ar
Feedback
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

الذهاب إلى القناة على Telegram

وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ، https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ

إظهار المزيد
6 479
المشتركون
-224 ساعات
-27 أيام
-1730 أيام
أرشيف المشاركات
04-የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 04 (አራት) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📣ስለ ሒጃብ ግደታነትና አሳሳቢነት ተ          ጀ               መ                          ረ      በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን           ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4afb9cceb5957308fc

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ተ ጀ መ ረ በወንድም አቡ ኢምራን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ይሳካል የኔ እህት ገና መች ተጀመረና ተስፋማ እዳትቆርጭ አላህን ይዘሽ ወደፊት ተጓዥ!!! https://t.me/LetusfearAllah/8570

" ወንድም ከአባት ለጥቆ መደገፊያ ነዉ! ወንድምሽ ቢሰድብሽም፣ ቢመታሺምእንደፈለገ ቢያደርግሽ እሱ ሌላ አካል ግን አንቸን ሊነካ ቢመጣ የዛ ጊዜ ነዉ ወንድምሽን ማንነቱ የሚያሳይልሽ! ምንም ይሁን ወንድም ወንድም ነዉ! "የሱና ወንድሜ እያልሽ የእናት አባትሽ ልጅ ወደ ኋላ አትጣይ ቅድሚያ ለሱ ሁኚ እህት አለም ! ሁሉም ሰዉ ከቤተሰብ በታች ነዉ ! ቤተሰብን የሚደርስ ማንም አካል የለም! =

🔷በዳዕዋ ላይ መድከም! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሐፊዞሁሏህ) የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/IbnuMunewor

ከኪታቦቻችን ጋር አደብ ያስፈልጋል ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ        ~ t.me/Darutewhide

የቢድዓ ሰዎች በጎ ነገር የላቸውም ያለ ሰው የለም የሆነ አጋጣሚ እየጠበቁ በዳፈናው እነሱን ማድነቅ ግን ምን የሚሉት አካሄድ ነው የሆነ አካል ስታደንቁ አንፃራዊይ ከሆነ በግልፅ አስቀምጡ ካልሆነ ሰዎችን ወደ እነሱ የበሰበሰ መንሀጅ እየተጣራችሁ መሆኑን እወቁት ።

03-የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 03 (ሶስት) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

اللهمَّ اغفر لنا حتى نبلغ جنّتك .. ‏وثبتنا حتى نلقاك .. ‏وأصلح حالنا فإنه لا حولَ لنا ولاقوةَ إلا بك.            ˓

﴿فَإِذَا عَزَمْتَ فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُتَوَكِّلِينَ ﴾ [آل عمران: 159] > القارئ : ياسر الدُوسر https://t.me/LetusfearAllah/8559

ከልምድ የወጣ አለባበስን መራቅ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ኪታብ ደርስ ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል። 👇 https://t.me/IbnuMunewor?livestream=8c1a80696a67e8b127

⚠️ሰለፊዮች ሆይ ተውሂድ ትልቁ አላማችሁና ጭንቀታችሁ ይሁን!! 🍃 ሰለፊይ ወንድሞቼ ሆይ! ተውሂድን ትልቁ ዓላማችሁ፣ ዋነኛ ጭንቀታችሁና ከምንም በላይ የሚሰቀል አርማችሁ አድርጉት። ማንኛውም ሌላ ጉዳይ ከተውሂድ ጋር እንዲፎካከር ወይም ልቦችን ከእሱ እንዲያርቅ በፍጹም አትፍቀዱ። ተውሂድ የመሠረቶች መሠረት፣ የዲኑ መቆሚያና አላህ (سبحانه وتعالى) መልክተኞችን የላከበት፣ መጻሕፍትን ያወረደበትና የጀነትና የእሳት ሰዎች የተለዩበት ታላቁ ሐቅ ነውና። 🍃 ተውሂድ የዲን አንዱ ክፍል ብቻ ሳይሆን፤ በሮች የሚከፈቱበት፣ ሥራዎች የሚመዘኑበት፣ ዒባዳዎች ተቀባይነት የሚያገኙበትና ነጃ መውጫው ዲኑ ራሱ ነው። መሠረቱ (አስሉ) ካመረ ዘርፉ (ፈሩኡ) ያምራል፤ መሠረቱ ከተናወጠ ግን በሰዎች ዓይን የቱንም ያህል ጠንካራ ቢመስልም ሕንጻው ይፈርሳል። አላህን (سبحانه وتعالى) የማላቅ ሐቅ በሌለበት ጥሪ ውስጥ ምንም ዓይነት በረካ የለም። 🍃 በትናንሽና በዳርቻ ንትርኮች ውስጥ እንዳትሰጥሙ፣ ወይም ዕድሜያችሁን ከታላቁ ዓላማ በሚያርቁ ጉዳዮች እንዳታባክኑ ተጠንቀቁ። ሸይጣን ለሰው ልጅ ብዙ የክርክር በሮችን የሚከፍተው አንድን ታላቅ በር—ማለትም ተውሂድን የማላቅና ወደ እሱ የመጣራት በርን—ሊዘጋበት ስለሚፈልግ ነው። ተውሂድን የሁሉም አቋማችሁ ሚዛንና የጥሪአችሁ መንፈስ አድርጉት። 🍃 የተውሂድ አርማ ተሸካሚዎች፣ የጥበብ ጠባቂዎችና በበሲራ (በግልጽ ማስረጃ) ተጣሪዎች ሁኑ። በሰዎች ልብ ውስጥ ሰዎችን ከመገዛትና ከማላቅ ይልቅ አላህን (سبحانه وتعالى) የማላቅን ዘር ዝሩ። ይህች ኡመት በጩኸትና በአርማዎች ብዛት ሳይሆን፤ በነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) ፈለግ፣ በተውሂድ ብርሃንና ለጌታዋ ባላት ንጹሕ ታዛዥነት ብቻ ነው ህያው የምትሆነው። 🍃 ጉዳዮች ሲበዙ ተውሂድን በጭንቅላታችሁ ያዙ። አርማዎች ሲበዙ የተውሂድን አርማ አንሱ። መንገዶች ሲለያዩም የተውሂድን መንገድ አጥብቃችሁ ያዙ። ተውሂድን ያላቀ አላህን (سبحانه وتعالى) ያላቀ ነው፤ አላህን ያላቀ ደግሞ ስሙ ከፍ ይላል፣ ጥረቱ ይባረካል፣ እስከሚገናኘው ድረስም በጌታው ፊት በሰላም እንዲቆም በትክክለኛው መንገድ ላይ ይጸናል። አላህ በተውሒድ ላይ አኑሮ በተውሒድ ላይ የምንሞት ያድርገን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy