Bank of Abyssinia
前往频道在 Telegram
Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates
显示更多📈 Telegram 频道 Bank of Abyssinia 的分析概览
频道 Bank of Abyssinia (@boaeth) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 185 366 名订阅者,在 经济与金融 类别中位列第 350,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 113 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 185 366 名订阅者。
根据 07 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 1 825,过去 24 小时变化为 89,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 已认证(Telegram 官方确认)
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.69%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.43% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 17 960 次浏览,首日通常累积 10 062 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 45。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!
Use @BOA_ATM_bot to access:
ATM locators
Card services & support
Real-time updates”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 经济与金融 类别中的关键影响点。
185 366
订阅者
+8924 小时
+6917 天
+1 82530 天
帖子存档
185 341
ለፍጆታ ሒሳብ ክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ!
የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈሉ!
አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ህይወትዎን ያቃልሉ!ለመጀመር 👉https://bit.ly/BOAmbt
#BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #DigitalBanking

ይፍጠኑ! የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይጀምሩ!
የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ ዘመቻ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ተማሪ ጓደኛዎን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ተጨማሪ ገቢ ያግኙ፤ በተጨማሪም ለውጭ ሀገር ትምህርትዎ የሚሆን እስከ 1,000 ዶላር የውጪ ሀገር ምንዛሬ እድል ተሳታፊ ይሁኑ።
የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ https://bit.ly/ApollocampusTelegram

2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 27 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 07, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
185 341
እንዳያመልጥዎ! 500,000 ብር ለንግድዎ ትልቅ ዕድል!
በአቢሲንያ ባንክ QR፣ POS ወይም በአካውንት ትራንስፈር ክፍያ የሚቀበሉ ነጋዴዎች፣ እስከ 500,000 ብር የዲጂታል ብድር የማግኘት ዕድል ይጠብቆታል።
እያንዳንዱን ግብይት … በመንታ ስኬት
ዛሬውኑ ሊንኩን በመጫን ይበደሩ https://bit.ly/BOAmerchantT
185 341
ጥንቃቄ እና ማስተዋል፣ ገንዘብን ይጠብቃል! የሳይበር ደኅንነት ከእያንዳንዳችን ይጀምራል። ለማንኛውም ነገር ምላሽ ከመስጠታችን በፊት በእርጋታ እናስተውል!
STOP. THINK. VERIFY. REPORT. #CybersecurityAwarenessMonth #CyberSecurity #CyberSafe #BeCyberSmart
185 341
+3
አስደናቂ የከተማ ዕይታዎችን እና የማይረሱ ትዝታዎችን በካናዳ በረራዎ ይፍጠሩ!
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ በረራዎን ኮዱን ተጠቅመው በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ ትኬት ሲቆርጡ 10% ቅናሽ ያገኛሉ!
በተጨማሪም Sheba Miles አባልነቶን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከዓለም አቀፍ አጋሮቹ ጋር እየተጠቀሙ የተለያዩ ሽልማቾችን እና ቅናሾችን ይጠቀሙ።
ኮድዎን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
https://promotions.visa.com/campaign/Visa_Ethiopian_Airlines/
#PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
185 341
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 26 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 06, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
185 341
ርቀት አያግድዎትም ፈገግታዎ ይደርሳል !
ከቀድሞ ጓደኛዎ ፣ ከትምህርት ቤት አጋርዎ ፣ ከአብሮ አደግ ወዳጅዎ ጋር በደስታ ይገናኙ። ያለ ምንም እንግልት፣ ከስልኮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ፍቅርዎን ፈገግታዎን በአቢሲንያ ሬሚት ይላኩ።
የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ።
👉 https://bit.ly/abyssiniaremitremit
#EthiopianDiaspora #MoneyTransfer #AbyssiniaRemit #ፈገግታ
185 341
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች፣ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማንን ደስታ እየገለጽን፣ መጪው የሥራ ዘመን የተሳካ እንዲሆንላቸው እንመኛለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
185 341
አካውንት ከፍተው ያንቀሳቅሱ ... ተበድረውም ይለወጡ!
የአቢሲንያ ባንክ የግል ወይም የድርጅት አካውንት ከፍተው በማንቀሳቀስ ለንግድዎ እስከ 500,000 ብር፣ ለግል ፍላጎትዎ እስከ 100,000 ብር ብድር ፣ የገንዘብ ሽልማት እንዲሁም ፈጣን እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ።
ዛሬዉኑ ይጀምሩ ... ይለወጡ!
https://bit.ly/BOAenkut
እንቁ ጉዞ
ጉዟችን ወደ እድገት !
185 341
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 25 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 05, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
185 341
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 23 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 03, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
185 341
Baga Ayyaana Irreechaa Geessan!
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሰዎ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
185 341
በኢሬቻ - በምስጋናው በዓል ላይ ለወዳጅ ዘመድ፣ በአቢሲንያ ሬሚት በኩል የፍቅር ሰላምታዎን ይላኩ፤ በምርቃት ይንበሽበሹ!
የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይጠቀሙ እና 10% ጉርሻ ያግኙ! ዛሬውኑ ተመዝግበው ይጀምሩ! መልካም በዓል!
185 341
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 22 ፣ 2019 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
October 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
185 341
ርቀት አያግደንም!
የትም ይሁኑ የት፣ በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ፍቅርዎና እንክብካቤዎን ይላኩ!
እርስዎ ከልብዎ የከፈሉትን ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ 10% ጉርሻ ጨምረን እናደርሳለን!
የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ።👉 https://bit.ly/abyssiniaremitremit
185 341
ቤተሰብ ይሁኑ ... ይሸለሙ፣ ብድርም ይውሰዱ !
በአቢሲንያ ባንክ የግል ወይም የድርጅት አካውንት ከፍተው ሲያንቀሳቀሱ፣ በሂሳብ እንቅስቃሴዎ መሠረት የሚያድግ ለንግድዎ እስከ 500,000 ብር፣ ለግል ፍላጎትዎ ደግሞ እስከ 100,000 ብር ብድር በአነስተኛ ወለድ እንዲሁም የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ፡፡
ይፍጠኑ ዕድሉን ይጠቀሙ!
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አካውንት ይክፈቱ! https://bit.ly/BOAenkut
እንቁ ጉዞ
ጉዟችን ወደ እድገት