ar
Feedback
Kaffa Zone Education Department Exam administration

Kaffa Zone Education Department Exam administration

الذهاب إلى القناة على Telegram

For purpose of exam administration & current information exchange.

إظهار المزيد
1 895
المشتركون
+1924 ساعات
+477 أيام
+15230 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+152
في 1 قنوات
يونيو '26
+118
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+85
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+45
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+46
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+27
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+30
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+23
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+85
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+42
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+90
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+49
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+80
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+43
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+34
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+48
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+71
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+145
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+120
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+107
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+58
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+696
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
29 يوليو+2
28 يوليو+19
27 يوليو+4
26 يوليو+5
25 يوليو+5
24 يوليو+5
23 يوليو+5
22 يوليو+4
21 يوليو+5
20 يوليو+2
19 يوليو+3
18 يوليو+8
17 يوليو+2
16 يوليو+3
15 يوليو+4
14 يوليو+10
13 يوليو+1
12 يوليو+6
11 يوليو+2
10 يوليو+2
09 يوليو+7
08 يوليو+2
07 يوليو+7
06 يوليو+2
05 يوليو+5
04 يوليو+8
03 يوليو+10
02 يوليو+7
01 يوليو+7
منشورات القناة
ሰላም እንዴት ዋላችሁ ?🤝 👉የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የተማሪዎች ውጤት ትንተና ያልላኩ ወረዳዎች #አውራዳ ፣ #ቦንጋ ፣ #ጨና ፣ #ዴቻ ፣ #ሳይለም ፣ #ሺሺንዳ ፣ #ሺሾእንዴና ዋቻ ናቸው። 👉የ6ኛ ክፍል ሮስቴር ያልላኩ ወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች #አውራዳ #ቦንጋ #ጊምቦ #ጎባ #ሳይለም #ሺሾእንዴና #ጠሎ ናቸው። እባካችሁ የወረዳ ፈተና አስተዳደሮችና ትም/ጽ/ቤት ኃላፊዎች ውጤት ትንተናውን ለሚመለከተው ክፍል ለማድረስና ሮስቴርን በጊዜ አጠናቀን ውጤት በእናንተ ምክንያት ስለታሰርን ጊዜ የማይባል ጉዳይ ስለሆነ ዛሬ ማታ አጠናቃለችሁ እንዲትልኩን እንጠይቃለን ! ካፋ ዞን ትም/መምሪያ ፈተናዎች አስተዳደር

