ar
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

الذهاب إلى القناة على Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

تُعد قناة Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 394 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 590 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 197 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 394 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 21، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 21.61‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.23‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 327 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 576 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 17.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 394
المشتركون
+124 ساعات
+307 أيام
+2130 أيام
أرشيف المشاركات
#ስግደት_ለመስቀል ለብዙ ጊዜያት ለመስቀል እና ለእመቤታችን ስግደት አይገባም የሚሉ መናፍቃን ተነስተው ነበር ፤ አሁንም አሉ ፡፡ ለእነርሱም መልስ የይሆን ዘንድ #ሊቁ_አባ_ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ስለ ቅዱስ #መስቀል ክብር እና ሰለ እመቤታችን ክብር የሚናገር ‹‹መጽሐፈ ምስጢር›› የተሰኝ መጽሐፋቸውን ጽፈውልናል ፡፡ ጌታችን በመስቀል ላይ ደሙን አፍስሶበት ስለቀደሰው #ለመስቀል _እንሰግዳለን ፤ የተቀደሱ እጆቹና እግሮቹ ሳላረፉበት መላው ገጹም ሳለረፈበት ፤ የሰይጣንም ስራ ስለተደመሰሰበት #ለቅዱስ_መስቀል_እንሰግዳለን፡፡፡ ለዚህም «…በእንተዝ አዘዙ መምህራነ ቅዱስ ወንጌል አምሳለ ፈጣሪ ልዑል፤ ንስግድ ለመስቀል ወለማርያም ድንግል» በማለት ለቅዱስ መስቀልና ለቅድስት ድንግል ማርያም ስግደት እንደሚገባቸው ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ጽፈውልናል፡፡ ቅዱስ #ዳዊት ‹‹ወንሰግድ ውስተ መካን ኀበ ቆመ እግረ እግዚእነ ›› እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን ›› መዝ 131 ⎈7 ብሎ ትንቢታዊ ቃሉን ሲናገር እመቤታችን ድንግል ማርያም #የእግሩ መርገጫ መሆኗን እና መስቀልም እንዲሁ የእግሩ መርገጫ እንደሆነ ይናገራል ፡፡ ለዚህም ለእመቤታቸን #የጸጋ_ስግደት እንድምንሰግድ እና ለመስቀልም የጸጋ ስግደት እንዲገባው ያስረዳል ፡፡ ይህንን ዓብይ በማድረግ ሊቁ በእንተዝ.. ብለው ጽፈዋል፡፡ ለመስቀል በምንሰግድበት ጊዜ ጌታችን ለ6 ት ሰዓታት ያክል በመስቀል ላይ መኖሩንእንስባለን ከዛም በፊት መስቀሉን ተሸክሞ ወድ ጎልጎታ ሲሄድ ያየውን ስቃይ እናስባለን፡፡ ቢዚህም #በመስቀሉ_አንፃር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መከራ እናስባልን በመስቀሉም አንፃር ለፈጣሪያችን #ለኢየሱስ_ክርሰቶስ እንሰግዳለን ፡፡ #ያዕቆብ በዘንግ መስገዱ ለፈጣሪ መስገዱ ነውና ፡፡ ‹‹ በዘንጉም ጫፍ ተጠግቶ ሰገደ ›› ዕብ 11 ⎈ 21 እንዲል :: ያዕቆብ በዘንጉ አምሳል ለእግዚአብሔር ሰግዷል እኛ ደግሞ አስበልጠን ጌታቸን ደሙን ላፈሰሰበት ቅዱስ መስቀል እንሰግዳለን ፡፡ ለመስቀልም ሆነ #ለሥዕለ_አድኅኖ የጸጋ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ እግዚአብሔር በዚያ ላይ አድሮ ጸሎታችችንን ተቀብሎ መሥዋዕታችን መስዋዕተ አቤል አድርጎ ኃጢአታችን አስተስርዮ እንዲቀበለን ነው፡፡ አባቶቻችን በቤታችን ሆነን #ሥዕል_አድኀኖ እና #መስቀል ብናጣ ባዶ ሜዳ ላይ ልንሰግድ እንደማይገባ ይናገራሉ ይልቁንም #የመስቀል_ቅርጽ ሰረተን ፊት ለፊት መስገድ እንደሚገባን ያስተምራሉ ሰይጣን ለእርሱ የሰገድን መስሎት ፈተና እንዳያበዛብን ሲሉ ፡፡ /በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት የተዘጋጀ ::/ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ! ፠፠፠ #share .Facebook... https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w .Telegram... https://t.me/medihanaelem http://tiktok.com/@finotehiwot www.finotehiwotsundayschool.com #Share #like

