ar
Feedback
Kaffa Zone Education Department Exam administration

Kaffa Zone Education Department Exam administration

الذهاب إلى القناة على Telegram

For purpose of exam administration & current information exchange.

إظهار المزيد
1 874
المشتركون
+424 ساعات
+327 أيام
+13830 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላም እንዴት ቆያችሁ?🤝 የ6ኛ ሮስቴርና የ2ኛ ሴሚስቴር ውጤት ትንተና ያልላካችሁ ወረዳዎች ዛሬ እስከ 8 ሰዓት ድረስ አድርሱን! መልካም የመኝታ ሰዓት!

ሰላም እንዴት ቆያችሁ?🤝 እነሆ የ12ኛ ክፍል 1 ብለን ጀምረን የ5ኛ ዙር ፈተና አጠናቀን የ6ኛና የመጨረሻው ዙር ለማስጀመር የሰዓታት ዕድሜ ብቻ ቀርቷል። ስለዚህ ለዚህ ሁሉ ስኬት ከላይ እስከ ለተሳተፋችሁ ሁላችሁንም በዞኑ ፈተና አስተዳደር ስም ከልብ እያመሰገንን ከዚህ ፈተና ጉዳይ ጋር የተያያዘ ቀሪ ስራዎች #1ኛ በየወረዳችሁ በየት/ቤቱና በምዝገባ ሞዳሊቲዎች የተመዘገቡና የተፈተኑ ተማሪዎችን ማደራጀት፥ #2ኛ የትንስፖርት መረጃን በነጠላ የጫኑትንና ደርሶ-መልስ የጫኑት መለየትና ዞን የተዛባ መረጃ ካለ ለትራንስፖርት ወጭ ክፍያ ለመፈጸም ስለሚያስቸግር ከወዲሁ በእጃሁ ያለው ቀሪ መረጃ አደራጅታችሁ ስትጠየቁ መስጠትና #3ኛ ዞን ላይ ለዶክመንት ማጣራት የመጡትን የተመዝጋቢዎች የትምህርት መረጃቸውን መውሰድና ማረካከብ ትላልቅ ስራዎች ስለሚጠበቅባችሁ ሁሉም ከነገ ጀምሮ አደራጅታችሁ ለዞን ሪፖርት አድርጉ! #ሌላውን በውስጥ መስመር እናወራለን! መልካም አዳር! ካፋ ዞን ትም/መምሪያ ፈተናዎች አስተዳደር

ሠላም እንዴት ዋላችሁ ? 🤝 አስከአሁን የ12ኛ ክፍል ፈተና ፕሮግራም በትክክል ያልተረዱ ስላሉ ይህን አስረዷቸው ፈተና የሚጀምርበት ቀን 3ኛ ዙር 1/11/2018 4ኛ ዙር 6/11/2018 5ኛ ዙር 9/11/2018 6ኛ ዙር 14/11/2018

ሰላም እንዴት ናችሁ? ከፈተና 2 ቀን በፊት ተማሪዎችን ወደ ዩንቨርስቲ እንዲያስገቡ የተፈቀደላቸው ሳይለም፣ ጌሻ፣ ደካ፣ አዲዮ፣ ጎባና ጨታ ለቀን 29/10/2018 ዓ.ም ለማስገባት የተዘጋጃችሁ ወረዳዎች ተዘጋጅተናል የሚለውን መልዕክት እንዲትገልፁ እናሳስባለን ። መልካም ውሎ!

የቦንጋ ዩንቨርስቲ የ1ኛ ዙር 334 ተፈታኞችን ወደየመጡበት ጠሎና ገዋታ ወረዳ ዛሬ ጥዋት በዚህ መልክ ተሸኝቷል ! መልካም ውጤት እንመኝላቸዋለን የዞኑ ፈተና ግብረኃይል
+2
የቦንጋ ዩንቨርስቲ የ1ኛ ዙር 334 ተፈታኞችን ወደየመጡበት ጠሎና ገዋታ ወረዳ ዛሬ ጥዋት በዚህ መልክ ተሸኝቷል ! መልካም ውጤት እንመኝላቸዋለን የዞኑ ፈተና ግብረኃይል

