ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

前往频道在 Telegram

وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ، https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ

显示更多
6 210
订阅者
-724 小时
-47 天
-11230 天
帖子存档
👍የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 👍 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ✅ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽 👍@Ihs
👍የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 👍 1️⃣ስልጠና አንድ ✅   የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ✅ የዓረብኛ  ቋንቋ ስልጠና ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽  👍@Ihsanmzgeba ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 👍 t.me/Ihsan_language 👍 t.me/Ihsan_language

ሙሓደራ 248 መንሐጅ ነክ ጥያቄ እና መልስ ✔️ ከነ ሸይኽ አቡዘር ጋር ያላቹህ ልዩነት ምንድን ነው ? ✔️ ዑመር ኮምቦልቻ እና መሰሎቹ ለምን አይከፍሩም ... መሰል ጥያቄ እና መልስ 🕌 ቦታ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ከሚሴ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት 🎙በወንድማችን አብዱልመሊክحفظه الله    ተ           ጀ                ም                    ሯል https://t.me/AbuOubeida?livestream=ff47746afed1fd1445

እህቴ ስህተትሽን በማረም ኢማንሽን የሚያድስልሽ እንጅ አባቶችሽን በግምት እያከ'fe'ረ ኒካሕሽን የሚያድስ ኡስታዝ አይደለም የሚያስፈልግሽ። = t.me/Abu_lmran_Alaseriy

