ar
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

الذهاب إلى القناة على Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

تُعد قناة Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 389 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 582 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 199 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 389 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 23، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 21.38‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.20‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 290 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 569 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 17.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 389
المشتركون
-324 ساعات
+207 أيام
+2330 أيام
أرشيف المشاركات
የሆሣዕና በዓል፤ የፎቶ ማስታወሻዎች :: የሆሣዕና አቅራቢ ደብረ ተረኛ በነበርንበት ሰዓት ፤ የ2010 E.C 2001 ዓ.ም ፤ እንዲሁም የተለያዩ ዓመተ ምህረቶች የፎቶ ማስታወሻ ከፎቶ ማኀደራችን ፡፡

※ዓርብ ጕባኤ ※ሚያዝያ 15 ※ትምህርት ፡ የሕይወት ፈተና ምንጮች (ክፍል አራት)
※ዓርብ ጕባኤ ※ሚያዝያ 15 ※ትምህርት ፡ የሕይወት ፈተና ምንጮች (ክፍል አራት)

ሰላምንና ፍቅርን የተመላህ የከበርህ መምህር አባታችን አረጋዊ ሆይ የእስራኤላውያንን እግር ከታሠረበት የባርነት ማሠሪያ ፈትቶ ከግብፅ የነፃነት መንገድን በመራው እግዚአብሔር ስም አምኜ የፅድቅህን ዜና እነግር ዘንድ አንደበቴን አከናውን፡፡ ልቡናየንም ከሀኬት አንቃው፡፡ ወረብ | ብፁአን አበዊነ አረጋዊ በዩቲዩብ ቻናልቻን ያድምጡ https://youtu.be/3o4wj7Qqcaw

«ከእስትንፋስህ ጋራ ለተዋሀደ የከበረ ቃልህና ከወይንም ይልቅ የክርስቶስ ጣዕመ ፍቅሩን ለቀመሰ ጕሮሮህ ሰላምታ የሚገባህ ትሩፈ ምግባር ነቢየ ሴሎ ዮሐንስ #አረጋዊ ሆይ በሰማይ የአለ የአየኸውን ኅቡእ ሚስጢራት እስኪ ንገረኝ ግለጽልኝ፡፡» ዝማሜ | ዘእምደብረ ደናግል | በዩቲዩብ ቻናልቻን ያድምጡ https://youtu.be/8TaHMwbZ-KQ

« ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው » ሐዋ 20፡35 ለትንሳኤ ነዳያንን በማስፈሰክ በዓሉን በጋራ እናክብር በየዓመቱ ከምዕመናን እያስተባበረ ነዳያንን እያስፈሰከ የሚገኘው ሰንበት ት/ት ቤታችን በዘ
« ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው » ሐዋ 20፡35 ለትንሳኤ ነዳያንን በማስፈሰክ በዓሉን በጋራ እናክብር በየዓመቱ ከምዕመናን እያስተባበረ ነዳያንን እያስፈሰከ የሚገኘው ሰንበት ት/ት ቤታችን በዘንድሮ ዓመት ከነበረው አሰራር ውጪ ሌላ የማይመች አሰራር ገጥሞታል:: ሰ/ት/ቤታች ከምዕመናን በመረከብ ለነዳያኑ የሚለገሰውን ገንዘብ የደብራችን ጽ/ቤት እንዲቆጣጠር፣ ሪሲቶች ላይ ኮድ እንዲሰጥና ማህተም እንዲመታልን ጥያቄ አቅርበን ነበር ፡፡ይህ በየዓመቱ ለአሰራር ግልጽ እና ለተጠያቂነትም የሚመች አሰራር ቢሆንም በሙዳይ ምጽዋትም ብቻ እንዲሰበሰብ ተደርጓል፡፡ ስለሆነም ሰ/ት/ቤቱ በዘንድሮ ዓመት ነዳያንን ለማስፈሰክ ከገንዘብ ውጪ እንጀራ ፣ ዘይት ፣ በርበሬ ፣ እንጨት ፣ ሽንኩርት ፣ በሬ የመሳሰሉትን የእቃ አቅርቦት ብቻ እንድታደርጉልን በአምላከ ነዳያን ስም እንጠይቃለን ፡፡

የ፶፭ ኛ ዓመት ልዩ የመክፍቻ መርኃ ግብር በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ቅዳሜ ሚያዝያ 16 ከ11፡00 ሰዓት እስከ 2፡00 ሰዓት::
የ፶፭ ኛ ዓመት ልዩ የመክፍቻ መርኃ ግብር በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ቅዳሜ ሚያዝያ 16 ከ11፡00 ሰዓት እስከ 2፡00 ሰዓት::