የ1ኛ ዙር ተፈታኞችን ወደየመጡበት ወረዳ ዛሬ ጥዋት በዚህ መልክ ተሸኝቷል ! መልካም ውጤት እንመኝላቸዋለን የዞኑ ፈተና ግብረኃይል
+2
የ1ኛ ዙር ተፈታኞችን ወደየመጡበት ወረዳ ዛሬ ጥዋት በዚህ መልክ ተሸኝቷል ! መልካም ውጤት እንመኝላቸዋለን የዞኑ ፈተና ግብረኃይል

ሰላም እንዴት ቆያችሁ? 🤝 የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የተማሪዎች ውጤት ትንተና ከዚህ በፊት በተለመደው በትም/ዓይነት እና በአማካይ በክፍል ደረጃ በተለመደው ሰንጠረዥ መሠረት የትምህርት መረጃ አስተዳደር ጋር በመናበብ ሠርታችሁ እስከ ሐምሌ 3/2018 ዓ.ም ድረስ በሶፊትና በሀርድ ሪፖርት እንዲታደርጉ እንጠይቃለን ። መልካም ቆይታ! ካፋ ዞን ትም/መምሪያ ፈተናዎች አስተዳደር

የተማሪዎች_የትራስፖርት_ጉዞ_መከታተያ_.xlsx0.12 KB

ከሰዓት በኋላ የሂሳብ ፈተና የሰርቨር መቆራረጥ ቢኖርም እንደገና ተጀምሮ በሠላም መጠናቀቁን የሶስት ፈተና ማዕከላት የኢኮቴ ተወካዮች አረጋግጠዋል ። እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

ሰላም ጤና ይስጥልኝ !🤝🤝🤝 የተከበራችሁ የወረዳ/ከተማ አስተዳደር ፈተና አስተዳደር ቡድን መሪዎች እንዴት በቅድሚያ የተከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ እያልኩ #የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በየዙሩ ወደ ፈተና ማዕከል የሚገቡትን መረጃ ከምዝገባ መረጃ ጋር አጣጥማችሁ በፆታ ለይታችሁ እስከ ማታ 2 ሰዓት በግል ቴሌግራም አካውቴ ላይ እንዲትኩልኝ አሳስባለሁ ! መልካም ቆይታ!

If any issues Please contact on these address
If any issues Please contact on these address

ቦንጋ ከተማ አስ/ር ሥር ያሉት የ4ቱ መደበኛ ት/ቤት መደበኛና የድጋሚ ተፈታኞች ነገ የሚጀምረው ፈተና ኦሬንተሽ ላይ ናቸው ።
+2
ቦንጋ ከተማ አስ/ር ሥር ያሉት የ4ቱ መደበኛ ት/ቤት መደበኛና የድጋሚ ተፈታኞች ነገ የሚጀምረው ፈተና ኦሬንተሽ ላይ ናቸው ።

የ1ኛ ዙር ተፈታኞች 1/ግራዝማች ጳውሎስ 32 2/ቦንጋ መሀል 4 3/ጠሎ ወረዳ በጠቅላላ 140 4/ገዋታ ወረዳ በጠቅላላ 209 ተማሪዎች ናቸው። ካፋ ዞን ትም/መምሪያ ፈተናዎች አስተዳደር

ዛሬ ወደ ቦንጋ ዩንቨርስቲ የተጓጓዙ የ1ኛ ዙር ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በሠላም ማደሪያ ዶርማቸው ገብተዋል ። ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ሁሉ በዞኑ ግብረኃይል ስም እናመሠግናለን 🙏🙏

በየዙሩ ወደ ዩንቨርስቲ የሚያመጡና የሚመልሱ መኪናዎች ምደባ
በየዙሩ ወደ ዩንቨርስቲ የሚያመጡና የሚመልሱ መኪናዎች ምደባ

የፈተና ፕሮግራም ነው
+1
የፈተና ፕሮግራም ነው

ሰላም እንዴት ዋላችሁ 🤝? የ12ኛ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ የመግቢያ የመመለሻ ጊዜ

G-12 students join to exam centers all around.xlsx0.21 KB