይደለም። በራስ ቅሌ ላይ የመከካም እና የመንሰፍሰፍ ስሜት አለው፣ አልፎ አልፎ። በተለይ በእጅ ሲዳበስ የሕመሙ ስሜት ይሰማኛል። ባለቤቴ እራሱ ሲነካኝ አልችልም። እንዳውም በዚህ ቅር ሳይሰኝብኝ አይቀርም..... ይኸው ነው፤ ሌላ ምንም ችግር የለብኝም።»
ጥያቄ የምትወድ አይመስልም። «ደግመህ አጠይቀኝ» የሚል ዓይነት ማጠቃለያ ነው የሰጠቺኝ። እሺ ብዬ ምርመራዬን ቀጠልኩ።
አሁን የምፈልገው፣ ጭንቅላቷንና አንጎሌን በመታያ መታየት ነው፣ ብላ ጠንከር ያለ ትዕዛዝ ተነፈሰች።
«አሁን ያልሺኝ ምርመራ አያስፈልግሽም። ችግሩ የነርቭ ሕመም ነው።»
«ዶክተር፣ ያለ ምርመራ ሕመም ይታወቃል እንዴ?» አለችኝ።
ሕመሟን ነገርኳት። እንዴት መታከም እንዳለባት ሐሳቤን አቀረብኩላት። ለማስረዳት ሞከርኩኝ። የተዋጠላት አይመስለኝም።
«CT scan ካልታየሁ አለች።»
«ያስፈልገኛል።»
«አያስፈልግሽም።»
ክርክሩ ቀጠለ።
ከቀናት በኋላ መጣች።
«ጠፋሽ?» አልኳት።
«አንተ እምቢ ስላልከኝ CT scan ተነስቼ መጣሁ። ውጤቱ ግን “Normal” ይላል። ይኸ እንዴት ይሆናል?» አለቺኝ።
ችግሩ ውስብስብ ነው። አንዳንዴ በሕክምና መድረክ፣ ከሕመሙ በላይ ታካሚዎች ያስቸግራሉ። እንደዚህ ያሉ ታካሚዎችን ወጥ በሆነ መንገድ ካልተስተናገዱ፣ አሁን ያለው investigation malpractice መመለሻ ወደ ሌለው ውጥንቅጥ ችግር ይከትላል።
ብዙ ክፍተት አለ፤ ከታካሚውም፣ ከሐኪሙም። ታካሚዎች ሐኪሙን፣ «ይኸን ምርመራ አድርግልኝ» ብለው የሚጥሉ አሉ። አንዳንዴ እንደ ሕክምና በመቁጠር፣ አላስፈላጊ ምርመራዎችን በታካሚው ከልክ ያለፈ ፍላጎት ይደረጋል። ነገር ግን በጣም አደገኛ የሆኑ ምርመራዎችን ወጥ በሆነ መንገድ፣ እና የማያስፈልጋቸው ታካሚዎች ምንም እንኳ ፍላጎት ቢኖራቸውም፣ ትክክለኛውን ለማስረዳት እንሞክር።
ምርመራ እና ሕክምና ያለን አረዳድ ግንዛቤ ይፈልጋል። በየትኛውም ምርመራ የማይገኙ ሕመሞች አሉ። የራሳቸው የማወቂያ ጥበብን ሕክምና ሰጥቶናል። ውስብስብ የምርመራ ሂደትን የሚጠይቁ ሕመሞች አሉ። በቀላሉ በማየት ብቻ የሚታወቁ ሕመሞች ብዙ ናቸው።
CT scan ካልታየን፣ የተመረመርን እና ሕመማችን የሚ
ማይገኝልን የሚመስለን ብዙዎች ነን። እንወቅ እንተማመን እንታከም።
ከ150-200 የሚደርሱ የራስ ምታት ዓይነቶች ሲኖሩ ፣ በጣም ብዙ ሕመሞች ራስ ምታትን የጋራ መገለጫ ያደርጋሉ። ራስ ምታት የብዙ ቀላልና ከባድ ሕመሞች የጋራ ምልክት ነው። ከቀላሉ ጉንፋን እስከ ከባዱ የአንጎል እጢ ፣ ራስ ምታት ሕመም ይፈጥራሉ።
በዓለም ላይ 1.8 ቢሊዮን (26% የአለምን ህዝብ) የሚጠጉ ሰዎች ሕመሙ አለባቸው። Tension-Type Headache (TTH) ቀዳሚ የራስ ምታት ዓይነት ነው።
Tension-Type Headache ይታከማል። ይምጡ ፤ ይታከሙ።
References
1) Headache Classification Committee of the International Headache Society (IHS). The International Classification of Headache Disorders, 3rd edition (ICHD-3). Cephalalgia. 2018;38(1):1–211. �
ICH D-3
2) Daroff RB, Jankovic J, Mazziotta JC, Pomeroy SL, eds. Bradley’s Neurology in Clinical Practice. Elsevier. Use the edition available to you and add the corresponding volume/chapter/pages.
