ar
Feedback
Our Side of the Story

Our Side of the Story

الذهاب إلى القناة على Telegram

"To those who hurt and hunger” Since Oct 14, 2019 Here to help @DebbieTesfaye

إظهار المزيد
1 714
المشتركون
+224 ساعات
+107 أيام
+4430 أيام
أرشيف المشاركات
መጀመሪያ ስለ ፖለቲካ ለማወቅ ለመጠየቅ ትንሽም interested የሆንኩት የመጀመሪያው የትግራይ ጦርነት ጊዜ ነበር። እድሜ ለ ትዊተር፣ በጣም ብዙ ሰው ይንገበገባል፣ ብዙ የሚፅፉት፣ የሚሟገቱት ነበራቸው። I remember feeling like an imposter among them, because I had no idea what was going on and as embarrassing as this is, I didn’t care. Because you know? As long as it’s not me or those who I care about it’s really not that important. እነ ማሚ የሚያውቋቸው ሰዎች ጋር ስልክ ሲደውሉ አይሰራም፣ የማውቃቸው የጊቢ ተማሪዎች ተጠሩ። ትንሽ ፐርሰናል ሆነ አይደል? ትንሽ አስብ ትንሽ እጨነቅ ትንሽ እፀልይ ጀመር። ሰከንድ ይር ተማሪ ሆነን ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ተበትነው ወደእኛ ጊቢ የመጡ ተማሪዎች ነበሩ፣ አኗኗሪ ነበሩ፣ ጥድፍ ጥድፍ ብሎ ሁሉም ነገር አልቆባቸው መቼ መጥተው መቼ እንደሄዱም አላስታውስም፣ ያሳዝኑኛል። ቀርቤ ባወራቸው እና ባይናቸው ያዩትን፣ the reality they lived ባወቅሁ ኖሮ ብዬ ይቆጨኛል። አራተኛ አመት ደግሞ አማራ ክልልም ጦርነት ደረሰ፣ ሰለኖርኩበት ጓደኞች ስላሉኝ አንጀቴ ጋር የሚሰማኝ ህመም ነበር። 7 ወር ቁጭ ብለን ስንመለስ ብዙ PTSD የነበረባቸው ልጆች ነበሩ፣ ትንሽ ድምፅ trigger የሚያደርጋቸው። አብዛኞቹ were desensitised, አንድ እሁድ ማታ ግቢያችን ውስጥ የሚገርም ተኩስ ተከፍቶ እኛ በዳዴ ሮጠን ስንደበቅ ለሰከንድ ያልደነገጡ፣ እኛኑ አይዟችሁ ያሉን። ጦርነት እና ሰላም ማጣት እንዴት መልክ እንደሚቀይር፣ እንደሚያሳቅቅ፣ እንዴት የከተማ አየር እና ሽታ እንደሚቀይር፣ እንዴት helpless እንደሚያደርግ በጣም በትንሹ አይቻለሁ፣ ሰምቻለሁ። የትግራይን እናቶች እያየሁ አይኔ በለቅሶ ብዛት ሊፈነዳ፣ ስንት እና ስንት ልጅ፣ ባል፣ ወዳጅ፣ ዘመድ ከቀበሩ በሗላ፣ ስንት inexplicable horror ካሳለፉ ከተተለተሉ በሗላ የትኛው አይዟችሁ እንደሚጠግናቸው አላውቅም፣ መጠገኑ ቀርቶ ሌላ ሊጨመርባቸው። I couldn’t imagine living in their reality for a minute እንጃ እኔ እንዴት መሽቶ እንደሚነጋላቸው። አንጀት ሲበሉ በየኮመንት ሴክሽን ስር ያሉት ወጣቶች፣ እኔ አላውቅም ብቻ። ከየት እንደምጀምር፣ ለየትኛው እና እንዴት እንደሚፀለይም አላውቅበት ለዚህ የጉድ ሀገር።

whenever i go shopping, it’s the faces i see. is you patient enough to handle my indecisiveness? or are you gonna stand over there and መገላመጥ me like you’re the one paying? የእንጀራ ጉዳይ ሆኖ እንጂ most of the people working in customer service are not supposed to be working there. ሲሆን ሲሆን according to their personality they don’t even like interacting with people. ያሳዝኑኛል ሲመናቀሩ and i try to laugh it off. their lack of common decency is not justifiable but some part of me believes they’d be good at their job if they were working in a field they liked. i don’t believe in working a job that i don’t like or one you wouldn’t grow into enjoying, i’m actually so serious about this. ”የት ነው የምትኖሪው Deborah?🙂” እንዳትሉኝ። i’m very well aware of the reality most people live in and i have this opinion because i’m probably privileged enough to have it. life is taxing enough as it is let alone finding yourself day in and day out in an environment that you hate. ቢሆንልን i wish for people to earn a living from the things they love and care about, ህልም አይከለከል።