⚠️ ታላቅ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም!! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ በአላህ ፈቃድና እገዛ፣ በወጣት ኡስታዞችና ዳዒዎች ተሳትፎ፣ የእህታችን መይሙና ቢንት ሁሰይን እና የወንድማችን ኻሊድ ሙላቱ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ልዩና ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በዚህ ልዩ የኢማን፣ የዕውቀትና የመልካም ምክር ስብሰባ ላይ ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎙️ የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞችና ዳዒዎች ❶ ኡስታዝ አቡ ረያን — حَفِظَهُ اللهُ 📚 الْبِدْعَةُ فِي الدِّينِ خَطَرٌ عَلَى الْعَقِيدَةِ وَالْعِبَادَةِ በዲን ውስጥ የሚፈጠር ቢድዓ፦ በዐቂዳና በኢባዳ ላይ ያለው አደጋ። ━━━━━━━━━━━━ ❷ ኡስታዝ አቡ ኢምራን — حَفِظَهُ اللهُ 📚 خَطَرُ الْغُلُوِّ وَالتَّمَيُّعِ وَالتَّكْفِيرِ، وَآثَارُهَا الْخَطِيرَةُ عَلَى الْعَقِيدَةِ وَالْمَنْهَجِ የጽንፈኝነት፣ የተምይዕ የመለሳለስና የተክፊር አደጋ፤ በዐቂዳና በመንሐጅ ላይ የሚያሳድሩት አደገኛ ተፅዕኖ። ━━━━━━━━━━━━ ❸ ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ — حَفِظَهُ اللهُ 📚 التَّقْوَى وَمُرَاقَبَةُ اللهِ فِي السِّرِّ وَالْعَلَانِيَةِ ተቅዋና አላህን በስውርም ሆነ በግልጽ ሁኔታ መፍራትና መጠባበቅ። ━━━━━━━━━━━━ ❹ ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ — حَفِظَهُ اللهُ 📚الِاسْتِقَامَةُ عَلَى الدِّينِ فِي زَمَنِ الْفِتَنِ በፈተናዎች በበዙበት ዘመን በዲን ላይ መጽናት። ━━━━━━━━━━━━ ❺ ኡስታዝ አቡል መዓሊ — حَفِظَهُ اللهُ 📚التَّوْحِيدُ أَسَاسُ الدِّينِ وَمِفْتَاحُ الْجَنَّةِ ተውሒድ፦ የዲን መሠረትና የጀነት ቁልፍ ነው። ━━━━━━━━━━━━ ❻ ኡስታዝ ዐብዱረሕማን — حَفِظَهُ اللهُ 📚حُسْنُ الْخُلُقِ وَأَثَرُهُ فِي حَيَاةِ الْمُسْلِمِ መልካም ሥነ-ምግባር በሙስሊም ሕይወት ላይ ያለው ተፅዕኖ። ━━━━━━━━━━━━ ❼ ኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው حَفِظَهُ اللهُ 📚الشِّرْكُ: خَطَرُهُ وَأَنْوَاعُهُ وَسُبُلُ النَّجَاةِ مِنْهُ ሺርክ፦ አደጋው፣ ዓይነቶቹና ከእርሱ የምንድንባቸው መንገዶች። ━━━━━━━━━━━━ ❽ ወንድም አቡ ሂበቲላህ — حَفِظَهُ اللهُ 📚مَرَضُ الْقَلْبِ وَأَدْوِيَتُهُ فِي ضَوْءِ الْكِتَابِ وَالسُّنَّةِ የልብ በሽታና መድኃኒቶቹ በቁርአንና በሱና ብርሃን። ━━━━━━━━━━━━ ❾ ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረድን حَفِظَهُ اللهُ 📚اخْتِيَارُ الزَّوْجِ الصَّالِحِ وَالزَّوْجَةِ الصَّالِحَةِ: طَرِيقُ السَّعَادَةِ መልካም ባልና መልካም ሚስት መምረጥ፦ የደስታ መንገድ ነው። ━━━━━━━━━━━━ ❿ ወንድም አቡ ሐይደር ዓሊ حَفِظَهُ اللهُ 📚ثَبَاتُ الْمَرْأَةِ عَلَى الْحِجَابِ فِي زَمَنِ الْفِتَنِ በፈተናዎች ዘመን ሴት ልጅ በሒጃቧ ላይ መጽናት አስፈላጊነት። ━━━━━━━━━━━━ ⓫ ወንድም አቡ ሹራ አሕመድ حَفِظَهُ اللهُ 📚كَيْفَ نَبْنِي حَيَاةً زَوْجِيَّةً سَعِيدَةً فِي ظِلِّ الْكِتَابِ وَالسُّنَّةِ؟ በቁርአንና በሱና ጥላ ሥር ደስተኛ የትዳር ሕይወትን እንዴት እንገንባ? ━━━━━━━━━━━━ ⓬ ወንድም ሙሐመድ ሲራጂ حَفِظَهُ اللهُ 📚الْآخِرَةُ وَالِاسْتِعْدَادُ لِلِقَاءِ اللهِ አኺራ፦ ከአላህ ጋር ለሚኖረን ቀጠሮ መዘጋጀት። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎧 የፕሮግራሙ መሪዎች 🎙️ ወንድም አቡ ማሒ_حَفِظَهُ اللهُ 🎙️ ወንድም አቡ ሂበቲላህ_حَفِظَهُ اللهُ 🎙️ ወንድም አቡ ሹራ_حَفِظَهُ اللهُ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📖 ቲላዋ የሚያሰሙ ወንድሞች 🌿 ወንድም ሙሐመድ ሲራጂ_حَفِظَهُ اللهُ 🌿 ወንድም አቡ ኢምራን_حَفِظَهُ اللهُ 🌿 ወንድም አቡ ሐይደር ዓሊ_حَفِظَهُ اللهُ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🗓️ የፕሮግራሙ ጊዜ 📅 ቀን፦ እሁድ ምሽት 🕰️ በኢትዮጵያ፦ 2፡30 🕰️ በሳዑዲ ዓረቢያ፦ 8፡30 🕰️ በዱባይ፦ 9፡30 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📡 የቀጥታ ስርጭት አድራሻ t.me/Abu_hibetillah_Aselfiy t.me/Abu_hibetillah_Aselfiy t.me/Abu_hibetillah_Aselfiy ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌹ለሁላችሁም የቀረበ የክብር ጥሪነው🌹 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ الدَّعْوَةُ إِلَى اللهِ شَرَفٌ وَمَسْؤُولِيَّةٌ

ኢላሂ… ልቤ በጭንቀት በተሞላ ቁጥር ቀድሞ ወደ አእምሮዬ የምትመጣው አንተ ነህ።የውስጤን ህመም የምነግርህ፣ ሚስጥሬን ሳልደብቅ የማዋየው አንተኑ ብቻ ነው። ለማንኛውም ጉዳይ ደጅ ስጠናም ሆነ በሕይወት
ኢላሂ… ልቤ በጭንቀት በተሞላ ቁጥር ቀድሞ ወደ አእምሮዬ የምትመጣው አንተ ነህ።የውስጤን ህመም የምነግርህ፣ ሚስጥሬን ሳልደብቅ የማዋየው አንተኑ ብቻ ነው። ለማንኛውም ጉዳይ ደጅ ስጠናም ሆነ በሕይወት ፈተናዎች ፊት ስቆም፣ ካንተ እርዳታ ሳልጠይቅ እና አንተን ሳላስቀድም እርምጃ ወስጄ አላውቅም። ጌታዬ ሆይ! በታመምኩ ጊዜ ያዳንከኝ፣ ስፈራ ያረጋጋኸኝ፣ ማንም በሌለበት ብቸኝነቴ ከጎኔ የቆምከው አንተ ነህ። በደስታዬም በሀዘኔም፣ በመልካሙም በክፉውም ቀን ተለይተኸኝ አታውቅም። ያ ረብ» ብዬ ስጠራህ ያ ሁሉ የከበደኝ ነገር ይቀለኛል። ኑሮ ሲከብደኝ፣ ፈተናዬ ሲበረታ፣ ሰውነቴ ሲዝል፣ ኢማኔ ሲደክም፣ ልቤም ሰላም ስታጣ… መሸሸጊያዬ አንተ ብቻ ነህ። ወዳንተ እሸሻለሁ፤ «ያ አላህ!» እያልኩም እማፀንሃለሁ። ያረብ... t.me/Sle_qelbachn1

