Biranna Tech ብራና ቴክ
ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ። ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ። ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales Website: https://biranna.com Email: support@biranna.com Phone: +251901008562
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram Biranna Tech ብራና ቴክ
El canal Biranna Tech ብራና ቴክ (@birannatech) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 974 suscriptores, ocupando la posición 9 100 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 2 419 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 974 suscriptores.
Según los últimos datos del 15 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -200, y en las últimas 24 horas de -8, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 51.05%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 13.93% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 7 138 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 947 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 6.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ወደ ብራና Apps እንኳን በደህና መጡ። ታላላቅ መጻሕፍትን የያዙ አፕሊኬሽኖችን ያውርዱ ይግዙ ።
ውይይቶችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ማብራሪያዎችን ከፈለጉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉን ።
ወደ ሽያጭ ቻናላችን ይቀላቀሉ ። @birannasales
Website: https://biranna.com
Email: support@biranna.com
Phone: +251901008562”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 16 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 16 julio | 0 | |||
| 15 julio | +1 | |||
| 14 julio | 0 | |||
| 13 julio | 0 | |||
| 12 julio | 0 | |||
| 11 julio | +1 | |||
| 10 julio | 0 | |||
| 09 julio | 0 | |||
| 08 julio | 0 | |||
| 07 julio | +1 | |||
| 06 julio | +3 | |||
| 05 julio | 0 | |||
| 04 julio | +1 | |||
| 03 julio | 0 | |||
| 02 julio | 0 | |||
| 01 julio | 0 |
| 2 | #ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀሩት
የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ
በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
birannatech@gmail.com
+251901008562 | 6 201 |
| 3 | የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ
በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
birannatech@gmail.com
+251901008562 | 1 589 |
| 4 | የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ
በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
birannatech@gmail.com
+251901008562 | 9 142 |
| 5 | የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ
በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
birannatech@gmail.com
+251901008562 | 1 371 |
| 6 | የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ለቲክቶክ ደንበኞቻችን ብቻ!
#Share #Share
