ar
Feedback
Biranna Tech ብራና ቴክ

Biranna Tech ብራና ቴክ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ። ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ። ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales Website: https://biranna.com Email: support@biranna.com Phone: +251901008562

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Biranna Tech ብራና ቴክ

تُعد قناة Biranna Tech ብራና ቴክ (@birannatech) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 974 مشتركاً، محتلاً المرتبة 9 100 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 2 419 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 974 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 15 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -200، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 51.05‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 13.93‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 7 138 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 947 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 6.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ። ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ። ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales Website: https://biranna.com Email: support@biranna.com Phone: +251901008562

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 16 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

13 974
المشتركون
-824 ساعات
-717 أيام
-20030 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+7
في 1 قنوات
يونيو '26
+18
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+44
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+75
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '26
+5
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+9
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+51
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+254
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+1 146
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+1 057
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+692
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+1 101
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+591
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+867
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+834
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+1 585
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '25
+906
في 4 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+726
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+723
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+784
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+920
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+918
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+1 041
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+629
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+90
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+103
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+80
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+153
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+550
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+77
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+37
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+49
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+57
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+64
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+41
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+69
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+42
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+63
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+55
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+98
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+88
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+39
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+32
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+60
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+13
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+38
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+136
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+100
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+43
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+19
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+54
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+17
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+77
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+79
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+24
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+45
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+49
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+46
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+63
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+98
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+2 164
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
16 يوليو0
15 يوليو+1
14 يوليو0
13 يوليو0
12 يوليو0
11 يوليو+1
10 يوليو0
09 يوليو0
08 يوليو0
07 يوليو+1
06 يوليو+3
05 يوليو0
04 يوليو+1
03 يوليو0
02 يوليو0
01 يوليو0
منشورات القناة
የግጻዌ+ አጠቃቀም ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመመልከት የሚከተለውን ይተግብሩ። 1. በቪዲዮው መሠረት ይመዝገቡ። #ያስታውሱ: ሲመዘገቡ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ የተመዘገቡበትን ስምና የስልክ ቁጥር ይጠቀሙ። እኛ ጋር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም ።  2. ቀጥሎ ክፍያ ይፈጽሙ የሚለው ላይ ከገቡ በኋላ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ ነባር ገደብ አልባ ደንበኛ ብለው አስገብተው ይላኩ። (#ያስተውሉ: ምንም የሚከፈል ክፍያ የለም) 3. #ለአዲስ_ደንበኞች ደግሞ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ Ref No(transaction no) ማስገባት(ከባንክ ከሚደርስዎት ሜሴጅ ላይ ያገኙታል) 4. ደረሰኝ ያስገቡ የሚለውን መጫን 5. መረጃዎትን አጣርተን Approve እናደርግዎታለን ። #ያስታውሱ: በዚህ አፕ ሲመዘገቡ የይለፍ ቃልዎን እንዳይረሱ መዝግበው ያስቀምጡ። Approve ስናደርግዎ መግባት የሚችሉት በስልክ ቁጥርዎ እና በይለፍ ቃልዎ ስለሆነ ። ደንበኝነትዎን እስከምናረጋግጥልዎ በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። ለማውረድ Google play https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe Appstore https://apps.apple.com/app/gitsawe/id6761302333 ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com +251901008562 birannatech@gmail.com

2
#ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀሩት የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትች
#ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀሩት የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። #ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ። ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com birannatech@gmail.com +251901008562
6 201
3