if you’ve stayed here enough, you already know i love everything that is music. as someone who claims to love music, I’ve listened to almost every genre and my ears are always ready to explore new songs. i even had a “performative music lover” era🤭 where i pretended to love hip hop and tortured myself with memorising the lyrics. there are a few artists i still like honestly, but you’re less likely to find anything hip hop in my playlists. the type of music you’re into isn’t to market yourself to people and be seen as cool, it’s about finding what embodies your soul and what you can’t put into words no matter how hard you try. because some experiences of being human are only better explained through art. and it’s all about finding that specific color of music that perfectly paints your insides. if you don’t like jazz, please don’t listen to it. leave it to those who do. find your own taste, i promise you it’s there. can someone tell who you are based on the type of music you listen to? yes it is that deep. also know that it’s not necessary to love music lol, you may not have the interest to sit down and spend hours listening to the same song or obsess over hunting for albums of an artist you liked and that’s completely okay. you won’t be cooler because you listen to every genre and you’re not gonna be less cool because you only know popular TikTok songs (i will judge you lmao but that’s not the point). point yalew aymeslegnim but anyway…

nostalgia ግፈኛ ነው። unintentionally you miss the most terrible and virulent moments of your life. nostalgic ስሆን ከራሴ ጋር መቀመጥ ያስጠላኛል፣ ለቅሶሽን ጨርሺ ብዬ ትቻት ብወጣ። ስትይ ቆንጂት? ካልጠፋ ጊዜ it’s the time of the most vulnerable, weak and being at the mercy of those you claimed to love ነው የሚናፍቅሽ? ጨምላቃ። i’m lost in the trance of nostalgia more than i’m not. i look so sane and present on the outside, but my insides are reminiscing about a moment that happened years ago. nostalgia will have you go back on the promises you made to yourself, all the insights and wisdom you’ve gained ቁርጥም አድርጎ መብላት ይችልበታል፣ የተፈጠረው እንዳልተፈጠረ፣ የተለቀሰው እንዳልተለቀሰ፣ እኔን አያድርገኝ የተባለለትን ሁሉ ያስረሳል። ስፍፍ የምታደርግ ስካር አለችው ትዝታ፣ ደስ የምትል። a high you don’t want to come down from. but you must, you must. i love it so much, i have no idea who i would be without my nostalgic soul, but i hate that it’s a prison cell that i won’t ever get to escape from.

ሚስ አለምፂ፣ ኤደን፣ ኤልሳ…ጎብጬም የምረሳቸው አይመስለኝም። They were the most kind, soft and friendly of all our teachers. ሚስ አለምፂ is popular in every generation of mount olive students. በክፉ የሚያስታውሳት ካለ እኔ እቀጣለሁ። ጎበዝ ፀሀፊ እንደሆንኩ ከ twitter እና instagram በፊት እሷ ናት የነገረችኝ። Now after all those years, እኔም Miss እየተባልኩ (even though I don’t teach lol), i always remind myself that this place is not just a school for these kids, it’s where they learn how to be humans, to love and receive love, how to find solace in their friends and teachers when things are rough at home, i have so little influence in their lives but i try to be intentional. “Miss they don’t want to be my friend, i try so hard to make them forgive me but they keep saying go back to your school” he’s only eight, but he has already mastered people pleasing so he can be accepted and loved. ባልወልዳቸውም፣ ብውጣቸው ደስ ይለኛል ልማኦ። it keeps getting worse አልል ነገር ያሳዝኑኛል። with the same heartbreak i cried about when i was eight to my favourite teachers, i now am the responsible adult for giving the antidote for the heartbreak of these kids. ah time. whatever led me to this job and place, every experience i had as a child ተመልሶ መጥቶ ሳባብላቸው ሳስቃቸው…when their perspective shifts right before my eyes and they get their little spark back, i know and believe that all is well. this moment right here just like my childhood and now memories, is a pavement that someday i’ll be grateful for. ወይ ጉድ እና ተመስገን ነው ብቻ :).