ከሰኔ 17, 2018 እስከ ሐምሌ 05, 2018 ዓ.ም ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500 ብር ብቻ በመግዛት ከ800 በላይ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዙ ከ24 በላይ አፖችን ለሕይወት ዘመን ያለ ገደብ ይጠቀሙ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተጻፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
birannatech@gmail.com
+251901008562 | 12 223 |
| 7 | የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ
በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 500 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
birannatech@gmail.com
+251901008562 | 951 |
| 8 | የግጻዌ+ አጠቃቀም
ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች
ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመመልከት የሚከተለውን ይተግብሩ።
1. በቪዲዮው መሠረት ይመዝገቡ።
#ያስታውሱ: ሲመዘገቡ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ የተመዘገቡበትን ስምና የስልክ ቁጥር ይጠቀሙ። እኛ ጋር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም ።
2. ቀጥሎ ክፍያ ይፈጽሙ የሚለው ላይ ከገቡ በኋላ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ ነባር ገደብ አልባ ደንበኛ ብለው አስገብተው ይላኩ። (#ያስተውሉ: ምንም የሚከፈል ክፍያ የለም)
3. #ለአዲስ_ደንበኞች ደግሞ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ Ref No(transaction no) ማስገባት(ከባንክ ከሚደርስዎት ሜሴጅ ላይ ያገኙታል)
4. ደረሰኝ ያስገቡ የሚለውን መጫን
5. መረጃዎትን አጣርተን Approve እናደርግዎታለን ።
#ያስታውሱ: በዚህ አፕ ሲመዘገቡ የይለፍ ቃልዎን እንዳይረሱ መዝግበው ያስቀምጡ። Approve ስናደርግዎ መግባት የሚችሉት በስልክ ቁጥርዎ እና በይለፍ ቃልዎ ስለሆነ ።
ደንበኝነትዎን እስከምናረጋግጥልዎ በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
ለማውረድ
Google play
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
+251901008562
birannatech@gmail.com | 1 |
| 9 | የግጻዌ+ አጠቃቀም

birannatech@gmail.com | 2 261 |
| 10 | እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ #ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
ዚቅ
መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል: ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ: አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዓቢይ።
የቅዱስ ሚካኤል ረድኤትና አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን ። መልካም በዓል ።
ብራና ቴክ
https://biranna.com
+251901008562 | 8 524 |
| 11 | የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ ላመለጣቸው ብቻ
በተለያዩ ጊዜ ዕድሉ እንዳመለጣችሁ ስትገልፁልን የነበራችሁ ደንበኞች ይህንን አግጥሚ ተጠቅማችሁ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ትችላላችሁ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ500 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ።
አፖቹን ከ https://t.me/biranapremium/165?single በማውረድ አንዱን አፕ ሲከፍቱት በሚያገኙት መመርያ መሠረት ክፍያ ፈጽመው የመክፈቻ ኮድ ማግኘት ይችላሉ ። | 22 224 |
| 12 | የግጻዌ+ አጠቃቀም
ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች
ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመመልከት የሚከተለውን ይተግብሩ።
1. በቪዲዮው መሠረት ይመዝገቡ።
#ያስታውሱ: ሲመዘገቡ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ የተመዘገቡበትን ስምና የስልክ ቁጥር ይጠቀሙ። እኛ ጋር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም ።