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት 🎙በወንድማችን አብዱልመሊክحفظه الله    ተ           ጀ                ም                    ሯል https://t.me/AbuOubeida?livestream=ff47746afed1fd1445

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት 🎙በወንድማችን አብዱልመሊክحفظه الله    ተ           ጀ                ም                    ሯል https://t.me/AbuOubeida?livestream=ff47746afed1fd1445

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች የሸይኻችንን ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም حفظه الله ትምህርቶች ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ በተማሪዎቻቸው ውድ ወንድሞች የተዘጋጀውን የሸይኽን ትምህርቶች አሰባስቦ የያዘውን ዌብሳይት ስናስተዋውቃችሁ በዚህ መልካም ስራ ላይ የተሳተፉ ወንድሞችን አላህ መልካም ስራቸውን እንዲቀበላቸው እኛንም ተጠቃሚ እንዲያደርገን በመማፀን ነው። https://muhammedzain.com/

የኒቃብን ጥቅም አያውቁም ሁለት ሰዎች ቢሆኑ እንጂ የሚቀና ወንድና የአደብ ባልተቤት የሆነች ሴት••• በነገራችን ላይ በእውነት ያፈቀረሽ ወንድ ከትዳር ውጭ ሌላ ምንም አጀንዳ የለውም!! አላህዬ የሚወደንን የምንወደኑ ጋር ያኑረን!! https://t.me/LetusfearAllah/8748

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት 🎙በሸይኽ  አወል አህመድ حفظه الله        ተ           ጀ              ም                  ሯል   https://t.me/AbuOubeida?livestream=529bcbe1f4bba9a427

📢📢 አስቸኳይ የሥራ ዕድል! 🌿 አስ-ሱና ሸሪዓዊ የሩቅያ የቁርኣንና የዋግምት ሕክምና ማዕከል 🌿 በአላህ ፈቃድ ማዕከላችን በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁና ታማኝ ሠራተኞችን በውድድር መርጦ መቅጠር ይፈልጋል። 📌 1. የሥራ መደቦች 🔹 ሁለት (2) ወንድ የሩቅያ አንባቢ ኡስታዞች 🔹 አንዲት (1) ሴት ካርድ ክላስ ሠራተኛ ✅ 2. የቅጥር መስፈርቶች ለሁሉም አመልካቾች፦ ▪️ በሰለፊይ መንሐጅ ላይ የጸና፣ ትክክለኛ የዐቂዳ ባለቤት መሆን። ▪️ ጥሩ ሥነ-ምግባር፣ ታማኝነት፣ ትህትናና የሥራ ኃላፊነት መኖር። ▪️ ቁርኣንን በትክክለኛ ንባብና በተጅዊድ ማንበብ መቻል። ▪️ የሸሪዓን መመሪያዎች ጠብቆ መሥራትና የማዕከሉን ሥርዓት ማክበር። ለሴት አመልካች፦ 🌸 ኒቃብ የምትለብስ፣ የሸሪዓን ሥርዓት የምትጠብቅና ለሥራው ተስማሚ የሆነች መሆን ይጠበቅባታል። 🕰️ 3. የሥራ ሰዓት የጠዋት ፈረቃ፦ 🕑 ከጠዋቱ 2:00 እስከ 6:00 የከሰዓት ፈረቃ፦ 🕢 ከ7:45 እስከ 10:00 ሙሉ ፈረቃ፦ 🕑 ከጠዋቱ 2:00 እስከ 10:00 ድረስ መሥራት ለሚፈልጉ አመልካቾችም ዕድሉ ክፍት ነው። ማስታወሻ፦ የሥራ ሰዓቶቹ እንደተገለጹት በማዕከሉ ሥርዓት መሠረት ይሆናሉ። 💰 4. ደመወዝ ደመወዝ በስምምነት ይወሰናል። 📩 5. ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በሥራው ላይ ፍላጎት ያላችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ ወንድሞችና እህቶች፣ በሚከተሉት የቴሌግራም አድራሻዎች ያናግሩን፦ 🔹 @Abu_Hibetillah_Al_aseriy 🔹 @Abu_ameti_rahman 📍 የሥራ ቦታ፦ ደሴ ከተማ፣ መናፈሻ፣ አልማ ሕንፃ ፊት ለፊት። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📢 ይህንን የሥራ ዕድል ለሚመለከታቸው ወንድሞችና እህቶች በማጋራት የኸይር ሥራ ተባባሪ ይሁኑ።