ትላንት a ride chauffeur, who I was very nice to, made me cry so bad, gave me a full on body tremor. I don’t know how to react when someone is verbally violent, ግራ ይገቡኛል በጣም። like do you hear how ugly you sound? self concept’አችሁ አይበላሽባችሁም? He deliberately missed two routes and I only asked which way he was planning to go both times. I don’t think he’s used to being questioned, ደበረው፣ የምሩን። ተመናጨረ፣ “ቀድመሽ መናገር ነበር” “ግልፅ እኮ ነው የምታውቀው ሰለመሰለኝ ነው ይቅርታ” ደረስን፣ እንደምንም “ወደ ቀኝ እሺ” እኔ ፀጥ፣ ገልመጥ…እሱ “ወደ ቀኝ እእ” “ሰማሁሽ እኮ እናቱ” ለምንም ነገር ሁልጊዜ መልስ እፈልጋለሁ፣ ሰው ዝምብሎ ሊቆጣኝ፣ ክፉ ሊሆንብኝ የሚችል አይመስለኝም፣ የሆነ ነገር ማጥፋቴ የግድ ነው…ቀድሜ I can’t see the fault in people, i’m always the issue. ድሮ ነው ግን ይሄ፣ ልጅ እያለሁ። apparently not አልኩ ትላንት። “እየተቆጣኸኝ ነው ታዉቆሀል?” “ኧ?? እየተቆጣኸኝ? ስቆጣ አታቂኝማ” Adult Debbie left the car, I don’t remember when, and my inner child took over. ሳሳዝን እጥፍ ነገር አልኩ፣ እምባዬ መጣ፣ ትልቅ ሰው መሆኔን ረስቼው፣ ሲሰድበኝ ዝም አልኩት፣ ችግር የለውም debs you can defend yourself now ማለት ጠፋብኝ፣ my hands started shaking I couldn’t hand him the money right “አፍጥኚው አፍጥኚው” “እሺ ይቅርታ” ብዬ ወረድኩ። it was that Tuesday night in 5th grade all over again, ያ ሰኞ 4 ሰአት in 9th grade where i said the same “እሺ ይቅርታ” without knowing where my fault was, all the years of apologising for existing. ትዝ ሲለኝ ልሰራ ነው አመጣጤ፣ ሳግ እንዳነቀኝ መታጠቢያ ቤት ገብቼ የጋለ ፊቴን አብርጄ፣ የልጅ ልቤን አባብዬ፣ በሗላ journal ትደረጊያለሽ አንቺ trigger ብዬ ወደ ስራዬ። In so many ways ለ ትንሿ Debbie ደርሼላታለሁ፣ ድብድቡ ላይ እና standing up for her ላይ ትንሽ ይቀረኝ መሆኑ ነው። baby steps፣ በደንብ የቻልኩበት አፍንጫችሁን የምላችሁ🤭

Repost from History
Sir David Attenborough (b. 1926, turns 100 today) in the 1950s. He joined the BBC in the 1950s as a trainee, going on to pres
Sir David Attenborough (b. 1926, turns 100 today) in the 1950s. He joined the BBC in the 1950s as a trainee, going on to present Zoo Quest as his first major nature documentary.

😭😭😭 am i annoying y’all enough?
😭😭😭 am i annoying y’all enough?

sobbing is how it’s going for me haha
sobbing is how it’s going for me haha

Eeee?

Repost from The Bored Playlist
How’s The Great Divide?

እንኳን አደረሳችሁ🫶🏾

Official Blender3D video for Dead Internet Society featuring Mussie Gebreselassie. On this piece, I cover the constant state of invisibility within the writer's realm over a concept video done by the ever so talented and brilliant Moss. The link to the full video: https://youtu.be/fwcm4SCy1Oo