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መ
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። #ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ። ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com birannatech@gmail.com +251901008562
1 589
4
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መ
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። #ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ። ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com birannatech@gmail.com +251901008562
9 142
5
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መ
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። #ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ። ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com birannatech@gmail.com +251901008562
1 371
6
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ለቲክቶክ ደንበኞቻችን ብቻ! #Share #Share ከሰኔ 17, 2018 እስከ ሐምሌ 05, 2018 ዓ.ም ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500 ብር ብቻ በመግዛት ከ800 በ
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ለቲክቶክ ደንበኞቻችን ብቻ! #Share #Share ከሰኔ 17, 2018 እስከ ሐምሌ 05, 2018 ዓ.ም ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500 ብር ብቻ በመግዛት ከ800 በላይ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዙ ከ24 በላይ አፖችን ለሕይወት ዘመን ያለ ገደብ ይጠቀሙ። ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። #ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተጻፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ። ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com birannatech@gmail.com +251901008562
12 223
7
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መ
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። #ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ። ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com birannatech@gmail.com +251901008562
951
8
የግጻዌ+ አጠቃቀም ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመ
የግጻዌ+ አጠቃቀም ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመመልከት የሚከተለውን ይተግብሩ። 1. በቪዲዮው መሠረት ይመዝገቡ። #ያስታውሱ: ሲመዘገቡ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ የተመዘገቡበትን ስምና የስልክ ቁጥር ይጠቀሙ። እኛ ጋር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም ።  2. ቀጥሎ ክፍያ ይፈጽሙ የሚለው ላይ ከገቡ በኋላ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ ነባር ገደብ አልባ ደንበኛ ብለው አስገብተው ይላኩ። (#ያስተውሉ: ምንም የሚከፈል ክፍያ የለም) 3. #ለአዲስ_ደንበኞች ደግሞ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ Ref No(transaction no) ማስገባት(ከባንክ ከሚደርስዎት ሜሴጅ ላይ ያገኙታል) 4. ደረሰኝ ያስገቡ የሚለውን መጫን 5. መረጃዎትን አጣርተን Approve እናደርግዎታለን ። #ያስታውሱ: በዚህ አፕ ሲመዘገቡ የይለፍ ቃልዎን እንዳይረሱ መዝግበው ያስቀምጡ። Approve ስናደርግዎ መግባት የሚችሉት በስልክ ቁጥርዎ እና በይለፍ ቃልዎ ስለሆነ ። ደንበኝነትዎን እስከምናረጋግጥልዎ በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። ለማውረድ Google play https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com +251901008562 birannatech@gmail.com
1
9
የግጻዌ+ አጠቃቀም ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመ
የግጻዌ+ አጠቃቀም ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመመልከት የሚከተለውን ይተግብሩ። 1. በቪዲዮው መሠረት ይመዝገቡ። #ያስታውሱ: ሲመዘገቡ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ የተመዘገቡበትን ስምና የስልክ ቁጥር ይጠቀሙ። እኛ ጋር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም ።  2. ቀጥሎ ክፍያ ይፈጽሙ የሚለው ላይ ከገቡ በኋላ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ ነባር ገደብ አልባ ደንበኛ ብለው አስገብተው ይላኩ። (#ያስተውሉ: ምንም የሚከፈል ክፍያ የለም) 3. #ለአዲስ_ደንበኞች ደግሞ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ Ref No(transaction no) ማስገባት(ከባንክ ከሚደርስዎት ሜሴጅ ላይ ያገኙታል) 4. ደረሰኝ ያስገቡ የሚለውን መጫን 5. መረጃዎትን አጣርተን Approve እናደርግዎታለን ። #ያስታውሱ: በዚህ አፕ ሲመዘገቡ የይለፍ ቃልዎን እንዳይረሱ መዝግበው ያስቀምጡ። Approve ስናደርግዎ መግባት የሚችሉት በስልክ ቁጥርዎ እና በይለፍ ቃልዎ ስለሆነ ። ደንበኝነትዎን እስከምናረጋግጥልዎ በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። ለማውረድ Google play https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com +251901008562 birannatech@gmail.com