2. ቀጥሎ ክፍያ ይፈጽሙ የሚለው ላይ ከገቡ በኋላ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ ነባር ገደብ አልባ ደንበኛ ብለው አስገብተው ይላኩ። (#ያስተውሉ: ምንም የሚከፈል ክፍያ የለም)
3. #ለአዲስ_ደንበኞች ደግሞ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ Ref No(transaction no) ማስገባት(ከባንክ ከሚደርስዎት ሜሴጅ ላይ ያገኙታል)
4. ደረሰኝ ያስገቡ የሚለውን መጫን
5. መረጃዎትን አጣርተን Approve እናደርግዎታለን ።
#ያስታውሱ: በዚህ አፕ ሲመዘገቡ የይለፍ ቃልዎን እንዳይረሱ መዝግበው ያስቀምጡ። Approve ስናደርግዎ መግባት የሚችሉት በስልክ ቁጥርዎ እና በይለፍ ቃልዎ ስለሆነ ።
ደንበኝነትዎን እስከምናረጋግጥልዎ በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
አፑን #ከPlaystore ያውርዱ👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
+251901008562
birannatech@gmail.com | 3 284 |
| 13 | ግጻዌ+ Gitsawe+
ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የተካተተበት በብዙ ድካምና በጥንቃቄ የተዘጋጀው ግጻዌ+ Gitsawe+ ለአንድሮይድና iOS ስልኮች ተለቀቀ ።
ይህ አፕ እስካሁን ካዘጋጀናቸው አፖች እጅግ ዘመናዊና ምቹ ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን ከታች የተዘረዘሩ ይዘቶችና አገልግሎቶች ተካተውበታል ።
ሀ. የግጻዌ ክፍል
> የዘወትር፣ የበዓላት ፣ የአጽዋማትና የሰንበታት የቅዳሴ ምንባባትን
> የነግህና የሠርክ ምንባባትን
> የየዕለቱ ቅዳሴ
> የየዕለቱ ስንክሳር
ለ. የየዕለቱ የጸሎት ክፍሎች
> የዘወትር ጸሎት
> ውዳሴ ማርያም
> አንቀጸ ብርሃን
> ይዌድስዋ መላዕክት
> ሰይፈ ሥላሴ
> ጸሎተ ባርቶስ
> የመስቀል አጥር ጸሎት
> ውዳሴ አምላክ
> ጸሎተ አርጋኖን
> ተአምኆ ቅዱሳን
> ውዳሴ መስቀል
ሐ. የየዕለቱ የዜማ ክፍሎች
> የሣምንቱ/የዕለቱ መዝሙር አቋቋም ከነትርጓሜው
> የዕለቱ ዋዜማና ማኅሌት አቋቋም
መ. የመጻሕፍት ክፍል
መጽሐፍ ቅዱስ
መጽሐፈ ቅዳሴ
መጽሐፈ ሰዓታት
ኪዳንና መልኮችን
ሠ. ባሕረ ሐሳብ
> መሠረታዊ ስሌቶች
> የአጽዋማትና የበዓላት ስሌት
> የየዕለቱ አሥርቆት
> ቀን መቁጠርያ
> ቀን መቀየርያ
ረ. ዜና እና ትምህርተ ሃይማኖት ክፍል
> ወቅታዊ ትምህርቶች
> ወቅታዊ ዜናዎች
ሰ. ሌሎች ክፍሎች
> ጥቅሶች
> ቅዱሳት ሥዕላት
> ብሂላተ አበው
> የምንባብ ዕቅዶች
> ማስታወሻዎች (Notes)
> ዕለባቶች (Bookmarks)
> የወደዷቸው ይዘቶች ( Favorites)
ሸ. መንፈሳዊ ሕይወት መከታተያ ክፍል
> የምንባብ ትጋትዎን
> የጸሎት ሕይወትዎን
> የጾም ጊዜዎትን
> የስግደት ፣ ንስሐ፣ ምጽዋት ፣ ቁርባን ተግባርዎን ለመከታተል የሚያግዝ መመዘኛ
> የምንባብ ግብዎን ምን ያህል እንዳሳኩ ይከታተሉበታል።
ቀ. የአፑ ባሕርያት
1. በቀንና በሌሊት ማንበቢያ
2. ሁሉም አገልግሎቶች በ4 ቋንቋዎች (አማርኛ፣ Afan Oromo, ትግርኛ እና English)
3. የሁነቶች ማሳወቂያ
4. አካውንት መፍጠርያና መከታተያ
5. የፊደላት አማራጭ ፣ የግዕዝ ቁጥሮችና ሌሎችም
አፑ ሁሉንም አገልግሎቶች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ደንብ መሠረት በባሕረ ሐሳቡ መሠረት ለየዕለቱ እንዲሆኑ ተደርገው በአፑ በራሱ የሚሰሉ በመሆናቸው ተጠቃሚው ያለ ድካም የዕለቱን ምንባባትና ኩነቶች ማግኘት ፣ ማንበብና ሕይወቱን ማነጽ ይችላል ።
ይህ መተግበርያ የበዓላት፣ የሰንበታትንና እና የአጽዋማትን ምንባባት ምንባባት ጠንቅቆና ጠብቆ የተዘጋጀ ከመሆኑም በተጨማሪ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ላይ ያስቀምጣል ።
አፑን በማውረድ መንፈሳዊ ሕይወትዎን የተሳካ ያድርጉ።
ለማውረድ
Google Play
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe
Appstore
https://apps.apple.com/app/gitsawe/id6761302333 | 13 449 |
| 14 | ከሰሙነ ሕማማት ጀምሮ ገደብ አልባ ደንበኛ ለሆናችሁና ግጻዌን መጠቀም ላልቻላችሁ ነባርገደብ አልባ ደንበኞች እና ግጻዌ+ን ገዝተው መጠቀም ለሚፈልጉ #አዲስ_ተጠቃሚዎች
ግጻዌ+ን ለመጠቀም ቪዲዮውን በመመልከት የሚከተለውን ይተግብሩ።
1. በቪዲዮው መሠረት ይመዝገቡ።
#ያስታውሱ: ሲመዘገቡ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ የተመዘገቡበትን ስምና የስልክ ቁጥር ይጠቀሙ። እኛ ጋር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ካልተጠቀሙ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም ።