Repost from Brown Empire
Pretty hurts ብድግ ብዬ እንደነገሩ አስይዤው የምሄደው ፀጉር፣ ቆንጆ የምለው ፊት እስኪመጣልኝ መዘጋጀት ባይኖርብኝ፣ መጥቶልኝም እስካምነው ድረስ መስታወት ፊት ባልሻጥ፣ ስንት እድሜ አተርፍ ነበር? ከተማ መወለድ ለብዙ ነገር ትርፋማ ቢያደርግም፣ ለመልክ ግን ገበያ ነው። ምን አይነ ግቡ ብንሆን የሚያወዳድሩብን በጣም የምታምር ደግሞ ሌላ አለች፣ እንደሷ ማማር ትችያለሽ የሚል ገንዘብ የሚያስበዘብዝ ማስታወቂያ በየስክሮሉ አለ። ቆንጆ መባል ጎበዝ ከመባል እስኪበልጥብን፣ ሳናምር መውጣት ጠልተን መገኘት ከአለብን ቦታዎች እስክንቀር? ገና እግራችን ሲያደከድክ፣ ከወፌ ቆመች ቀጥሎ ስለመልካችን አስተያየት አልሰማንም ወይ? “አፍንጫዋ ነው እንጂ፣ ጆሮዋ ባይተልቅ፣ ፀጉሯስ ሶስት ፍሬ ናት፣ ሴት ስትቀላ ነው እንጂ፣ ተረከዟ ምን ያክላል?” እየተባልን ቅንጥ ቅንጣችንን ተብለን እሳት እንደነካው ላስቲክ ያልተሰበሰብን አምስት እንሞላለን ወይ? አሁን ላይ “ግን እኮ ቆንጆ ነሽ ለምን እንዲህ ይሰማሻል?” የሚልን አስተያየት ለመስማት ጆሯችን እንደሚያመነታ፣ አይናችን መስታወት ላይ ያለ ምስላችንን ለማመን እድሜውን ደርድሮ በቦውሊንግ ኳስ እንደረመረመ ያለሀፍረት እንዴት ማስረዳት እንችላለን? ብንቆምም፣ ከገላችን ልክ አልቆም እያለ እንደ ሰፊ ውስጥ ልብስ ውልቅ ውልቅ የሚል ቅስም እንዳለን እንዴት ማውራት እንችላለን? “ልጅን ሲወዱ...” ብሎ የተረተ ሀገር መች ከነ ወደደን? ፍቅራቸው በአፍንጫችን ቅናት እና ማጎንበስ አልተወሰነም? ሀሳባችንን ለመሸጥ ስንዝር የማይሞላ ወገብ እንደማይጠበቅብን ሁሉ፣ እድሜያችን 14 ሳይሆን ውሀ ቻፒስቲክ የልጅ ከንፈራችን ላይ ስናፈስ “እሱን ትተሽ ትምህርትሽ ላይ አታተኩሪም?” ተብለናል። በተንኳሽ አለም ተተንኳሽ ይጠነቀቃል:) እኔን ትተህ ትምህርቴ ደጃፍ ላይ ተኮልኩለው የልጅነት ባቴን ከልጅነት ባቷ የሚያወዳድሩንን ጎረምሶች፣ ለገና ማርያምን ለመሆን ቅላት እንደሚያሰፈልግ የምታምነዋን አስተማሪ ተዪ፣ ተው አትልልኝም? አትሉልንም? እድሜ ዘመን የሚከተል ድምፅ እንደምትሰጡን አታውቁም? የውስጥ ድምፃችን የትንኮሳ ቃል እና አሽሙር መሆኑ አያሳዝናችሁም? ስራችሁ ፍሬ አፍርቶ በሌላችሁበትም ለስላሳ ድምፃችንን አሸንፎ የሚወጣው ሸካራ ድምፃችሁ ነው። የፀጉራችን ቴክስቸር ስንት ሚዶ በድዱ እንዳላስቀረ፤ በለስላሳ ሉጫ ፀጉር የሚሰራው ማስታወቂያ እኛን እንዳላየ አልፎን በየቲቪው የሰራጫል። በጥቁር ሀገር ቅላት ይሰበካል፣ ልጅ ያወጣው ፓውች ሁለት ሳምንት ከተቀመጠ የአእምሮ ጤናን የሚያናጋ አስተያየት በየመታጠፊያው እንደመንገድ አበባ ይቀጠፋል፣ በፀጉራችን መሆን ነውር እስኪመስል ድረስ የቀጠልን ለት በተውሶ ውበት በተለየ እንደነቃለን። መጀመሪያ ኢንሴኪዩሪቲው ይሸጣል፣ ያን ኢንሴኪዩሪቲ ተጫርተን ቦዲ ዲስሞርፊያ እንገዛለን፣ ከዛ ጊዜያዊ መፍትሄ በተጋነነ ዋጋ ይከተላል፣ ያቺንም እንደያቅማችን እንቃረጣለን። መፍትሄው አልዘልቅ ሲል ማየት ከምንፈራው መልክ፣ ባዶ ኪስ እና ድባቴ ጋ እንቀራለን። “በሰያፍ በኩል ስታይ ምን እመስል ይሆን?” ብላ በሶስት መስታወት ያንን አንግል ለማየት ያልሞከረች እንስት ለትምህርት እና ለሌላ የህይወት ቁምነገር በቂ የአእምሮ ቦታዋን ያልሰዋች እና መሽቶ በነጋ ቁጥር ለሚፈለፈሉ አሸን ኢንሴኪዩሪቲዎች ያልተሸነፈች ሴት ለኔ ጠንካራዋ እሷ ነች። አብዛኞቻችን ግን ለሲስተሙ እና ለማህበረሰቡ አይን ተሸንፈንለታል። ካፒታሊዝም የቀናው በሴቶች ራስ አለመተማመን ላይ ነው። ገበያውም የጦፈው በሚቀጠለው ፀጉር፣ ጥፍር፣ ሽፋሽፍት፣ የተለያዩ ውበት መጠበቂያ(ማፅናኚያ) ሸቀጦች ነው። ለሀበሻ ማስቀየም እንደንቀት ነው፣ how dare you look like this? Whats with the ድንች አፍንጫ? “ኧረ በመቤቴ ማሰብ ይሻላል?” ብንልም “ዱላ በማይመልሰዉ ነገር አንስማም” የሚለው ብዙ ነው። ደግሞ እኮ nose job, boob job, face lifting, tummy tuck? ካልን ኪሳችንም እንደማህበረሰቡ መሳለቁ አይቀሬ ነው። ይሄ ሁሉ ተደማምሮ ጢባጢቤዉን የሚጫወተው በራስ መተማመናችን ላይ ነው። ገና በልጅነታችን በራስ ያለመተማመን ከጉድሞርኒንግ ሻይ ጋር ነው የሚሸጥልን። "መሆን