2 261
10
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ #ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ዚቅ መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል: ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ: አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዓቢይ። የቅዱስ
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ #ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ዚቅ መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል: ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ: አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዓቢይ። የቅዱስ ሚካኤል ረድኤትና አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን ። መልካም በዓል ። ብራና ቴክ https://biranna.com +251901008562
8 524
11
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አግጥሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መ
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አግጥሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። አፖቹን ከ https://t.me/biranapremium/165?single በማውረድ አንዱን አፕ ሲከፍቱት በሚያገኙት መመርያ መሠረት ክፍያ ፈጽመው የመክፈቻ ኮድ ማግኘት ይችላሉ ።
22 224
12
የግጻዌ+ አጠቃቀም ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመ
የግጻዌ+ አጠቃቀም ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመመልከት የሚከተለውን ይተግብሩ። 1. በቪዲዮው መሠረት ይመዝገቡ። #ያስታውሱ: ሲመዘገቡ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ የተመዘገቡበትን ስምና የስልክ ቁጥር ይጠቀሙ። እኛ ጋር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም ።  2. ቀጥሎ ክፍያ ይፈጽሙ የሚለው ላይ ከገቡ በኋላ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ ነባር ገደብ አልባ ደንበኛ ብለው አስገብተው ይላኩ። (#ያስተውሉ: ምንም የሚከፈል ክፍያ የለም) 3. #ለአዲስ_ደንበኞች ደግሞ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ Ref No(transaction no) ማስገባት(ከባንክ ከሚደርስዎት ሜሴጅ ላይ ያገኙታል) 4. ደረሰኝ ያስገቡ የሚለውን መጫን 5. መረጃዎትን አጣርተን Approve እናደርግዎታለን ። #ያስታውሱ: በዚህ አፕ ሲመዘገቡ የይለፍ ቃልዎን እንዳይረሱ መዝግበው ያስቀምጡ። Approve ስናደርግዎ መግባት የሚችሉት በስልክ ቁጥርዎ እና በይለፍ ቃልዎ ስለሆነ ። ደንበኝነትዎን እስከምናረጋግጥልዎ በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። አፑን #ከPlaystore ያውርዱ👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com +251901008562 birannatech@gmail.com
3 284
13
ግጻዌ+ Gitsawe+ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የተካተተበት በብዙ ድካምና በጥንቃቄ የተዘጋጀው ግጻዌ+ Gitsawe+ ለአንድሮይድና iOS ስልኮች ተለቀቀ ። ይህ አፕ እስካሁን ካዘጋጀናቸው አፖች እጅግ ዘመናዊና ምቹ ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን ከታች የተዘረዘሩ ይዘቶችና አገልግሎቶች ተካተውበታል ። ሀ. የግጻዌ ክፍል > የዘወትር፣ የበዓላት ፣ የአጽዋማትና የሰንበታት የቅዳሴ ምንባባትን > የነግህና የሠርክ ምንባባትን > የየዕለቱ ቅዳሴ > የየዕለቱ ስንክሳር ለ. የየዕለቱ የጸሎት ክፍሎች > የዘወትር ጸሎት > ውዳሴ ማርያም > አንቀጸ ብርሃን > ይዌድስዋ መላዕክት > ሰይፈ ሥላሴ > ጸሎተ ባርቶስ > የመስቀል አጥር ጸሎት > ውዳሴ አምላክ > ጸሎተ አርጋኖን > ተአምኆ ቅዱሳን > ውዳሴ መስቀል ሐ. የየዕለቱ የዜማ ክፍሎች > የሣምንቱ/የዕለቱ መዝሙር አቋቋም ከነትርጓሜው > የዕለቱ ዋዜማና ማኅሌት አቋቋም መ. የመጻሕፍት ክፍል መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፈ ቅዳሴ መጽሐፈ ሰዓታት ኪዳንና መልኮችን ሠ. ባሕረ ሐሳብ > መሠረታዊ ስሌቶች > የአጽዋማትና የበዓላት ስሌት > የየዕለቱ አሥርቆት > ቀን መቁጠርያ > ቀን መቀየርያ ረ. ዜና እና ትምህርተ ሃይማኖት ክፍል > ወቅታዊ ትምህርቶች > ወቅታዊ ዜናዎች ሰ. ሌሎች ክፍሎች > ጥቅሶች > ቅዱሳት ሥዕላት > ብሂላተ አበው > የምንባብ ዕቅዶች > ማስታወሻዎች (Notes) > ዕለባቶች (Bookmarks) > የወደዷቸው ይዘቶች ( Favorites) ሸ. መንፈሳዊ ሕይወት መከታተያ ክፍል > የምንባብ ትጋትዎን > የጸሎት ሕይወትዎን > የጾም ጊዜዎትን > የስግደት ፣ ንስሐ፣ ምጽዋት ፣ ቁርባን ተግባርዎን ለመከታተል የሚያግዝ መመዘኛ > የምንባብ ግብዎን ምን ያህል እንዳሳኩ ይከታተሉበታል። ቀ. የአፑ ባሕርያት 1. በቀንና በሌሊት ማንበቢያ 2. ሁሉም አገልግሎቶች በ4 ቋንቋዎች (አማርኛ፣ Afan Oromo, ትግርኛ እና English) 3. የሁነቶች ማሳወቂያ 4. አካውንት መፍጠርያና መከታተያ 5. የፊደላት አማራጭ ፣ የግዕዝ ቁጥሮችና ሌሎችም አፑ ሁሉንም አገልግሎቶች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ደንብ መሠረት በባሕረ ሐሳቡ መሠረት ለየዕለቱ እንዲሆኑ ተደርገው በአፑ በራሱ የሚሰሉ በመሆናቸው ተጠቃሚው ያለ ድካም የዕለቱን ምንባባትና ኩነቶች ማግኘት ፣ ማንበብና ሕይወቱን ማነጽ ይችላል ። ይህ መተግበርያ የበዓላት፣ የሰንበታትንና እና የአጽዋማትን ምንባባት ምንባባት ጠንቅቆና ጠብቆ የተዘጋጀ ከመሆኑም በተጨማሪ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ላይ ያስቀምጣል ። አፑን በማውረድ መንፈሳዊ ሕይወትዎን የተሳካ ያድርጉ። ለማውረድ Google Play https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe Appstore https://apps.apple.com/app/gitsawe/id6761302333
13 449
14
ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመ
ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመመልከት የሚከተለውን ይተግብሩ። 1. በቪዲዮው መሠረት ይመዝገቡ። #ያስታውሱ: ሲመዘገቡ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ የተመዘገቡበትን ስምና የስልክ ቁጥር ይጠቀሙ። እኛ ጋር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም ።  2. ቀጥሎ ክፍያ ይፈጽሙ የሚለው ላይ ከገቡ በኋላ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ ነባር ገደብ አልባ ደንበኛ ብለው አስገብተው ይላኩ። (#ያስተውሉ: ምንም የሚከፈል ክፍያ የለም) 3. #ለአዲስ_ደንበኞች ደግሞ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ Ref No(transaction no) ማስገባት(ከባንክ ከሚደርስዎት ሜሴጅ ላይ ያገኙታል) 4. ደረሰኝ ያስገቡ የሚለውን መጫን 5. መረጃዎትን አጣርተን Approve እናደርግዎታለን ። #ያስታውሱ: በዚህ አፕ ሲመዘገቡ የይለፍ ቃልዎን እንዳይረሱ መዝግበው ያስቀምጡ። Approve ስናደርግዎ መግባት የሚችሉት በስልክ ቁጥርዎ እና በይለፍ ቃልዎ ስለሆነ ። ደንበኝነትዎን እስከምናረጋግጥልዎ በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። አፑን #ከPlaystore ያውርዱ👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com +251901008562 birannatech@gmail.com
2 872
15
ከመደበኛ ደንበኝነት ወደ ገደብ አልባ ጥቅል ደንበኝነትን ለማሳደግ የተዘጋጀ የመጨረሻ የቅናሽ ፕሮግራም መደበኛ ደንበኝነት ማለት ከዚህ በፊት በመደበኛ ክፍያ #ከ50 ብር ጀምሮ የተለያዩ የብራና ቴክ
ከመደበኛ ደንበኝነት ወደ ገደብ አልባ ጥቅል ደንበኝነትን ለማሳደግ የተዘጋጀ የመጨረሻ የቅናሽ ፕሮግራም መደበኛ ደንበኝነት ማለት ከዚህ በፊት በመደበኛ ክፍያ #ከ50 ብር ጀምሮ የተለያዩ የብራና ቴክ አፖችን ገዝተው እየተጠቀሙ ያሉ ደንበኞች ሲሆኑ ከታች ባለው የዋጋ  ዝርዝር መሰረት ከፍለው ወደ ገደብ አልባ ጥቅል ደንበኝነት ማሳደግ ይችላሉ ። በመደበኛ ክፍያ ለተለያዩ የብራና ቴክ አፖች 1. ከ500 ብር በላይ የከፈሉ... 100 ብር 2. ከ400—499 ብር የከፈሉ... 200ብር 3. ከ300—399 ብር የከፈሉ... 300 ብር 4. ከ50—299 ብር የከፈሉ... 400 ብር ከፍለው ገደብ አልባ ጥቅል ተጠቃሚ ይሁኑ ። ምናልባት ከዚህ በፊት የከፈሉትን ብር የማያስታውሱ ከሆነ ከእኛ ጋር #በSMS በመጠየቅ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/181?single ይግቡ ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com +251901008562 birannatech@gmail.com
3 026
16
አስደሳች ዜና ግጻዌ+ ለIOS ተጠቃሚዎች ተለቀቀ። ገደብ አልባ ደንበኞች 1. በአንድሮይድም በIOS ስልኮች ያለ ሐሳብ መጠቀም ይችላሉ ። 2. ለተለያዩ አፖች የተለያየ ክፍያ መክፈል ቀርቷል 3. ኢት
አስደሳች ዜና ግጻዌ+ ለIOS ተጠቃሚዎች ተለቀቀ። ገደብ አልባ ደንበኞች 1. በአንድሮይድም በIOS ስልኮች ያለ ሐሳብ መጠቀም ይችላሉ ። 2. ለተለያዩ አፖች የተለያየ ክፍያ መክፈል ቀርቷል 3. ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ የሀገር ውስጥ የክፍያ አማራጭ አለው ። 4. አፑን በነጻ አውርደው ያለ ክፍያ መጠቀም ይችላሉ ። ለማውረድ እዚህ ይግቡ https://apps.apple.com/app/gitsawe/id6761302333 ብራና ቴክ https://biranna.com +251901008562
12 030
17