3) doi: 10.1186/s10194-025-02142-9. PMID: 41057756; PMCID: PMC12502191.
ዶ/ር መስፍን በኃይሉ: የአንጎል ፣ ህብረ-ሰረሰር እና ነርቭ-ዘንግና ጡንቻ ህክምና ስፔሻሊስት
@HakimEthio
62 914
📢 WE ARE HIRING OBGYN SPECIALISTS
Ethio TEBIB Hospital is expanding and strengthening its Obstetrics & Gynecology services and is seeking two experienced Obstetricians & Gynecologists (OBGYN) to join our multidisciplinary team in Addis Ababa.
Our women’s health services include General Obstetrics & Gynecology, Fertility & Reproductive Medicine, Maternal-Fetal Medicine, and specialized gynecologic care.
Key Requirements:
• Specialty qualification in Obstetrics & Gynecology
• Valid professional license
• Minimum 5 years of clinical experience after specialization
• Private hospital/healthcare experience preferred
• Strong clinical, communication, and teamwork skills
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Open Positions: 2
Application Deadline: Within 7 days of this announcement
Qualified candidates are invited to apply through the Ethio TEBIB Hospital Careers Portal on the link
https://careers.ethiotebibhospital.com/job.php?slug=obstetrician-gynecologist-ob-gyn&lang=en
Join us as we continue to strengthen specialized women’s health services and advance high-quality patient care.
@HakimEthio
62 914
🧠 Expert Pediatric Neurology Care at Ethio Tebib Hospital
Meet our dedicated Pediatric Neurology specialists:
👩⚕️ Dr. Meskerem Abatkun
🗓 Available on:
Wednesday & Friday – 5:00 LT
👩⚕️ Dr. Endayen Deginet
🗓 Available on:
Tuesday – 5:00 LT
Our Pediatric Neurology Department provides specialized care for infants, children, and adolescents with neurological conditions. From early diagnosis to long-term management, our team is committed to delivering compassionate, child-centered care supported by modern diagnostic tools and a multidisciplinary approach.
We manage a wide range of conditions including seizures and epilepsy, developmental delays, cerebral palsy, headaches, neuromuscular disorders, and other conditions affecting the brain, spine, and nerves.
📞 For more information or to schedule an appointment:
Call 0935402078 or 9000
📍 Visit us: Road to Kolfe, Masalemiya Sefereselam
📱Telegram 📱Tiktok 📱Facebook 📱Instagram 📱Youtube
🩺 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨-𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥
We always strive for your health
62 914
Empowering Patients for Better Chronic Disease Management in Ethiopia
As a healthcare professional, it is crucial to emphasize the growing burden of complications due to chronic diseases like Diabetes Mellitus and Hypertension in our healthcare system. Managing this disease involves more than just medications.
Therefore, comprehensive patient education and support are essential to help individuals manage their conditions effectively, improve their quality of life, and alleviate the strain on our healthcare system. Here are some key elements to consider:
1. Disease Awareness
Educating patients about their chronic diseases empowers them with knowledge. Understanding the nature of their condition, its progression, and potential complications can motivate patients to adhere to their treatment plans and make informed decisions about their health. To support this, develop educational programs and materials that are easily accessible to patients, such as community outreach programs, radio broadcasts, and culturally relevant educational pamphlets.