2. ቀጥሎ ክፍያ ይፈጽሙ የሚለው ላይ ከገቡ በኋላ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ ነባር ገደብ አልባ ደንበኛ ብለው አስገብተው ይላኩ። (#ያስተውሉ: ምንም የሚከፈል ክፍያ የለም)
3. #ለአዲስ_ደንበኞች ደግሞ የግብይት ማጣቀሻ የሚለው ላይ Ref No(transaction no) ማስገባት(ከባንክ ከሚደርስዎት ሜሴጅ ላይ ያገኙታል)
4. ደረሰኝ ያስገቡ የሚለውን መጫን
5. መረጃዎትን አጣርተን Approve እናደርግዎታለን ።
#ያስታውሱ: በዚህ አፕ ሲመዘገቡ የይለፍ ቃልዎን እንዳይረሱ መዝግበው ያስቀምጡ። Approve ስናደርግዎ መግባት የሚችሉት በስልክ ቁጥርዎ እና በይለፍ ቃልዎ ስለሆነ ።
ደንበኝነትዎን እስከምናረጋግጥልዎ በትዕግስት እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
አፑን #ከPlaystore ያውርዱ👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biranna.gitsawe
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
+251901008562
birannatech@gmail.com | 2 872 |
| 15 | ከመደበኛ ደንበኝነት ወደ ገደብ አልባ ጥቅል ደንበኝነትን ለማሳደግ የተዘጋጀ የመጨረሻ የቅናሽ ፕሮግራም
መደበኛ ደንበኝነት ማለት ከዚህ በፊት በመደበኛ ክፍያ #ከ50 ብር ጀምሮ የተለያዩ የብራና ቴክ አፖችን ገዝተው እየተጠቀሙ ያሉ ደንበኞች ሲሆኑ ከታች ባለው የዋጋ ዝርዝር መሰረት ከፍለው ወደ ገደብ አልባ ጥቅል ደንበኝነት ማሳደግ ይችላሉ ።
በመደበኛ ክፍያ ለተለያዩ የብራና ቴክ አፖች
1. ከ500 ብር በላይ የከፈሉ... 100 ብር
2. ከ400—499 ብር የከፈሉ... 200ብር
3. ከ300—399 ብር የከፈሉ... 300 ብር
4. ከ50—299 ብር የከፈሉ... 400 ብር ከፍለው ገደብ አልባ ጥቅል ተጠቃሚ ይሁኑ ።
ምናልባት ከዚህ በፊት የከፈሉትን ብር የማያስታውሱ ከሆነ ከእኛ ጋር #በSMS በመጠየቅ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/181?single ይግቡ
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
+251901008562
birannatech@gmail.com | 3 026 |
| 16 | አስደሳች ዜና
ግጻዌ+ ለIOS ተጠቃሚዎች ተለቀቀ።
ገደብ አልባ ደንበኞች
1. በአንድሮይድም በIOS ስልኮች ያለ ሐሳብ መጠቀም ይችላሉ ።
2. ለተለያዩ አፖች የተለያየ ክፍያ መክፈል ቀርቷል
3. ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ የሀገር ውስጥ የክፍያ አማራጭ አለው ።
4. አፑን በነጻ አውርደው ያለ ክፍያ መጠቀም ይችላሉ ።
ለማውረድ እዚህ ይግቡ
https://apps.apple.com/app/gitsawe/id6761302333
ብራና ቴክ
https://biranna.com
+251901008562 | 12 030 |
| 17 | በዚህ መሠረት ከበዓለ ጰራቅሊጦስ የምንማረው፡-ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን ሐዋርያትን ”እናንተ ግን ከላይ ኃይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ” ባላቸው መሠረት በኢየሩሳሌም ቆይተው ተስፋውን ሲጠባበቁ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸዋል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት በዚህች ቀን በሦስት ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ጰራቅሊጦስን ልኮልናልና በላያችን ኃይልን ሞላ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ በሕያዋንና በሙታን ይፈርድ ዘንድ ሥልጣን እንዳለው በአዲስ ቋንቋ ተናገርን፤ በማለት በዕለቱ ያዩትንና የተደረገላቸውን፣ እንደዚሁም ስለ በዓሉ ታላቅነት ከመሰከሩ በኋላ ይህንን በዓል ማክበር እንደሚገባ አዝዘዋል፤ በአንጻሩ በዚህ ወቅት (በበዓለ ኀምሳ) መጾምና ማዘን ተገቢ አለመኾኑን ተናግረዋል /ዲድስቅልያ ፴፥፴፰-፴፱፤ ፴፩፥፷፱-፸/፡፡
ስለዚህም ዛሬ መንፈስ ቅዱስ የሚወርድባት ኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ናት። ለዚህም ነው ዘወትር በቅዳሴ መጀመሪያ ላይ ”ይህች ቀን ምን ያህል የምታስፈራ ናት? ይህች ሰዓት ምን ያህል የምታስጨንቅ ናት? መንፈስ ቅዱስ ከሰማየ ሰማያት የሚወርድባት” የሚባለው። ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ እንደ ወረደላቸው ለእኛም እንዲወርድልን ሁልጊዜ ቤተ ክርስቲያን መሄድና መገኘት ይገባል፡፡ ከቤተክርስቲያን ተለይቶ ጽድቅ የለም። ቤተ ክርስቲያን፡- የመንግሥተ ሰማያት በር ናት። በ(ዘፍ 28፥17) “ይህች የሰማይ ደጅ ናት” እንደተባለ። በዚህ መሠረት ለእኛም በ40 ቀንና በሰማንያ ቀን የተሰጠን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እንዳይለየን ሕጉን ትእዛዙን መጠበቅና ጧት ማታ ወደ ቤተ ክርስቲያን መገስገስ ይገባል፡፡