አለመሆን" የሚለው ጥያቄ የሚጀምረው እዛላይ ፒግቴል ያሲያዘችውን ቆንጆ ትንሽ ልጅ ስናይ ነው። እናማ የውበት ኢንደስትሪው በለጋ እድሜያችን ለበረዶ ባስቀመጥነው ሳንቲም ነው ፐርም(የፀጉር ማለስለሻ) የሚያስገዛን። ቀጭን ሆኖ መታየት፣ ሸንቃጣ መሆንን ያላለመች ሴት፣ በሆርሞን፣ በስራ፣ በኑሮ ምክንያት አልመች ብሏት ከገዛ ሰውነቷ ተኮራርፋ የምትኖረዋም፣ በተገኘው ለማስተካከልም ከጂም ጀምሮ የተለያዩ የሚጠጡ፣ የሚዋጡ ነገሮችንም ያልሞከረች ሴት ቤት ይቁጠራት። ብጉር፣ ማዲያት፣ ዲስከለሬሽን የመሳሰሉትን ለማጥፋት አለ በተባለው ፕሮዳክት ገንዘቧን ያልከሰከሰች ሴት መኖሯም አጠራጣሪ ነው። ስንት ብራ የልጅነት ቀናችን፣ ሮጦ መስሪያ ወጣትነታችን በነዚህ መነጫንጮች ያላግባብ አልፈዋል፣ ፊታችን ላይ ሀፍረት ተሸክመን ኖረናል። አንገታችን በውድድር ብዛት አጎንብሷል። አንዳንዶቻችን ድርድር ያላለ ወጣ ገባ ጥርሳችንን ጮክ ብለን “ሲያምር” ለማለት 34 አመት ፈጅቶብናል። Ain't got no doctor or pill that can take the pain away The pain's inside and nobody frees you from your body It's the soul, it's my soul that needs surgery (It's my soul that needs surgery) Plastic smiles and denial can only take you so far Then you break when the fake façade leaves you in the dark You're left with shattered mirrors and the shards of a beautiful past

It took me years of wandering through oceans of friendships and connections to realise that my belief in me being unlovable came from the exposure to people who were not kind, people who projected so much of their insecurities and anger towards me and not because I was cursed. Learning to accept that I’m lovable, people enjoy my company and look forward to our conversations has been the most bittersweet experience I’ve had. I had to unlearn the pattern of always looking for that hint of disgust, jealousy and competitiveness in the eyes of people. I’m grateful to have learned that there are days where I have been the problem but that’s not always the case. For I write this from a place of knowing whatever unkindness, negativity and spite thrown at me has nothing to do with who I am as a human being. And I will not make the mistake of believing it determines how I speak and think about myself again. This statement stays even if you someday find yourself to be the problem too.

ፓስታ በ እንጀራ ብሉ🫶🏾 እንኳን አደረሰን!

come throughhh :)

no answers from me today, just questions for you to ponder on until we meet this Sunday @thesocialaddis to rant about our concepts of love. 📍 Social Addis 🗓 February 15th ⏰ 6PM (12LT) 🎟 400 ETB 🔗 Link in bio.

Just sat in the living room with my mom and listened to old albums like we used to do when I was younger, I’m beefing with time now. I’ll write about it tomorrow.