በዚህ መሠረት ከበዓለ ጰራቅሊጦስ የምንማረው፡-ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን ሐዋርያትን ”እናንተ ግን ከላይ ኃይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ” ባላቸው መሠረት በኢየሩሳሌም ቆይተው ተስፋውን ሲጠባበቁ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸዋል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት በዚህች ቀን በሦስት ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ጰራቅሊጦስን ልኮልናልና በላያችን ኃይልን ሞላ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ በሕያዋንና በሙታን ይፈርድ ዘንድ ሥልጣን እንዳለው በአዲስ ቋንቋ ተናገርን፤ በማለት በዕለቱ ያዩትንና የተደረገላቸውን፣ እንደዚሁም ስለ በዓሉ ታላቅነት ከመሰከሩ በኋላ ይህንን በዓል ማክበር እንደሚገባ አዝዘዋል፤ በአንጻሩ በዚህ ወቅት (በበዓለ ኀምሳ) መጾምና ማዘን ተገቢ አለመኾኑን ተናግረዋል /ዲድስቅልያ ፴፥፴፰-፴፱፤ ፴፩፥፷፱-፸/፡፡ ስለዚህም ዛሬ መንፈስ ቅዱስ የሚወርድባት ኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ናት። ለዚህም ነው ዘወትር በቅዳሴ መጀመሪያ ላይ ”ይህች ቀን ምን ያህል የምታስፈራ ናት? ይህች ሰዓት ምን  ያህል የምታስጨንቅ ናት? መንፈስ ቅዱስ ከሰማየ ሰማያት የሚወርድባት” የሚባለው። ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ እንደ ወረደላቸው ለእኛም እንዲወርድልን ሁልጊዜ ቤተ ክርስቲያን መሄድና መገኘት ይገባል፡፡ ከቤተክርስቲያን ተለይቶ ጽድቅ የለም። ቤተ ክርስቲያን፡- የመንግሥተ ሰማያት በር ናት። በ(ዘፍ 28፥17) “ይህች የሰማይ ደጅ ናት” እንደተባለ። በዚህ መሠረት ለእኛም በ40 ቀንና በሰማንያ ቀን የተሰጠን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እንዳይለየን ሕጉን ትእዛዙን መጠበቅና ጧት ማታ ወደ ቤተ ክርስቲያን መገስገስ ይገባል፡፡ በተጨማሪም ከላይ እንደተገለፀው ቀደምት የቤተክርስቲያን መጻሕፍት እንደሚያስረዱት ቅዱሳን ሐዋርያት ከጌታችን ዕርገት እስከ ኀምሳኛው ቀን ቅድመ ጰራቅሊጦስ (ለ10 ቀናት) ድረስ በጾምና በጸሎት ቆይተዋል፡፡ እነዚህንም 10ቀናት የጾሙት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላይ እያለ ”እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤  እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው…ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም”(ዮሐ 14፡16-18) ብሎ የሰጣቸውን ተስፋ እየተጠባበቁ ነበር፡፡ ይህንን ጾም በመጾም ሐዋርያት ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል ራሳቸውን አዘጋጅተውበታል፡፡ ዛሬም ካህናት ክህነት ከመቀበላቸው በፊት፣ አዳዲስ ተጠማቂዎችም ከጥምቀት በፊት እንዲሁም ክርስቲያኖች ሁሉ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ከመቀበላቸው በፊት የሚጾሙት ይህንን አብነት አድርገው ነው፡፡ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ለመቀበል ራስን በጾምና በጸሎት ማዘጋጀት ያስፈልጋልና፡፡ እንግዲህ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላም ጾምን የአገልግሎታቸው መጀመሪያ አድርገውታል፡፡ሐዋርያት የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ከተቀበሉ በኋላ (ድኅረ ጰራቅሊጦስ) የጾሙት ስለ ሁለት ዓላማ ነው፡፡ አንደኛው ስለተሰጣቸው ጸጋ መንፈስ ቅዱስ አምላካቸውን ለማመስገን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ  በዓለሙ ሁሉ ዞረው ለሚሰብኩት ወንጌል ራሳቸውን ለማዘጋጀት ነው፡፡ ስለዚህም ነው መንፈሳዊ አገልግሎትና ስብከት የዚህ ጾም አንኳር ነጥቦች የሆኑት፡፡ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላ መጾማቸው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አብነት አድርገው ነው፡፡ እርሱ በማየ ዮርዳኖስ በእደ ዮሐንስ ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ጌትነቱን ለመመስከር ከወረደ በኋላ ሳይውል ሳያድር ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ ሄዶ በዚያ 40 መዓልትና 40 ሌሊት ጾሟልና እነርሱ ደግሞ ኃይል ይሆናቸው ዘንድ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ዕለት ከተቀበሉ በኋላ ጾምን የሥራቸው ሁሉ መጀመሪያ አድርገዋል፡፡ በዚህም መሠረት የሐዋርያት ጾም የሚጀምረው ከጰራቅሊጦስ ማግስት ዕለተ ሰኞ ጀምሮ ሲሆን ፍፃሜው ደግሞ አብሮ ለማሰብ እንዲረዳ እስከ የቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ጴጥሮስ በኔሮን ቄሳር በሮም አደባባይ ሰማዕትነት የተቀበሉበትን ዕለት (ሐምሌ 5) ድረስ  ነው ። ስለሆነም ቤተ ክርስቲያን  ልጆቿ የሐዋርያትን በረከትን ያገኙ ዘንድ ከሰባቱ አጿማት አንዱን ጾመ ሐዋርያትን ሁሉም እንዲጾመው አውጃለች። በአጠቃላይ በሐዋርያት ጾም የሐዋርያት ክብራቸውና አገልግሎታቸው ይታሰባል፡፡ ይህን ጾም የምንጾመው የሐዋርያትን በረከት ለመላበስ፣ እነርሱ ድል ያደረጉትን ዓለም እንድናሸንፈው አምላካችንን ለመማጸን ነው፡፡ በዚህ ጾም ሐዋርያት ሁሉን ትተው ጌታን መከተላቸው፣ ዓለምን ዞረው ማስተማራቸውና ስለ ቅዱስ ስሙ በጽናትና በጥብዐት መከራ መቀበላቸው ይዘከራል፡፡ ምዕመናን/ት እና ካህናትም የቅዱሳን ሐዋርያትን መንፈሳዊ ተጋድሎ እያሰብን በዘመኑ ሁሉ በፍቅር በተዋበ የመታዘዝ ፍርሃት የየራሳችንን መዳን እንፈጽም ዘንድ (ፊልጵ. 2፡12) ጾምን በመጾም፣ ጸሎትን በመጸለይ ከእግዚአብሔርና በንፁህ ደሙ ከዋጃት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጋር ያለንን ፍጹም አንድነት ልናጸና፣ ራሳችንን ከኃጢአት ከበደል አርቀን በመታዘዝ ጸጋ የጾምን በረከት ልንቀበልበት ይገባል፡፡ ለዚህም የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን ሐዋርያት ጸሎት ይርዳን፡፡ አሜን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!! ምንጭ https://addisababa.eotc.org.et/am/በዓለ-ጰራቅሊጦስ/ https://eotcmk.org/a/በዓለ-ጰራቅሊጦስ/ https://astemhro.com/2018/06/02/apostle_fast/
