St.Paul's Hospital Millennium Medical College
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام St.Paul's Hospital Millennium Medical College
تُعد قناة St.Paul's Hospital Millennium Medical College (@spmmc) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 22 189 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 007 في فئة الطب والمرتبة 1 562 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 22 189 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 813، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -15، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.40%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 12.86% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 414 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 853 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
- الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل sphmmc, college, ethiopia, medical, cancer.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الطب.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 08 أكتوبر | +2 | |||
| 07 أكتوبر | 0 | |||
| 06 أكتوبر | +7 | |||
| 05 أكتوبر | +12 | |||
| 04 أكتوبر | +1 | |||
| 03 أكتوبر | 0 | |||
| 02 أكتوبر | +23 | |||
| 01 أكتوبر | +36 |
| 2 | ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ
የጤና ሚኒስትር ሆነው በድጋነሚ በመሾምዎ እንኳን ደስ አለዎት!
ዶር መቅደስ ዳባን የጤና ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ማህበረሰብ ደስታውን ይገልጻል፡፡
የኢትዮጵያ የጤና ሥርዓት ለማጠናከር በሚያደርጉት አመራር ሁሉ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ | 3 014 |
| 3 | لا يوجد نص... | 3 966 |
| 4 | لا يوجد نص... | 4 199 |
| 5 | ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በኮሌጃችን በህክምና (Medicine) ዶክትሬት ዲግሪ እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ የመጨረሻ ዉጤታችሁን በሚከተለው ሊንክ ማየት ትችላላችሁ፡፡
Medicine: https://sphmmc.edu.et/2026/medicine_2029_final.pdf
Comprehensive Nursing: https://sphmmc.edu.et/2026/nursing_2019_final1.pdf
የመግቢያ ቀን በዚሁ ገጽ የሚገለጽ ስለሆነ ተከታተሉ፡፡ | 5 989 |
| 6 | ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አሊ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የተሰማንን ታላቅ ደስታ እየገለጽን መልካም የስራ ዘመናት እንዲሆንላቸው እንመኛለን።
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ | 5 120 |
| 7 | ⏳ 1 DAY LEFT!
📢 Don’t miss our upcoming webinar!
HCC SCREENING AND MANAGEMENT
🗓 Monday, October 5, 2026
🕓 4:00 PM | Online
👨⚕️ Presenter: Dr. Wuletaw Chane
🎓 CEU: 0.5 CEU/session
🔗 Register now:
https://forms.gle/hYy9d4SUM2Cw8QY49
Register today and join us! | 5 621 |
| 8 | https://www.facebook.com/share/v/19UUcvhoPv/ | 1 |
| 9 | Advancing Early Detection of Birth Defects at SPHMMC
The Pediatric Surgery Unit at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) recently trained nurses and midwives working in delivery rooms, obstetric operating theaters, and the Neonatal Intensive Care Unit on newborn screening for structural birth defects.
Using a validated clinical checklist, participants learned how to identify more than 20 congenital anomalies. The training also included hands‑on practice to strengthen screening skills.
This initiative helps ensure that surgically correctable birth defects are recognized at birth, before symptoms and complications develop. Early diagnosis and timely treatment improve neonatal survival rates and give newborns a better chance at a healthy life. | 6 313 |
| 10 | ዛሬ የዓለም የኦክሲጅን ቀን ነው!
"እያንዳንዱ እስትንፋስ ዋጋ አለው።
ኦክሲጅን ሕይወት ያድናል።"(Every breath matters.Oxygen saves lives.) በሚል መርህ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐግብር ተከብሯል: :
ጽኑ የመተንፈሻ ችግሮች፣ በሳንባ ምች፣ በአደጋ፣ በቀዶ ሕክምና፣ በአይሲዩ እና ሌሎች ሕሙማንን አክሞ ለማዳን በእጅጉ ኦክሲጅን ያስፈልጋል: :
የኮሌጃችን የኦክሲጅን ማሞረቻ ማዕከላችን ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን እስከመኝታ ክፍላቸው ድረስ የሚዘልቅ ኦክሲጅን መስመር ዘርግቷል: : ይህም አገልግሎቱን ያለአንዳች መቆራረጥ እንዲያገኙ አስችሏቸዋል: :
ምንግዜም የላቀ አገልግሎት!