#ገብርኤል ሆይ ተመርምሮ ለማይደረስበት ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ፡፡ ነገር ግን አምላክ ሰዉ ሆነ፤ ሰዉ አምላክ ሆነ ማለት ይመስላል፡፡ #ገብርኤል ሆይ የአንበሳ የገጸ ላህምና የንስር ስነ ገጽ ካላቸዉ #ኪሩቤል ጋር የእግዚአብሔርን ዙፋን የተሸከምህ በከበረ የሰዉ ሥነ አምሳል ሕዝቅኤል ያየህ ከኪሩቤል አንዱ አንተ ነህ፡፡ #መልክአ_ገብርኤል https://youtu.be/p3H4kxjbnM8?list=PLYnv13n3p2aiKs_HETafC3vSIGZozB3oF

የበዓለ መስቀል አከባበር በደብራችን ደብረሰላም ፤ መስከረም 17 2014 ዓ.ም ፎቶ ስብስብ ፩
+4
የበዓለ መስቀል አከባበር በደብራችን ደብረሰላም ፤ መስከረም 17 2014 ዓ.ም ፎቶ ስብስብ ፩

የደመራ እና በዓለ መስቀል አከባበር በደብራችን ደብረሰላም ፤ መስከረም 17 2014 ዓ.ም ፎቶ ስብስብ ፩
+9
የደመራ እና በዓለ መስቀል አከባበር በደብራችን ደብረሰላም ፤ መስከረም 17 2014 ዓ.ም ፎቶ ስብስብ ፩

የደመራ እና በዓለ መስቀል አከባበር በደብራችን ደብረሰላም ፤ መስከረም 17 2014 ዓ.ም ስብስብ ፩
+2
የደመራ እና በዓለ መስቀል አከባበር በደብራችን ደብረሰላም ፤ መስከረም 17 2014 ዓ.ም ስብስብ ፩

የበዓለ መስቀል አከባበር በደብራችን ደብረሰላም ፤ መስከረም 17 2014 ዓ.ም ፎቶ ስብስብ ፩
+5
የበዓለ መስቀል አከባበር በደብራችን ደብረሰላም ፤ መስከረም 17 2014 ዓ.ም ፎቶ ስብስብ ፩

#በአዲስ አበባ እስከ ቅርብ ጊዜያት በብቸኝነት ከቀድሞ ጀምሮ #የመስቀለ ኢየሱስ በዓል ( መስከረም 17) በታላቁ ደብር በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲ
#በአዲስ አበባ እስከ ቅርብ ጊዜያት በብቸኝነት ከቀድሞ ጀምሮ #የመስቀለ ኢየሱስ በዓል ( መስከረም 17) በታላቁ ደብር በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን #ይከብራል፡፡ #በዚሁ ደብር በቀደሙት ዘመናት አገልጋዮች የመድኀኔ ዓለምና #የመስቀል አገልጋዮች ተብለው በሁለት ምድብ የሚያገለግሉ አገልጋዮች ነበሩ ፤ የመስቀል አገልጋዮችም ደመዛቸውም #ከቤተ መንግሥት ይከፈላቸው ነበር፡፡ በመድኀኔ ዓለም ፈቃድ #በዋይዜማ ፣ #በሰርክ ጕባኤ፣ #በሰዐታቱ ፣ #በኪዳኑ፣ #በቅዳሴ እና #በዑደተ_ታቦተ ሕጉ እንገናኝ፡፡ #share #share