2. Medication Adherence
Taking medications as prescribed is crucial in managing chronic diseases. Adherence to medication helps in keeping the condition under control and prevents the onset of complications. Patients need to understand the timing, dosage, and purpose of their medications to ensure they are taken correctly. To support this, healthcare providers should offer personalized medication plans and reminders to patients.
3. Lifestyle Modifications
A healthy lifestyle is important in managing chronic diseases. This includes maintaining a balanced diet, engaging in regular physical activity, and managing stress effectively. Lifestyle changes can significantly improve patients' health and reduce disease-related symptoms. To support this, provide patients with personalized lifestyle modification plans and access to nutritionists and fitness experts.
4. Self-Monitoring
Teaching patients to monitor their conditions at home, such as checking blood sugar levels or blood pressure, allows them to take proactive steps in managing their health. Self-monitoring provides real-time feedback and helps in early detection of any irregularities that require medical attention.
5. Regular Follow-ups
Regular medical check-ups are essential in managing chronic diseases. Follow-ups ensure continuous monitoring of the patient's condition, allow for adjustments in the treatment plan, and provide an opportunity for healthcare professionals to address any concerns or issues. Implement a follow-up schedule and encourage patients to attend their appointments regularly.
6. Technology and Tools
Leveraging modern technology, such as mobile health apps and telemedicine, can facilitate ongoing education and support for patients.
References
1. Bahari, G., & Kerari, A. (2024). Evaluating the effectiveness of a self-management program on patients living with chronic diseases. Risk Management and Healthcare Policy, 487-496.
2. Stepanian N, Larsen MH, Mendelsohn JB, Mariussen KL, Heggdal K. Empowerment interventions designed for persons living with chronic disease - a systematic review and meta-analysis of the components and efficacy of format on patient-reported outcomes. BMC Health Serv Res. 2023 Aug 25;23(1):911. doi: 10.1186/s12913-023-09895-6. PMID: 37626346; PMCID: PMC10463815.
3. Vainauskienė V, Vaitkienė R. Enablers of Patient Knowledge Empowerment for Self-Management of Chronic Disease: An Integrative Review. Int J Environ Res Public Health. 2021 Feb 24;18(5):2247. doi: 10.3390/ijerph18052247. PMID: 33668329; PMCID: PMC7956493.
4. Haleem A, Javaid M, Singh RP, Suman R. Telemedicine for healthcare: Capabilities, features, barriers, and applications. Sens Int. 2021;2:100117. doi: 10.1016/j.sintl.2021.100117. Epub 2021 Jul 24. PMID: 34806053; PMCID: PMC8590973.
Nesredin Ahmed: Nurse
@HakimEthio
62 914
Three Advanced Procedures | One Remarkable Laparoscopic Surgery
🏨 At Lancet Beherawi Medical & Surgical Center, our surgical team successfully performed a rare combined laparoscopic procedure on a 49-year-old woman, treating two complex digestive conditions symptomatic cholelithiasis and achalasia cardia, during a single minimally invasive operation.
🩺 After comprehensive evaluation with upper GI endoscopy and barium swallow, the patient underwent:
✅ Laparoscopic Cholecystectomy
– removal of the gallbladder.
✅ Heller's Myotomy – relieving the tight esophageal muscle to restore swallowing.
✅ Dor Fundoplication – reducing the risk of acid reflux following the myotomy.
✨️The surgery was completed safely without any intraoperative complications.
⭐ Why is this case remarkable?
Treating two complex conditions with three advanced procedures in a single minimally invasive operation is technically demanding and helps patients avoid multiple surgeries and anesthetia while promoting less pain, faster recovery, shorter hospital stay, and earlier return to daily life.
👏 This remarkable surgical achievement was led by:
👨⚕️ Dr. Wuletaw Chanie
Consultant General Surgeon, Hepatopancreatobiliary (HPB) Surgeon, FACS
👩⚕️ Dr. Meklit Tamerat
General Surgeon & Cardiothoracic Surgeon
👨⚕️ Dr. Abel Shiferaw
General & Colorectal Surgeon
🎉 The patient recovered well and was discharged home in stable condition.