4 047
18
በዓለ ጰራቅሊጦስ እንኳን አደረሳችሁ። በዓለ ጰራቅሊጦስ ወይም በዓለ ጰንጠቆስጤ ከዘጠኙ የጌታችን ዐበይት በዓላት አንዱ ሲሆን መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት የወረደበትን ቀን የምናስብበት በዓል ነው። ጰራቅሊጦስ፡- ቃሉ የግሪክ ነው። “ጰራቅሊጦስ” የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ ለኾነው ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስሙ ሲኾን፣ ትርጕሙም መጽንኢ (በእምነት የሚያጸና)፣ መንጽሒ (ከኃጢአት የሚያነጻ)፣ ናዛዚ (ያዘኑትን የሚያረጋጋ)፣ መስተፍስሒ (የተጨነቁትን የሚያስደስት)፣ ከሣቲ (ምስጢርን የሚገልጽ) ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም የሚሠራውን ሥራ ከጨረሰ በኋላ ቅዱሳን ሐዋርያትን ወደ አባቴ እሄዳለሁ (አርጋለሁ) ሲላቸው ደነገጡ። አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም መደንገጣቸውን አይቶ  ”ልባችሁ አይደንግጥባችሁ በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም እመኑ በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ ማለት በአባቴ ቤት በመንግሥተ ሰማያት ብዙ ማዕርገ ሀብታት አለ” (ዮሐ 14፥1) እንዲሁም ”ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም” (ዮሐ 14፥18) ሲል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን ሐዋርያትን አጽናንቷቸዋል፡፡ በሉቃ 24፥49 ላይ ደግሞ እንደተጻፈው የሰላም አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊያርግ ሲል ቅዱሳን ሐዋርያትን ”እነሆ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ” አላቸውና ዐረገ፡፡ ይህን አምላካዊ ቃል መሠረት በማድረግ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ በኋላ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ፲፪ቱ ደቀ መዛሙርት፣ ፸፪ቱ አርድእት፣ ፴፮ቱ ቅዱሳት አንስት በኢየሩሳሌም ከተማ በጽርሐ ጽዮን በማርቆስ እናት በማርያም ቤት ሁሉም በአንድ ልብ ኾነው በጾምና በጸሎት ይተጉ ነበር፡፡ በሚያርግበት ጊዜም ለሐዋርያቱ በገባላቸው ቃል መሠረት ተሰብስበው በአንድነት ሳሉ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአረገ በአሥረኛው ቀን በተነሣ በሃምሳኛው ቀን የጰራቅሊጦስ እለት ጧት በሦስት ሰዓት እንደ ዐውሎ ነፋስ ያለ ድምፅ ድንገት ከሰማይ መጣና የነበሩበትን ቤት ሞላው፡፡ ከዚያም እንደ እሳት የተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎች በኹሉም ላይ ተቀመጡባቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ኹላቸውም መንፈስ ቅዱስን ከተሞሉ በኋላ መንፈስ ቅዱስ ባደላቸው መጠን በየአገሩ ቋንቋዎች ኹሉ መናገር ጀመሩ።(ሐዋ ፪፥፩-፬) ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ይህ ዐቢይ በዓል ጰራቅሊጦስ ይባላል፡፡ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል፡፡ መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጎልምሰዋል፤ ጥቡዓን (ቈራጦች)፣ ፍርሃት ከውስጣቸው ተወግዶ መንፈሳዊ ድፍረት አግኝተዋል፤  ጽኑዓን ኾነዋል፤ ለስብከተ ወንጌል የሚፋጠኑበትንና ለሰማዕትነት የሚዘጋጁበትን ልቡና ታድለዋል፡፡ ቀድሞ ይናገሩት ከነበሩት ከዕብራይስጥ ቋንቋ በተጨማሪ ፸፩ ቋንቋዎች ተገልጸውላቸው ምሥጢራትን መተርጐም ጀምረዋል፡፡ የአገሩ ሁሉ ቋንቋ የተገለጸላቸውም ሁሉንም በአገሩ ቋንቋ እንዲያስተምሩ ነው፡፡ ከተለያየ ክፍለ ዓለም የመጡ ነበሩ፡፡ እነዚህ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን? እንዴት የእኛን አገር ቋንቋ ሊናገሩ ቻሉ? በማለት ተገረሙና አመንትተው እርስ በርሳቸው እንጃ ይህ ምን ይሆን? አሉ፡፡ ከአይሁድ ወገን አንዳንዶቹም ሐዋርያትን “ጉሽ ጠጅ ጠጥተው ሰክረው የኾነ ያልኾነውን ይቀባጥራሉ” ይሏቸው ነበር፡፡ ነገር ግን ቅዱስ ጴጥሮስም ይህንን ሀሳባቸውን በመንፈስ ቅዱስ አውቆ ድምፁንም ከፍ አድርጎ እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- የይሁዳ ሰዎች በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ ሁላችሁ፡- ይህ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን ቃሎቼንም አድምጡ፡፡ ሰክረዋል የምትሉ ለእናንተ እንደመሰላችሁ እነዚህ የሰከሩ አይደለም፡፡ ጊዜው ማለዳ፣ ሰዓቱም ገና ሦስት ሰዓት ነውና፡፡ ዳሩ ግን በነቢዩ ኢዩኤል ”እግዚአብሔር ይላል በኋለኛይቱ ቀን እንዲህ ይሆናል ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች አገልጋዮች ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ፡፡ ድንቆችንም በላይ በሰማይ ምልክቶችንም በታች በምድር ደምም፣ እሳትም የጢስ ጭጋግም ይሆናል የታወቀችዋም ታላቅዋ የእግዚአብሔር ቀን ሳትመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል” (ኢዩ 2፥28-32) ተብሎ የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ይህንን ድንቅ ተአምር ያደረገው እናንተ የሰቀላችሁት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ በማለት ሐዋርያት ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢያት ትንቢት የተናገሩለት፣ ምሳሌ የመሰሉለት አምላክ ወልደ አምላክ መኾኑን፣ ከሙታን ተለይቶ መነሣቱን፣ ማረጉንና ዳግም በክብር በምስጋና መጥቶ በሕያዋንና በሙታን ላይ የሚፈረድ መኾኑን እንደሚመሰክሩ በአይሁድ ፊት ልብን የሚነካ ትምህርት ሰጠ፡፡ በቅዱስ ጴጥሮስ ትምህርት የተማረኩ አሕዛብም ቅዱስ ጴጥሮስንና ሌሎቹንም ሐዋርያት ወንድሞች ሆይ ምን እናድርግ? አሉአቸው፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስም ንስሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሠረይ ዘንድ ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ፡፡ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነው፤ ስለዚህ ራሳችሁን ከዚህ ክፉ ዓለም አድኑ ብሎ መከራቸው፡፡ በዚህ ቀን ሦስት ሺህ ሰዎች አምነው ተጠመቁ፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው የሞቱና የትንሣኤው ምስክሮች ሆኑ፡፡ ሐዋ.፪፥፩-፵፩) ይህም ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላ ያደረባቸው የማሳመን ጸጋና ተአምራትን የማድረግ ኃይላቸው እንደ በዛላቸው ያመላክታል፡፡ የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በነሱ ላይ ሲያድር ለቤተክርስቲያን ጉዞ አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ፡፡ ይህ የጰራቅሊጦስ በዓል በግሪኮች ቋንቋ ጰንጠቆስጤ ይባላል፡፡ ጰንጠቆስጤ ማለት ሃምሳኛ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ከተነሣ በኋላ ሃምሳኛው ቀን ነው፡፡ ይህም ዕለት በዓለ ሃምሳ፣ በዓለ ጰራቅሊጦስ ነው፡፡ ይህ ዕለት ሀብተ መንፈስ ቅዱስ የተሰጠበት፤ ብዙ ሺሕ ምእመናን የተገኙበት ዕለት በመኾኑ ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይህን በዓል በሚገባ አነጋገር ”የቤተክርስቲያን የልደት ቀን” ብሎታል፡፡ ይህ በዓል በብሉይ ኪዳን የእሸት በዓል (በዓለ ሰዊት) ይባላል፡፡ እስራኤል የነጻነት በዓላቸውን ከሚያከብሩበት ከበዓለ ፋሲካ ጀምረው ሃምሳውን ቀን በዓል አድርገው ይሰነብታሉ፡፡ በሃምሳኛው ቀን በዓለ ሰዊትን (የእሸት በዓላቸውን) ያከብራሉ፡፡ በሀገራቸው ከመጋቢት እስከ ግንቦት ያለው ወቅት በሀገራችን ከመስከረም እስከ ኅዳር እንዳለው የእሸት ወራት (የጸደይ ወራት) ነውና። የእሸት በዓላቸውን የሚያከብሩት በኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ 23፥10-17 በታዘዘው መሠረት ማንኛውም እሥራኤላዊ ገበሬ ከዘራው ሁሉ በያይነቱ እሸቱን ቆርጦ ተሸክሞ ወደ ምኩራቡ ይመጣል፡፡ በቤተ መቅደስ የሚያገለግለው ካህን ተቀብሎ ባርኮ ጸልዮ የሚጠበሰው እየተጠበሰ የሚታሸው እየታሸ በማኅበር አንድነት ይበላል፡፡ ይህም ‹‹ቀዳምያት›› ይባላል፡፡ የመጀመሪያው ማለት ነው፡፡ ከማንኛውም በረከት የመጀመሪያው እግዚአብሔር ፊት መቅረብ፣ ለእግዚአብሔር መሰጠት እንዳለበት ታዟልና፡፡
2 984
19
ለዘመነ ትንሣኤ ከመደበኛው የአፖች ዋጋ 90% ቅናሽ ፣ ከገደብ አልባ ደንበኝነት ደግሞ 50% ቅናሽ የተደረገበት ቅናሽ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500ብር ገዝተው
ለዘመነ ትንሣኤ ከመደበኛው የአፖች ዋጋ 90% ቅናሽ ፣ ከገደብ አልባ ደንበኝነት ደግሞ 50% ቅናሽ የተደረገበት ቅናሽ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500ብር ገዝተው ከ25 በላይ አፕሊኬሽኖችን ለዕድሜ ልክ ይጠቀሙ። ይህ ዕድል የብራና ቴክ 10 ዓመት ጉዞ የመጨረሻው ዝቅተኛ ቅናሽ ነው። ከበዓለ ጰራቅሊጦስ ጀምሮ በአዲስ የዋጋ ተመን እንገናኛለን ። ዕድሉን ይጠቀሙበት ። ለሌሎችም ያሳውቁ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ። ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com birannatech@gmail.com +251901008562
14 453
20
ለዘመነ ትንሣኤ ከመደበኛው የአፖች ዋጋ 90% ቅናሽ ፣ ከገደብ አልባ ደንበኝነት ደግሞ 50% ቅናሽ የተደረገበት ቅናሽ ሊጠናቀቅ #4_ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500ብር ገዝተ
ለዘመነ ትንሣኤ ከመደበኛው የአፖች ዋጋ 90% ቅናሽ ፣ ከገደብ አልባ ደንበኝነት ደግሞ 50% ቅናሽ የተደረገበት ቅናሽ ሊጠናቀቅ #4_ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500ብር ገዝተው ከ25 በላይ አፕሊኬሽኖችን ለዕድሜ ልክ ይጠቀሙ። ይህ ዕድል የብራና ቴክ 10 ዓመት ጉዞ የመጨረሻው ዝቅተኛ ቅናሽ ነው። ከበዓለ ጰራቅሊጦስ ጀምሮ በአዲስ የዋጋ ተመን እንገናኛለን ። ዕድሉን ይጠቀሙበት ። ለሌሎችም ያሳውቁ። አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ። ብራና ቴክ Biranna Tech https://biranna.com birannatech@gmail.com +251901008562
11 649