በተጨማሪም ከላይ እንደተገለፀው ቀደምት የቤተክርስቲያን መጻሕፍት እንደሚያስረዱት ቅዱሳን ሐዋርያት ከጌታችን ዕርገት እስከ ኀምሳኛው ቀን ቅድመ ጰራቅሊጦስ (ለ10 ቀናት) ድረስ በጾምና በጸሎት ቆይተዋል፡፡ እነዚህንም 10ቀናት የጾሙት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላይ እያለ ”እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው…ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም”(ዮሐ 14፡16-18) ብሎ የሰጣቸውን ተስፋ እየተጠባበቁ ነበር፡፡ ይህንን ጾም በመጾም ሐዋርያት ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል ራሳቸውን አዘጋጅተውበታል፡፡ ዛሬም ካህናት ክህነት ከመቀበላቸው በፊት፣ አዳዲስ ተጠማቂዎችም ከጥምቀት በፊት እንዲሁም ክርስቲያኖች ሁሉ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ከመቀበላቸው በፊት የሚጾሙት ይህንን አብነት አድርገው ነው፡፡ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ለመቀበል ራስን በጾምና በጸሎት ማዘጋጀት ያስፈልጋልና፡፡
እንግዲህ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላም ጾምን የአገልግሎታቸው መጀመሪያ አድርገውታል፡፡ሐዋርያት የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ከተቀበሉ በኋላ (ድኅረ ጰራቅሊጦስ) የጾሙት ስለ ሁለት ዓላማ ነው፡፡ አንደኛው ስለተሰጣቸው ጸጋ መንፈስ ቅዱስ አምላካቸውን ለማመስገን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በዓለሙ ሁሉ ዞረው ለሚሰብኩት ወንጌል ራሳቸውን ለማዘጋጀት ነው፡፡ ስለዚህም ነው መንፈሳዊ አገልግሎትና ስብከት የዚህ ጾም አንኳር ነጥቦች የሆኑት፡፡ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላ መጾማቸው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አብነት አድርገው ነው፡፡ እርሱ በማየ ዮርዳኖስ በእደ ዮሐንስ ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ጌትነቱን ለመመስከር ከወረደ በኋላ ሳይውል ሳያድር ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ ሄዶ በዚያ 40 መዓልትና 40 ሌሊት ጾሟልና እነርሱ ደግሞ ኃይል ይሆናቸው ዘንድ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ዕለት ከተቀበሉ በኋላ ጾምን የሥራቸው ሁሉ መጀመሪያ አድርገዋል፡፡
በዚህም መሠረት የሐዋርያት ጾም የሚጀምረው ከጰራቅሊጦስ ማግስት ዕለተ ሰኞ ጀምሮ ሲሆን ፍፃሜው ደግሞ አብሮ ለማሰብ እንዲረዳ እስከ የቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ጴጥሮስ በኔሮን ቄሳር በሮም አደባባይ ሰማዕትነት የተቀበሉበትን ዕለት (ሐምሌ 5) ድረስ ነው ። ስለሆነም ቤተ ክርስቲያን ልጆቿ የሐዋርያትን በረከትን ያገኙ ዘንድ ከሰባቱ አጿማት አንዱን ጾመ ሐዋርያትን ሁሉም እንዲጾመው አውጃለች። በአጠቃላይ በሐዋርያት ጾም የሐዋርያት ክብራቸውና አገልግሎታቸው ይታሰባል፡፡ ይህን ጾም የምንጾመው የሐዋርያትን በረከት ለመላበስ፣ እነርሱ ድል ያደረጉትን ዓለም እንድናሸንፈው አምላካችንን ለመማጸን ነው፡፡ በዚህ ጾም ሐዋርያት ሁሉን ትተው ጌታን መከተላቸው፣ ዓለምን ዞረው ማስተማራቸውና ስለ ቅዱስ ስሙ በጽናትና በጥብዐት መከራ መቀበላቸው ይዘከራል፡፡ ምዕመናን/ት እና ካህናትም የቅዱሳን ሐዋርያትን መንፈሳዊ ተጋድሎ እያሰብን በዘመኑ ሁሉ በፍቅር በተዋበ የመታዘዝ ፍርሃት የየራሳችንን መዳን እንፈጽም ዘንድ (ፊልጵ. 2፡12) ጾምን በመጾም፣ ጸሎትን በመጸለይ ከእግዚአብሔርና በንፁህ ደሙ ከዋጃት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጋር ያለንን ፍጹም አንድነት ልናጸና፣ ራሳችንን ከኃጢአት ከበደል አርቀን በመታዘዝ ጸጋ የጾምን በረከት ልንቀበልበት ይገባል፡፡ ለዚህም የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን ሐዋርያት ጸሎት ይርዳን፡፡ አሜን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!!