🏨At Lancet Beherawi Medical & Surgical Center, we continue to deliver advanced, patient-centered surgical care through modern minimally invasive techniques.
🩺 Advanced Expertise. Compassionate Care. Better Outcomes. 💙
🏨 Lancet beherawi Medical and Surgical Center
Goma Kuteba next to Ministry of Health
☎️ 9905
📱 +251-907177717/ 0115576329
📲 Connect with us:
Telegram |Facebook| LinkedIn| TikTok|YouTube
🌐 Visit us: lancetbeherawi.com
@HakimEthio
62 914
Our knowledge and experience still matter.
Research, AI, and the Value of Learning; AI should not replace learning, critical thinking, scientific integrity…
Before (AI) 2022, I had the opportunity to publish more than 20 research papers, at a time when generative AI was not part of our everyday research and writing process.
Today, the research and publication landscape has changed significantly with the rapid development of AI. I have personally found it more challenging to publish, but I also believe this is an opportunity to reflect on how we use these new technologies.
AI should not replace learning, critical thinking, scientific integrity, or our own experience. It should support us in improving our work—not take away the responsibility to understand and contribute.
I am sharing this not to take sides for or against AI, but to encourage researchers, students, and professionals to learn, question, verify, and use AI responsibly.
Our knowledge and experience still matter.
#Research #AcademicResearch #ArtificialIntelligence #AI #ResearchIntegrity #ScientificWriting #CriticalThinking #AcademicPublishing #ContinuousLearning #ResponsibleAI
Dr. Nebiyu Lera Alaro
@HakimEthio
62 914
Proud and grateful to be an Obstetrician & Gynecologist, and soon to begin my journey as a Maternal–Fetal Medicine (MFM) fellow. ❤️
Every day in this field reminds me that medicine is not only about treating disease—it is about protecting two lives, making critical decisions, and giving mothers the chance to go home safely to their families.
I feel truly blessed to enjoy what I do, especially the surgical moments where knowledge, teamwork, precision, and compassion come together to save maternal lives.
Being an OB-GYN is more than a profession—it is a privilege, responsibility, and a journey I am genuinely happy to be on!
Dr. Samson Kehali
Ass. Professor of Ob-Gyn
Tikur Anbesa Specialized Hospital,
Time MCH & Surgical center
@HakimEthio
62 914
+8
🌍 13th East African Healthcare Federation Conference — A Remarkable Success!
With immense gratitude and pride, we have successfully concluded the 13th East African Healthcare Federation Conference & International Exhibition, held at the Adwa Victory Memorial in Addis Ababa under the theme:
“Resilience: Building the East African Healthcare Economy.”
Over three inspiring days, we welcomed more than 2,000 participants from over 40 countries, including Ministers and senior health leaders from 10 Eastern African countries, alongside healthcare professionals, investors, innovators, private-sector leaders, partners and exhibitors.
More than 10 plenary and breakout sessions addressed some of the most important priorities for our region — healthcare financing, medical tourism, PPP, local manufacturing, digital health and AI, health workforce development, primary healthcare, pandemic preparedness and building a stronger East African healthcare economy.
The discussions were inspiring and, importantly, action-oriented.
The conference culminated in the Addis Ababa Declaration, providing a roadmap for continued collaboration and action in the years ahead.
I am especially grateful to my dream team on the Technical Committee, whose dedication and hard work helped create an exceptionally strong agenda and meaningful outcomes.
My deepest appreciation goes to the Federal Ministry of Health, our co-host; our sponsors and exhibitors; committees; volunteers; the Ethiopian Healthcare Federation Board and members; speakers, moderators, panelists, delegates and everyone who contributed to this remarkable success.
The conference may have ended, but the work has just begun.
🌍 Together, let us continue Building the East African Healthcare Future.