🎙በወንድማችን አብደል መሊክ ደርስ    ተ           ጀ                ም                    ሯል https://t.me/AbuOubeida?livestream=ff47746afed1fd1445

= እናሳ የደረሰበት ያቀዋል አብሽሪልኝ ንግስቴ!!

« እህቴለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ተብለዉ በonline የሚጀምሩ ዉደታዎች አብዘሀኞቹ ከonline ጠፋ ሲባል ተቆርጠዉ ይቀራሉ! እና ብዙ ልባችሁ አትክፈቱ ለማለት ያክል ነዉ! ዉደታ የልባሞች ስራ ብቻ ነች። የምላሰኞች አይደለችም።» = t.me/https_Asselefya1

📲አዲስ አፕ ተለቀቀ ! የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አወል አሕመድ አል ኬሚሴ 🏷በ6 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ╭─────────── ╎➺ቁጥር 1 ከሱራ አል ፋቲሃ - ኣሊ ኢምራን 🖇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 2 ከሱራ አን ኒሳዕ - አል አንፋል 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran2 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 3 ከሱራ አት ተውባህ - አል ከህፍ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran3 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 4 ከሱራ መርየም - አር ሩም 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran4 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 5 ከሱራ አል ሉቅማን - ሙሀመድ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran5 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 6 ከሱራ አል ፈትህ - አን ናስ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran6 ╰𑁍─────────── ─ ⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1

< ውቧ ከሚሴ ከተማ > የካሳም ወንዝ ጅረት፣ የደጋው ንፋስ፣ የከሚሴን ውበት፣ ሊያወራ ሲፈስ፣ በኩራት ይቆማል፣ የሰላሙ አጥር፣ ፍቅር ነው ታሪኳ፣ የማይገኝ በቁጥር። ኦሮሞ አማራው፣ አብሮ
< ውቧ ከሚሴ ከተማ > የካሳም ወንዝ ጅረት፣ የደጋው ንፋስ፣ የከሚሴን ውበት፣ ሊያወራ ሲፈስ፣ በኩራት ይቆማል፣ የሰላሙ አጥር፣ ፍቅር ነው ታሪኳ፣ የማይገኝ በቁጥር። ኦሮሞ አማራው፣ አብሮ የኖረበት፣ በአንድ ማዕድ ቀርቦ፣ የቆረሰበት፣ የከሚሴ ምድር፣ የፍቅር ከተማ፣ የመቻቻል ዜማ፣ ከርቀት የሚሰማ። እንግዳን አክባሪ፣ በፈገግታ ጥሪ፣ ለሀገር የሚበጅ፣ ሰላምን የምትጠሪ፣ ከሚሴ ውብ ናት፣ የማንነት ብስራት ፣ በአንድነት አጊጣ፣ የምትታይ እንደ ንጋት ። ከሚሴ ላይ አሉ የሱና አናብስት ለሰለፍያ ዳዕዋ የሆኑልን ኩራት አሉልህ ሸይኽ አወል የተፍሲሩ የሓዱሱ ባህር አለልህ ኸድርም የመረጃው ነብር የቢድዓ ሰዎችን በመረጃ የሚያበር አሉ በርካታ የበረቱ የነሱ ደረሶች ዒልምን ከአደብ ጋር የተማሩ ንቦች ✍ ... 🚎🚌

በነገራችን ላይ...ሰው «ምን አግኝቶ ሳቀ?» ብሎ ይጠይቃል እንጂ፣ «ምን አጥቶ ከፋው?» ብሎ የሚጨነቅልህ የለም።