ch
Feedback
Our Side of the Story

Our Side of the Story

前往频道在 Telegram

"To those who hurt and hunger” Since Oct 14, 2019 Here to help @DebbieTesfaye

显示更多
1 721
订阅者
无数据24 小时
+37 天
-130 天
帖子存档
Kids trusting me will forever have me sobbing because what do you mean you’re looking at me like I can solve all your problems and there’s nothing wrong with me?

I love how life proves to you that you’ve made the right decision with very mundane little details.

ሰፈራችን ውስጥ የሆነ ክሊኒክ አለ፣ ቅድም ወደ ቤት እየገባሁ ሁለት ተልልቅ ሰዎች መሀል አሰፓልቱ ላይ መኪና ግራ አጋብተው ይከራከሩላችሗል ባል እና ሚስት ይሁኑ እህት እና ወንድም አላውቅም፣ ሲመስለኝ ሰውዬው በጣም ታመው የህክምና ላለማውጣት ሲያስቸግሩ ነበር “አምጣ እኪስህ ውስጥ ያለውን ፍራንክ” ጮሁ ሴትየዋ “ና ወደዚህ ደግሞ መኪና እንዳይበላህ” “አይ ፍራንኩን ተዪው” “አይ ካልክማ ያለኝንም ቢሆን ዘርግፌ እኔ አሳክምሀለሁ በጤናህ አትቀልድ” እቺን ብለው ሰውየውን አዛቸው መሀል አሰፓልት ላይ ጥለዋቸው ገቡላችሁ። ትንሽ nostalgia‘ም አፈነኝ፣ ከሆን መፅሀፍ ውስጥ ያመለጠ scene experience ያደረኩ ያህል፣ ሻሽ አስተሳሰራቸው፣ ቀሚሳቸው፣ የሰውዬው ድርቅና ደግሞ። aww how cute ራሱ ብያለሁ፣ ባዶዬንም ብቀር ብቻ ታከም እና ይሻልህ እንጂ ገንዘቡ ምንም አያረግም ነው ነገሩ። ደስ እንላለን ግን ኣ? አንዳንዴ።

መች አባቴ እንደሚለቀኝ ባላውቅም አንድ ቀን ጎበዝ እንድሆንበት ግን ተስፋ አደርጋለሁ እሱም no matter what you do to handle things better people will always find ways to be disappointed. መብታቸው ነው። እኔም መብቴ ነው፣ as long as I consider their feelings to the extent I could and make mindful decisions. ልክ የመሰለኝን፣ ትንሽ በ ጎበዘችው ጭንቅላቴ እና ራስሽን prioritise አድርጊ ባለችኝ ልቤ ልክ ከወሰንኩ እና ካደረኩ በሗላ “ግን እኮ…” “እንዲህ ብታደርጊ ጥሩ ነበር” “ነበረብሽ፣ አልነበረብሽም” ምን እንደሚፈይዱ አላውቅም ለምን vocabulary’ኣችን ውስጥ እንዳሉም እንጃላቸው። Because there’s always and I mean ALWAYS a better way to have said or done things after the moment has passed. The problem is we’re human beings and we can never perfectly explain or do anything. We are not made to be caterers for everyone’s needs and feelings. ቢሆን ጥሩ ግን አይሆንም። Whatever decision you make, let it be from a good heart and an intention that is pure. ከዛ ሌላው as I said just because we’re human beings የሚመጣ aftermath ነው። The ፀፀት፣ conflict፣ disappointment ምናምን። እነሱን gracefully handle ማድረግ አለቀ። እንጂ ሌላው ሰው ጎብዞበት እናንተ ያልቻልቹበት የ emotional intelligence level አለ ማለት አይደለም።

ምን ትሆኑ እስቲ አሁን🤭

ወይኔ ጉዴ

guys why did i allow y’all to have three reactions? i’m overstimulated, gonna take your freedom of expression sorry.

i’m a little joyful about the new year for my liking ምንድነው ጉዱ🤭

እ ተበላ?