#EAHF2026 #EastAfricanHealthcare
#HealthcareEconomy
#AddisAbabaDeclaration
#BuildingEastAfricanHealthcareFuture
Dr. Girma Ababi:
- Founder and CEO of Liyana Healthcare Group (Yanet chain of Hospitals, Health sciences college, manufacturing and pharmaceuticals)
- V. President: Ethiopian Healthcare Federation
- Chairman of the Organizing committee: FAMILY Life and Health Insurance
@HakimEthio
62 914
+3
"ትርፍ አንጀት"
በማህበረሰቡ ውስጥ ብዙ ጊዜ “የትርፍ አንጀት ቀላል በሽታ ነው ፤ ቀዶ ጥገና ተደርጎ የትርፍ አንጀቱ ብቻ ይወገዳል” ሲባል እሰማለሁ። የአፔንዲክስ ወይም የትርፍ አንጀት ኢንፌክሽን (Appendicitis) ሁልጊዜ “ቀላል በሽታ” አይደለም።
ታካሚው በጊዜው ወደ ሆስፒታል መጥቶ በትክክል ከታወቀና ተገቢውን ሕክምና ካገኘ ፣ የትርፍ አንጀት በሽታ በአብዛኛው በጥሩ ሁኔታ ሊታከም ይችላል። ነገር ግን ምርመራና ሕክምና ከዘገየ ፣ የትርፍ አንጀት በሽታ ወደ ከባድና ሕይወትን ወደሚያሰጋ የቀዶ ሕክምና አደጋ ሊለወጥ ይችላል።
በዕለት ተዕለት የሥራ ልምዳችንም ይህንን ብዙ ጊዜ እናያለን። አንዳንድ ታካሚዎች የሆድ ሕመማቸውን “ቡሃ” ብለው በባህላዊ መታሸት ወይም በሌሎች ባህላዊ ሕክምናዎች ለማከም ጊዜ ያጠፋሉ። በዚህም ምክንያት ወደ ሆስፒታል ሲደርሱ የትርፍ አንጀቱ ተቀዶ ሊሆን ወይም ኢንፌክሽኑ በሆድ ውስጥ ተሰራጭቶ ሊሆን ይችላል።
ከዚህም በላይ ፣ የጤና ባለሙያ ልጆች እንኳን በባህላዊ ሕክምና ጊዜ ካሳለፉ በኋላ በውስብስብ የትርፍ አንጀት በሽታ ወደ ሆስፒታል ሲመጡ አጋጥሞኛል። ይህም የጤና ግንዛቤ ለማህበረሰቡ ብቻ ሳይሆን ለጤና ባለሙያዎችም እንደሚያስፈልግ ያሳያል።
የትርፍ አንጀት በሽታ ዋና ምልክቶች
- የሆድ ሕመም ፤ ብዙ ጊዜ በእምብርት አካባቢ ጀምሮ በኋላ ወደ ቀኝ የታችኛው የሆድ ክፍል ሊዛወር ይችላል።
- የምግብ ፍላጎት መቀነስ
- ማቅለሽለሽና ማስመለስ
- ትኩሳት
- ሆድን ሲነኩ የሚሰማ ሕመም
- የሆድ መነፋት
-አንዳንድ ጊዜ የሆድ ድርቀት ወይም ተቅማጥ
በተለይ በሕፃናት ፣ በአረጋውያንና በአንዳንድ ታካሚዎች ምልክቶቹ ከተለመደው ሊለዩ ስለሚችሉ ፣ የተለመዱ ምልክቶች አለመኖራቸው የትርፍ አንጀት በሽታን አያስቀርም።
ሕክምና ከዘገየ ምን ይከሰታል?
ያልታከመ የትርፍ አንጀት በሽታ፦
- የትርፍ አንጀቱ ሊቀደድ/ሊፈነዳ ይችላል
- የሆድ ውስጥ ሽፋን ኢንፌክሽን (Peritonitis) ሊያስከትል ይችላል
- የትርፍ አንጀት አብሰስ (Abscess) ሊፈጠር ይችላል
- Sepsis ሊከሰት ይችላል
- የሰውነት ፈሳሽ እጥረትና ከባድ ድክመት ሊከሰት ይችላል
- የሆስፒታል ቆይታ ሊረዝም ይችላል
- የበለጠ ውስብስብ ቀዶ ጥገና ሊያስፈልግ ይችላል
- የድህረ-ቀዶ ጥገና ችግሮች ሊጨምሩ ይችላሉ
- በከባድ ሁኔታም ሕይወትን ሊያሳጣ ይችላል።
የትርፍ አንጀት በሽታ እንዴት ይመረመራል?