መልካም የዓለም የኦክሲጅን ቀን! | 5 903 |
| 11 | መልካም የኢሬቻ በዓል! | 6 433 |
| 12 | ማስታወቂያ
ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በኮሌጃችን በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና
በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ እና ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ የፈተና ቦታ በኮሌጁ ውስጥ ሲሆን፡
1. በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) ያመለከታቸሁ ከተራ ቁጥር 1- 100 ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ ከተራ ቁጥር 101-180 እና ከቤንሻንጉል፤ ከሶማሊ፤ ከቦረና ጋምቤላ እና ዋግምራ የተመረጣችሁ ከሰዓት 8፡00 ጅምሮ
2. በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ መስከረም 21/ 2019ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን::
ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ ዝርዝራችሁን
• በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) ከሌላ ክልል
(sphmmc.edu.et/2026/non_emerging_2019.pdf)
• ከቤንሻንጉል፤ ከሶማሊ፤ ከቦረና ፣ጋምቤላ እና ዋግምራ ክልልና ዞን (sphmmc.edu.et/2026/emerging_2019.pdf)
• በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing)
(sphmmc.edu.et/2026/nursing_2019.pdf) ማየት ትችላላችሁ | 9 254 |
| 13 | የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ፣ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
የመጀመሪያ ዲግሪ ስፔሻሊቲ ፖስት ቤዚክ ነርሲንግ ትምህርት ምዝገባ ማስታወቂያ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በአምስት የነርሲንግ ፖስት ቤዚክ ስፔሻሊቲ ማለትም በ Emergency and Critical Care Nursing፣ በ operating Theater Nurse፣ በ neonatal Nursing፣ በ pediatrics and child health Nursing እና በ surgical Nursing ለመማር የምትፈልጉ እና መስፈርቱ የምታሟሉ ከ 21/01/2019- 30/01/2019 ዓ.ም Online https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement እንድትመዘገቡ እናሳወቃለን፡፡
የመመዝገቢያ መስፈርቶች፣
· በነርሲንግ ዲፕሎማ ደረጃ 4 የተመረቀች/የተመረቀ በሁሉም ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች መወዳደር ይችላሉ፣
· የሚድዋይፍሪ ዲፕሎማ ደረጃ የተመረቀች /የተመረቀ በህፃናትና በጨቅላ ህፃናት ነርሲንግ መመዝገብ ይችላል፣
· ከመስሪያ ቤታቸው የስፖንሰር ሺፕ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል/የሚትችል ወይም ከፍሎ መማር የሚችሉ ፡፡
· ኮሌጁ የሚያዘጋጀውን የቃል እና የፁሑፍ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል፣
· ሙሉ ጤነኛ የሆነ/የሆነች
· አንድ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
ማሳሰቢያ፡
Ø የመመዝገቢያ የማይመለስ 400 ብር በኮሌጁ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000006577192 በማስገባት ደረሰኝ ማቅረብ
Ø ዲፕሎማ፤ትራንስክሪፕት እና የስራ ልምድ ማያያዝ
Ø አስፈላጊውን ዶክመንት ያላሟላ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
Ø ኮሌጁ ማደሪያና ምግብ አያዘጋጅም | 8 232 |
| 14 | 📢 WEBINAR INVITATION
🩺 HCC SCREENING & MANAGEMENT
The Center for Professional & Institutional Development (CPID), St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC), cordially invites health professionals to an important webinar on Hepatocellular Carcinoma (HCC) Screening & Management.
Join us to explore practical and evidence-based approaches to screening, early detection, diagnosis, and management of HCC, with an emphasis on improving patient outcomes.