2
ሰላም እንዴት ቆያችሁ?🤝 የ6ኛ ሮስቴርና የ2ኛ ሴሚስቴር ውጤት ትንተና ያልላካችሁ ወረዳዎች ዛሬ እስከ 8 ሰዓት ድረስ አድርሱን! መልካም የመኝታ ሰዓት!
350
3
ሰላም እንዴት ቆያችሁ?🤝 እነሆ የ12ኛ ክፍል 1 ብለን ጀምረን የ5ኛ ዙር ፈተና አጠናቀን የ6ኛና የመጨረሻው ዙር ለማስጀመር የሰዓታት ዕድሜ ብቻ ቀርቷል። ስለዚህ ለዚህ ሁሉ ስኬት ከላይ እስከ ለተሳተፋችሁ ሁላችሁንም በዞኑ ፈተና አስተዳደር ስም ከልብ እያመሰገንን ከዚህ ፈተና ጉዳይ ጋር የተያያዘ ቀሪ ስራዎች #1ኛ በየወረዳችሁ በየት/ቤቱና በምዝገባ ሞዳሊቲዎች የተመዘገቡና የተፈተኑ ተማሪዎችን ማደራጀት፥ #2ኛ የትንስፖርት መረጃን በነጠላ የጫኑትንና ደርሶ-መልስ የጫኑት መለየትና ዞን የተዛባ መረጃ ካለ ለትራንስፖርት ወጭ ክፍያ ለመፈጸም ስለሚያስቸግር ከወዲሁ በእጃሁ ያለው ቀሪ መረጃ አደራጅታችሁ ስትጠየቁ መስጠትና #3ኛ ዞን ላይ ለዶክመንት ማጣራት የመጡትን የተመዝጋቢዎች የትምህርት መረጃቸውን መውሰድና ማረካከብ ትላልቅ ስራዎች ስለሚጠበቅባችሁ ሁሉም ከነገ ጀምሮ አደራጅታችሁ ለዞን ሪፖርት አድርጉ! #ሌላውን በውስጥ መስመር እናወራለን! መልካም አዳር! ካፋ ዞን ትም/መምሪያ ፈተናዎች አስተዳደር
836
4
ሠላም እንዴት ዋላችሁ ? 🤝 አስከአሁን የ12ኛ ክፍል ፈተና ፕሮግራም በትክክል ያልተረዱ ስላሉ ይህን አስረዷቸው ፈተና የሚጀምርበት ቀን 3ኛ ዙር 1/11/2018 4ኛ ዙር 6/11/2018 5ኛ ዙር 9/11/2018 6ኛ ዙር 14/11/2018
3 014
5
ሰላም እንዴት ናችሁ? ከፈተና 2 ቀን በፊት ተማሪዎችን ወደ ዩንቨርስቲ እንዲያስገቡ የተፈቀደላቸው ሳይለም፣ ጌሻ፣ ደካ፣ አዲዮ፣ ጎባና ጨታ ለቀን 29/10/2018 ዓ.ም ለማስገባት የተዘጋጃችሁ ወረዳዎች ተዘጋጅተናል የሚለውን መልዕክት እንዲትገልፁ እናሳስባለን ። መልካም ውሎ!
1 529
6
የቦንጋ ዩንቨርስቲ የ1ኛ ዙር 334 ተፈታኞችን ወደየመጡበት ጠሎና ገዋታ ወረዳ ዛሬ ጥዋት በዚህ መልክ ተሸኝቷል ! መልካም ውጤት እንመኝላቸዋለን የዞኑ ፈተና ግብረኃይል+2
የቦንጋ ዩንቨርስቲ የ1ኛ ዙር 334 ተፈታኞችን ወደየመጡበት ጠሎና ገዋታ ወረዳ ዛሬ ጥዋት በዚህ መልክ ተሸኝቷል ! መልካም ውጤት እንመኝላቸዋለን የዞኑ ፈተና ግብረኃይል
1 542
7
የ1ኛ ዙር ተፈታኞችን ወደየመጡበት ወረዳ ዛሬ ጥዋት በዚህ መልክ ተሸኝቷል ! መልካም ውጤት እንመኝላቸዋለን የዞኑ ፈተና ግብረኃይል+2
የ1ኛ ዙር ተፈታኞችን ወደየመጡበት ወረዳ ዛሬ ጥዋት በዚህ መልክ ተሸኝቷል ! መልካም ውጤት እንመኝላቸዋለን የዞኑ ፈተና ግብረኃይል
1
8
ሰላም እንዴት ቆያችሁ? 🤝 የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የተማሪዎች ውጤት ትንተና ከዚህ በፊት በተለመደው በትም/ዓይነት እና በአማካይ በክፍል ደረጃ በተለመደው ሰንጠረዥ መሠረት የትምህርት መረጃ አስተዳደር ጋር በመናበብ ሠርታችሁ እስከ ሐምሌ 3/2018 ዓ.ም ድረስ በሶፊትና በሀርድ ሪፖርት እንዲታደርጉ እንጠይቃለን ። መልካም ቆይታ! ካፋ ዞን ትም/መምሪያ ፈተናዎች አስተዳደር
1 483
9
የተማሪዎች_የትራስፖርት_ጉዞ_መከታተያ_.xlsx
1 458
10
ከሰዓት በኋላ የሂሳብ ፈተና የሰርቨር መቆራረጥ ቢኖርም እንደገና ተጀምሮ በሠላም መጠናቀቁን የሶስት ፈተና ማዕከላት የኢኮቴ ተወካዮች አረጋግጠዋል ። እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
1 454
11
ሰላም ጤና ይስጥልኝ !🤝🤝🤝 የተከበራችሁ የወረዳ/ከተማ አስተዳደር ፈተና አስተዳደር ቡድን መሪዎች እንዴት በቅድሚያ የተከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ እያልኩ #የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በየዙሩ ወደ ፈተና ማዕከል የሚገቡትን መረጃ ከምዝገባ መረጃ ጋር አጣጥማችሁ በፆታ ለይታችሁ እስከ ማታ 2 ሰዓት በግል ቴሌግራም አካውቴ ላይ እንዲትኩልኝ አሳስባለሁ ! መልካም ቆይታ!
1 387
12
If any issues Please contact on these address
If any issues Please contact on these address
1 233
13
ቦንጋ ከተማ አስ/ር ሥር ያሉት የ4ቱ መደበኛ ት/ቤት መደበኛና የድጋሚ ተፈታኞች ነገ የሚጀምረው ፈተና ኦሬንተሽ ላይ ናቸው ።+2
ቦንጋ ከተማ አስ/ር ሥር ያሉት የ4ቱ መደበኛ ት/ቤት መደበኛና የድጋሚ ተፈታኞች ነገ የሚጀምረው ፈተና ኦሬንተሽ ላይ ናቸው ።
1 257
14
የ1ኛ ዙር ተፈታኞች 1/ግራዝማች ጳውሎስ 32 2/ቦንጋ መሀል 4 3/ጠሎ ወረዳ በጠቅላላ 140 4/ገዋታ ወረዳ በጠቅላላ 209 ተማሪዎች ናቸው። ካፋ ዞን ትም/መምሪያ ፈተናዎች አስተዳደር
1 132
15
ዛሬ ወደ ቦንጋ ዩንቨርስቲ የተጓጓዙ የ1ኛ ዙር ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በሠላም ማደሪያ ዶርማቸው ገብተዋል ። ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ሁሉ በዞኑ ግብረኃይል ስም እናመሠግናለን 🙏🙏
1 199
16
በየዙሩ ወደ ዩንቨርስቲ የሚያመጡና የሚመልሱ መኪናዎች ምደባ
በየዙሩ ወደ ዩንቨርስቲ የሚያመጡና የሚመልሱ መኪናዎች ምደባ
1 587
17
የፈተና ፕሮግራም ነው+1
የፈተና ፕሮግራም ነው
1 365
18
لا يوجد نص...
1 049
19
لا يوجد نص...
2
20
ሰላም እንዴት ዋላችሁ 🤝? የ12ኛ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ የመግቢያ የመመለሻ ጊዜ
943