ምርመራው በዋናነት በ፦
- የሕመም ታሪክ
- የአካል ምርመራ
- CBC እና ኢንፌክሽን ምርመራዎች
- እንደ አስፈላጊነቱ የሽንት ምርመራ
- ለሚያስፈልጋቸው ሴቶች የእርግዝና ምርመራ
- Ultrasound፣ በተለይ በሕፃናትና በእርጉዝ ሴቶች
ምርመራው ግልጽ ባልሆነበት ወይም ውስብስብነት ሲጠረጠር CT ወይም MRI ሊደረግ ይችላል።
የትርፍ አንጀት በሽታ እንዴት ይታከማል?
ሕክምናው በሽታው ቀላል (uncomplicated) ወይም ውስብስብ (complicated) መሆኑ ላይ ይመሰረታል።
1. ቀላል የትርፍ አንጀት በሽታ
Appendectomy ማለትም የትርፍ አንጀቱን በቀዶ ጥገና ማስወገድ ዋና የሕክምና አማራጭ ነው። በተመረጡ ታካሚዎች ላይ አንቲባዮቲክ ብቻ መጠቀም ሊታሰብ ቢችልም ፣ ይህ ለሁሉም ታካሚ ተስማሚ አይደለም።
2. የትርፍ አንጀቱ ከተቀደደ ወይም Peritonitis ካለ
ታካሚው አስቸኳይ የሆስፒታል ሕክምና ፣ አንቲባዮቲክ ፣ የሰውነት ፈሳሽ መተካትና ሁኔታውን ማረጋጋት ያስፈልገዋል። አስቸኳይ ቀዶ ጥገና ያስፈልግ ።
3. የትርፍ አንጀት አብሰስ
እንደ ታካሚው ሁኔታና ባለው የሕክምና አቅም ፣ አንቲባዮቲክና image-guided drainage ሊደረግ ይችላል። ቀዶ ጥገና መቼ እንደሚደረግም በታካሚው ሁኔታ ይወሰናል።
ለማህበረሰቡ መልዕክት
እያንዳንዱ የሆድ ሕመም “ቡሃ” ነው ብለን አንውሰድ። እያንዳንዱን የትርፍ አንጀት በሽታም “ቀላል በሽታ” ብለን አንመልከተው።
የሆድ ሕመም የማይቋረጥ ወይም እየባሰ ከሄደ ፣ በተለይም ወደ ቀኝ የታችኛው የሆድ ክፍል የሚዛመት ሕመም ፣ ማስመለስ ፣ የምግብ ፍላጎት መጥፋት፣ ትኩሳት ወይም ሆድን ሲነኩ የሚሰማ ሕመም ካለ ፣ በቶሎ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ምርመራ ያድርጉ።
ባህላዊ የሕክምና ልምዶች ተገቢውን የሕክምና ምርመራና ሕክምና እንዳያዘገዩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
በጊዜ ወደ ሆስፒታል መምጣት ቀላል ሕክምና ፣ አጭር የሆስፒታል ቆይታና ያነሰ ውስብስብነት ሊያስገኝ ይችላል። ሕክምናን ማዘግየት ግን ቀላል ሊሆን የሚችልን በሽታ ወደ ከባድ የቀዶ ሕክምና አደጋ ሊቀይረው እና በከፋ ሁኔታም ሕይወትን ሊያሳጣ ይችላል።
ምርመራና ሕክምና በጊዜው ካልተደረገ ምንም በሽታ “ቀላል” አይደለም።
References
1. Sabiston Textbook of Surgery: The Biological Basis of Modern Surgical Practice. 22nd ed.
2. Schwartz’s Principles of Surgery. 11th ed.
Bailey & Love’s Short Practice of Surgery. 28th ed.
3. Fischer’s Mastery of Surgery. 8th ed.
Current Surgical Therapy. 13th ed.
Dr. Sinboonaa Araarsaa, MD
Assistant Professor of General Surgery, MPH
📞 0942622911
@HakimEthio
62 914
የሞት ምስጢር እንዴት ይፈታል? አንድ ዝምተኛ አካልስ እንዴት ማስረጃን ይናገራል? እውነት በሞት ጥላ ስር ተደብቆ ቢሆንስ?