👨⚕️ Speaker: Dr. Wuletaw Chane
🎙 Moderator: Dr. Henok Fisseha
📅 Date: Monday, 05 October 2026
🕓 Time: 4:00 PM – 6:00 PM
💻 Modality: Online via Zoom
🎓 CEU: 0.5 CEU/session
📲 Registration:
Scan the QR code on the poster to register.
🔗 Zoom: Registered participants will receive the Zoom link immediately after registration.
Stay Ahead. Detect Early. Save Lives.
We look forward to your participation!
CPID – SPHMMC | 6 517 |
| 15 | ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በኮሌጃችን በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ የመፈተኛ ጣቢያ እና Application Number ከሚከተለው ሊንክ ማግኘት ትችላላቹ ማጣሪያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 20/ 2019ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ነው፡፡
https://sphmmc.edu.et/Schedule_SPHMMC_UAT_Test_Takers.pdf | 7 307 |
| 16 | https://sphmmc.edu.et/Schedule_SPHMMC_UAT_Test_Takers.pdf | 692 |
| 17 | ማስታወቂያ
1. ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ለኮሌጃችን በህክምና (Medicine) ዶክትሬት ዲግሪ እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ የማጣሪያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 20/ 2019ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ነው፡፡
2. የመፈተኛ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ (ስድስት ኪሎ) ፈተና ማእከል
3. ፈተና ላይ መቅረብ የምትችሉ የማመለከቻ መስፈርቱን አሟልታችሁ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶችን በሙሉ እና የመመዝገቢያ ቀን ከማብቃቱ በፊት የሟላችሁ ወይም ያስገባቹ ብቻ ናችሁ፡፡
4. ለፈተና ብቁ የሆናችሁ ዝርዝር በኮሌጁ ድህረ ገጽ ዝርዝራችሁን ማየት ትችላላችሁ፡፡
5. ለፈተና ስተቀርቡ እራሳችሁን የሚገልፅ መታወቀያ ወይም ፓስፖርት ያዞ መመጣት አስፈላጊ ነው፡፡
6. የማጣያ ፈተና ውጤት መስከረም 21, 2019 ዓ.ም ከሰዓት በኮሌጁ ደህረ-ገፅ ይለቀቃል፡፡
7. የቃል ፈተና መስከረም 21, 2019 ዓ.ም በኮሌጃችን የቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ኮ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ | 702 |
| 18 | Congratulations, Dr. Yisihak Suga!
Dr. Yisihak Suga; consultant General Surgeon & an Endocrine and Breast Surgeon at SPHMMC, has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS)
The letters FACS (Fellow, American College of Surgeons) after a surgeon’s name mean that the surgeon’s education and training, professional qualifications, surgical competence, and ethical conduct have passed a rigorous evaluation, and have been found to be consistent with the high standards established and demanded by the College. | 8 982 |
| 19 | Congratulations, Dr. Muluken Tesfaye!
The SPHMMC community warmly congratulates Dr. Muluken Tesfaye on successfully completing the Social Accountability Fellowship from Northern Ontario School of Medicine(NOSM) University, Ontario, Canada, in collaboration with The Network: Towards Unity for Health (TUFH) through a blended program.
We are proud to have supported you throughout this important professional journey. Your achievement is a great milestone for you and a valuable contribution to strengthening SPHMMC as a Center of Excellence for Social Accountability, delivering dignified care to service users.
Congratulations, Dr. Muluken Tesfaye! We are proud of you and wish you continued success. | 8 824 |
| 20 | Congratulations, Dr. Wondewosen Tsegaye!
The SPHMMC community warmly congratulates Dr. Wondewosen Tsegaye on successfully completing the Social Accountability Fellowship from Northern Ontario School of Medicine(NOSM) University, Ontario, Canada, in collaboration with The Network: Towards Unity for Health (TUFH) through a blended program.
We are proud to have supported you throughout this important professional journey. Your achievement is a great milestone for you and a valuable contribution to strengthening SPHMMC as a Center of Excellence for Social Accountability, delivering dignified care to service users.
Congratulations, Dr. Wondewosen Tsegaye! We are proud of you and wish you continued success. | 7 251 |