ምንጭ
https://addisababa.eotc.org.et/am/በዓለ-ጰራቅሊጦስ/
https://eotcmk.org/a/በዓለ-ጰራቅሊጦስ/
https://astemhro.com/2018/06/02/apostle_fast/ | 4 047 |
| 18 | በዓለ ጰራቅሊጦስ
እንኳን አደረሳችሁ።
በዓለ ጰራቅሊጦስ ወይም በዓለ ጰንጠቆስጤ ከዘጠኙ የጌታችን ዐበይት በዓላት አንዱ ሲሆን መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት የወረደበትን ቀን የምናስብበት በዓል ነው። ጰራቅሊጦስ፡- ቃሉ የግሪክ ነው። “ጰራቅሊጦስ” የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ ለኾነው ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስሙ ሲኾን፣ ትርጕሙም መጽንኢ (በእምነት የሚያጸና)፣ መንጽሒ (ከኃጢአት የሚያነጻ)፣ ናዛዚ (ያዘኑትን የሚያረጋጋ)፣ መስተፍስሒ (የተጨነቁትን የሚያስደስት)፣ ከሣቲ (ምስጢርን የሚገልጽ) ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም የሚሠራውን ሥራ ከጨረሰ በኋላ ቅዱሳን ሐዋርያትን ወደ አባቴ እሄዳለሁ (አርጋለሁ) ሲላቸው ደነገጡ። አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም መደንገጣቸውን አይቶ ”ልባችሁ አይደንግጥባችሁ በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም እመኑ በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ ማለት በአባቴ ቤት በመንግሥተ ሰማያት ብዙ ማዕርገ ሀብታት አለ” (ዮሐ 14፥1) እንዲሁም ”ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም” (ዮሐ 14፥18) ሲል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን ሐዋርያትን አጽናንቷቸዋል፡፡
በሉቃ 24፥49 ላይ ደግሞ እንደተጻፈው የሰላም አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊያርግ ሲል ቅዱሳን ሐዋርያትን ”እነሆ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ” አላቸውና ዐረገ፡፡ ይህን አምላካዊ ቃል መሠረት በማድረግ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ በኋላ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ፲፪ቱ ደቀ መዛሙርት፣ ፸፪ቱ አርድእት፣ ፴፮ቱ ቅዱሳት አንስት በኢየሩሳሌም ከተማ በጽርሐ ጽዮን በማርቆስ እናት በማርያም ቤት ሁሉም በአንድ ልብ ኾነው በጾምና በጸሎት ይተጉ ነበር፡፡ በሚያርግበት ጊዜም ለሐዋርያቱ በገባላቸው ቃል መሠረት ተሰብስበው በአንድነት ሳሉ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአረገ በአሥረኛው ቀን በተነሣ በሃምሳኛው ቀን የጰራቅሊጦስ እለት ጧት በሦስት ሰዓት እንደ ዐውሎ ነፋስ ያለ ድምፅ ድንገት ከሰማይ መጣና የነበሩበትን ቤት ሞላው፡፡ ከዚያም እንደ እሳት የተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎች በኹሉም ላይ ተቀመጡባቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ኹላቸውም መንፈስ ቅዱስን ከተሞሉ በኋላ መንፈስ ቅዱስ ባደላቸው መጠን በየአገሩ ቋንቋዎች ኹሉ መናገር ጀመሩ።(ሐዋ ፪፥፩-፬) ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ይህ ዐቢይ በዓል ጰራቅሊጦስ ይባላል፡፡
ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል፡፡ መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጎልምሰዋል፤ ጥቡዓን (ቈራጦች)፣ ፍርሃት ከውስጣቸው ተወግዶ መንፈሳዊ ድፍረት አግኝተዋል፤ ጽኑዓን ኾነዋል፤ ለስብከተ ወንጌል የሚፋጠኑበትንና ለሰማዕትነት የሚዘጋጁበትን ልቡና ታድለዋል፡፡ ቀድሞ ይናገሩት ከነበሩት ከዕብራይስጥ ቋንቋ በተጨማሪ ፸፩ ቋንቋዎች ተገልጸውላቸው ምሥጢራትን መተርጐም ጀምረዋል፡፡ የአገሩ ሁሉ ቋንቋ የተገለጸላቸውም ሁሉንም በአገሩ ቋንቋ እንዲያስተምሩ ነው፡፡ ከተለያየ ክፍለ ዓለም የመጡ ነበሩ፡፡ እነዚህ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን? እንዴት የእኛን አገር ቋንቋ ሊናገሩ ቻሉ? በማለት ተገረሙና አመንትተው እርስ በርሳቸው እንጃ ይህ ምን ይሆን? አሉ፡፡ ከአይሁድ ወገን አንዳንዶቹም ሐዋርያትን “ጉሽ ጠጅ ጠጥተው ሰክረው የኾነ ያልኾነውን ይቀባጥራሉ” ይሏቸው ነበር፡፡
ነገር ግን ቅዱስ ጴጥሮስም ይህንን ሀሳባቸውን በመንፈስ ቅዱስ አውቆ ድምፁንም ከፍ አድርጎ እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- የይሁዳ ሰዎች በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ ሁላችሁ፡- ይህ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን ቃሎቼንም አድምጡ፡፡ ሰክረዋል የምትሉ ለእናንተ እንደመሰላችሁ እነዚህ የሰከሩ አይደለም፡፡ ጊዜው ማለዳ፣ ሰዓቱም ገና ሦስት ሰዓት ነውና፡፡ ዳሩ ግን በነቢዩ ኢዩኤል ”እግዚአብሔር ይላል በኋለኛይቱ ቀን እንዲህ ይሆናል ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች አገልጋዮች ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ፡፡ ድንቆችንም በላይ በሰማይ ምልክቶችንም በታች በምድር ደምም፣ እሳትም የጢስ ጭጋግም ይሆናል የታወቀችዋም ታላቅዋ የእግዚአብሔር ቀን ሳትመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል” (ኢዩ 2፥28-32) ተብሎ የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ይህንን ድንቅ ተአምር ያደረገው እናንተ የሰቀላችሁት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ በማለት ሐዋርያት ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢያት ትንቢት የተናገሩለት፣ ምሳሌ የመሰሉለት አምላክ ወልደ አምላክ መኾኑን፣ ከሙታን ተለይቶ መነሣቱን፣ ማረጉንና ዳግም በክብር በምስጋና መጥቶ በሕያዋንና በሙታን ላይ የሚፈረድ መኾኑን እንደሚመሰክሩ በአይሁድ ፊት ልብን የሚነካ ትምህርት ሰጠ፡፡
በቅዱስ ጴጥሮስ ትምህርት የተማረኩ አሕዛብም ቅዱስ ጴጥሮስንና ሌሎቹንም ሐዋርያት ወንድሞች ሆይ ምን እናድርግ? አሉአቸው፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስም ንስሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሠረይ ዘንድ ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ፡፡ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነው፤ ስለዚህ ራሳችሁን ከዚህ ክፉ ዓለም አድኑ ብሎ መከራቸው፡፡ በዚህ ቀን ሦስት ሺህ ሰዎች አምነው ተጠመቁ፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው የሞቱና የትንሣኤው ምስክሮች ሆኑ፡፡ ሐዋ.፪፥፩-፵፩) ይህም ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላ ያደረባቸው የማሳመን ጸጋና ተአምራትን የማድረግ ኃይላቸው እንደ በዛላቸው ያመላክታል፡፡
የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በነሱ ላይ ሲያድር ለቤተክርስቲያን ጉዞ አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ፡፡ ይህ የጰራቅሊጦስ በዓል በግሪኮች ቋንቋ ጰንጠቆስጤ ይባላል፡፡ ጰንጠቆስጤ ማለት ሃምሳኛ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ከተነሣ በኋላ ሃምሳኛው ቀን ነው፡፡ ይህም ዕለት በዓለ ሃምሳ፣ በዓለ ጰራቅሊጦስ ነው፡፡ ይህ ዕለት ሀብተ መንፈስ ቅዱስ የተሰጠበት፤ ብዙ ሺሕ ምእመናን የተገኙበት ዕለት በመኾኑ ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይህን በዓል በሚገባ አነጋገር ”የቤተክርስቲያን የልደት ቀን” ብሎታል፡፡ ይህ በዓል በብሉይ ኪዳን የእሸት በዓል (በዓለ ሰዊት) ይባላል፡፡ እስራኤል የነጻነት በዓላቸውን ከሚያከብሩበት ከበዓለ ፋሲካ ጀምረው ሃምሳውን ቀን በዓል አድርገው ይሰነብታሉ፡፡ በሃምሳኛው ቀን በዓለ ሰዊትን (የእሸት በዓላቸውን) ያከብራሉ፡፡ በሀገራቸው ከመጋቢት እስከ ግንቦት ያለው ወቅት በሀገራችን ከመስከረም እስከ ኅዳር እንዳለው የእሸት ወራት (የጸደይ ወራት) ነውና። የእሸት በዓላቸውን የሚያከብሩት በኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ 23፥10-17 በታዘዘው መሠረት ማንኛውም እሥራኤላዊ ገበሬ ከዘራው ሁሉ በያይነቱ እሸቱን ቆርጦ ተሸክሞ ወደ ምኩራቡ ይመጣል፡፡ በቤተ መቅደስ የሚያገለግለው ካህን ተቀብሎ ባርኮ ጸልዮ የሚጠበሰው እየተጠበሰ የሚታሸው እየታሸ በማኅበር አንድነት ይበላል፡፡ ይህም ‹‹ቀዳምያት›› ይባላል፡፡ የመጀመሪያው ማለት ነው፡፡ ከማንኛውም በረከት የመጀመሪያው እግዚአብሔር ፊት መቅረብ፣ ለእግዚአብሔር መሰጠት እንዳለበት ታዟልና፡፡ | 2 984 |
| 19 | ለዘመነ ትንሣኤ ከመደበኛው የአፖች ዋጋ 90% ቅናሽ ፣ ከገደብ አልባ ደንበኝነት ደግሞ 50% ቅናሽ የተደረገበት ቅናሽ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500ብር ገዝተው ከ25 በላይ አፕሊኬሽኖችን ለዕድሜ ልክ ይጠቀሙ።
ይህ ዕድል የብራና ቴክ 10 ዓመት ጉዞ የመጨረሻው ዝቅተኛ ቅናሽ ነው። ከበዓለ ጰራቅሊጦስ ጀምሮ በአዲስ የዋጋ ተመን እንገናኛለን ። ዕድሉን ይጠቀሙበት ። ለሌሎችም ያሳውቁ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
birannatech@gmail.com
+251901008562 | 14 453 |
| 20 | ለዘመነ ትንሣኤ ከመደበኛው የአፖች ዋጋ 90% ቅናሽ ፣ ከገደብ አልባ ደንበኝነት ደግሞ 50% ቅናሽ የተደረገበት ቅናሽ ሊጠናቀቅ #4_ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ500ብር ገዝተው ከ25 በላይ አፕሊኬሽኖችን ለዕድሜ ልክ ይጠቀሙ።
ይህ ዕድል የብራና ቴክ 10 ዓመት ጉዞ የመጨረሻው ዝቅተኛ ቅናሽ ነው። ከበዓለ ጰራቅሊጦስ ጀምሮ በአዲስ የዋጋ ተመን እንገናኛለን ። ዕድሉን ይጠቀሙበት ። ለሌሎችም ያሳውቁ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/165?single ይግቡ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
birannatech@gmail.com
+251901008562 | 11 649 |