MAC Ethiopia ከዶ/ር ተስፋዬ ገብረወልድ፣ የፎረንሲክ ሕክምናና ቶክሲኮሎጂ ረዳት ፕሮፌሰር ጋር በመተባበር የተዘጋጀውን «ዝምተኛው እማኝ» የተሰኘውን የፎረንሲክ ሕክምና ትሪለር መጽሐፍ በቅርቡ ለአንባቢያን ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው።
«ዝምተኛው እማኝ»
በኢትዮጵያ በአይነቱና በይዘቱ የመጀመሪያ የሆነና ከእውነተኛ የፎረንሲክ (የአስክሬን ምርመራ) ግኝቶችና ከሕክምናዊ እውነታዎች ተነስቶ ፣ የሞትን ምስጢር ወደ ሳይንስ ፣ የሳይንስን ምርመራ ወደ ተደበቀው እውነት ፣ እውነታንም ወደ ሕያው ታሪክ የቀየረ ልዩ መጽሐፍ ነው። በፎረንሲክ ሕክምና፣ በወንጀል ምርመራና በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ መካከል አዲስ ድልድይ የፈጠረ፣ ከኢትዮጵያዊ የሙያ እውቀትና ከሥነ-ጽሑፋዊ ጥበብ የተወለደ ድንቅ ስራ ነው።
እውነተኛ ጉዳዮች ፣ የተደበቁ ምስጢሮች ፣ የማይተኛ እውነት እና አንድ ዝምተኛ እማኝ።
ይህ ታሪክ በቅርቡ ወደ አንባቢ ይደርሳል።
የዚህ ልዩና ታሪካዊ ስራ አካል መሆን ወይም ምርትና አገልግሎትዎን በዚህ ሁለገብ መጽሐፍ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ፣ በውስጥ መስመር ያናግሩን።
📞 +251922401205
@HakimEthio
62 914
+3
የሐሞት ከረጢት ጠጠር መቼ ነው የሚያሳስበው?
የሐሞት ጠጠር የተለመደ የጤና ችግር ሲሆን ፣ አንዳንድ ጊዜ ምንም አይነት ምልክት ላያሳይ ይችላል። ነገር ግን ችግር ሲያስከትል ፣ ታካሚዎች የሚከተሉትን ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ፡
• በሆድ ክፍል የላይኛው ቀኝ ወይም መካከለኛ ክፍል ላይ የሚሰማ ህመም
• ከምግብ በኋላ ፣ በተለይም ከባድ ወይም ቅባት የበዛበት ምግብ ከተመገቡ በኋላ የሚከሰት ህመም
• የማቅለሽለሽ ወይም የማስታወክ ስሜት ፣ ሙቀት መጨመር
• ተደጋጋሚ የሆድ ህመም በተለይ ከጨጓራ ህመም ጋር ሊመሳሰል ይችላል።
ምልክት የሚያሳዩ የሐሞት ጠጠር ችግር ያለባቸው አንዳንድ ታካሚዎች በቀዶ ሕክምና ሊታከሙ ይችላሉ።
መቼ ድንገተኛ/ አስቸኳይ ህክምና ሊያስፈልግ ይችላል?
የሆድ ህመሙ ከባድ ወይም የማያቋርጥ ከሆነ ፣ በተለይም ከትኩሳት ፣ ከተደጋጋሚ ማስታወክ ወይም ከዓይን ወይም ከቆዳ ቢጫ መሆን ጋር ተያይዞ የሚከሰት ከሆነ ፣ በአስቸኳይ የህክምና ምርመራ ያድርጉ።
ተደጋጋሚ የሆድ ህመምን እንደ ቀላል ጨጓራ ህመም ብቻ አድርገው አይውሰዱት ፤ ምርመራ ያድርጉ።
ዶ/ር ውበቴ ይርዳው: የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
📍 ቤተሰላም ክሊኒክ ሰሚት ኮንዶሚንየም ሁለተኛ በር ኖህ ሪልስቴት ጎን
📞 0988808148
@HakimEthio