loveliessss, እንኳን አደረሳችሁ

እልልልልልል።

does constant venting from other people drain your energy?
Anonymous voting

Bez’s post made me rewatch ቀሚስ የለበስኩ’ለት. my first watch was when i was eighteen i think. all i remember is loving it, because zerithu? also dibe? what more did i want. ምንም ስለማላውቅ the characters and the little details ሊገቡኝ አይችሉም ነበር obviously. ዛሬ ሳየው ምን ትዝ አለኝ…back in college, my friends from back home (addis) didn’t believe me when i told them i wasn’t involved in any romantic relationship. to the point i was convinced something was wrong with me if i graduated without experiencing love you know? i don’t want to give up much of the story, ሁሉም ስለማይወራ። ብቻ በ ባሌም በ ቦሌም፣ despite my ግትርነት and who do you think you are attitude I loved, and proved to myself that apparently i had nothing wrong with me. ልብ በጣም ምስኪን organ እንደሆነ የገባኝ ያኔ ነው፣ የሆነ ልፍስፍስ፣ by the look on someone’s face የሚሞቅ ወይ physically in your lungs and limbs እስኪታወቃችሁ ለቅሶውን የሚያሳማ ደካማ። yet strong enough to overpower your brain and critical thinking with it’s little gooey emotions. though ሳምሪ’s circumstances were different, most women end up in a position like hers because they couldn’t find the silver lining between their gooey emotions and the right decision. until i experienced how brainless “love” makes you, i was so judgmental towards women who ended up having accidental pregnancies because what do you mean you didn’t know better? though everyone should be held accountable for their actions ማንኛዋም ሴት ግን form a one nightstand or a relationship that’s not gonna last ነው መውለድ የምፈልገው ብላ የምተመኝ አይመስለኝም። እንጃ። rewatching it after this sentiment has grown on me was a totally different experience. noticed all the details i didn’t understand back then. and i believe everybody deserves a second chance at life no matter the ፋውል። ለማንኛውም grace ለሁላችን🫶🏾

photo content

did you have your folks praying over you or took you to tsebel as a child?
Anonymous voting

ቅድም ክላስ ውስጥ ቆንጅዬ ክርክር ውስጥ ነበርን፣ about a bunch of things. mainly, therapy and religion, and the circumstances in which a therapist can breach confidentiality. hypothetical case present ተደረገ፣ someone with a history of child abusing came forward to you (the therapist) admitting they abused a child which led them to have some psychological issues and now they’ve learned from their “mistakes” and want to be a better person. would you breach confidentiality or not? ተብሎ ተጠየቀ። child abuse is one of the situations where a therapist is allowed to breach confidentiality and report to authorities, ግልፅ ነው። obviously i’m going to breach the confidentiality! እኔ ነኝ ግን። ሌላ ሰው “አይ ምናልባት እድል ብንሰጠውስ? ከ ልቡ ከሆነ? እና ያው ዲፔንድ ያደርጋል እ ቀለል ያለ ከሆነ እና አንዴ ብቻ ካደረገው” ምናምን🙂 guaranteed ላልሆነ potential ለሀጫችን የሚዘረበረበው ነገር ሲደብረኝ፣ በግልፅ የሚታይ እና የሚዳሰስ issue at hand እያለ ወደፊት ሊፀፀት፣ ደህና ሰው ሊሆን፣ ሊወደኝ፣ ልትወደኝ፣ ሊቀየር ይችላል እህ እህ። ነገር አስፍቶ from different perspectives ማየት የተቀደሰ ተግባር ነው፣ ሰው የሌለውን እና ያላሰበውን good side fabricate ማድረግ ግን አጉል humility በ ግብዝ righteousness ተከሽኖ ነው የሚመስለኝ። ማንም የሚያጨበጭብላችሁ የለም። የምታዩትን እና የምትሰሙትን እመኑ፣ potential ለማመንም የምታዩት አሳማኝ ነገር ሊኖር ይገባል አለዚያ መመፃደቁ ቢቆየን? ደግ እደሩ :).

safe to say one of my most favourite reads, not finished yet mind you and i don’t do favourites.
+4
safe to say one of my most favourite reads, not finished yet mind you and i don’t do favourites.

ካልፈረማችሁ ፈርሙ! ሼር አድርጉ!

Repost from JO-TECH
ለእህታችን ቻሌንጅ! 100 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 100 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ100 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእ
+1
ለእህታችን ቻሌንጅ! 100 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 100 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ100 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች   

በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች  በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል  

ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው  

አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች     

ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50,000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ 

እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን