የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
تُعد قناة የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 319 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 154 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 360 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 319 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 507، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 49.23%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 13.09% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 875 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
14 319
المشتركون
+1124 ساعات
+1077 أيام
+50730 أيام
أرشيف المشاركات
ማስታወቂያ
+++++++++++++++++++++++++++++++++
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉባዔ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚስተዋለውን የመልካም አስተዳደር ችግር ተከትሎ ችግሩን በማጥናት ከመፍትሔ ሐሳብ ጭምር የሚያቀርቡ ሰባት አባላት ያሉት ኮሚቴ በማቋቋም ወደ ሥራ እንዲገቡ አድርጓል።
በዚህም መሠረት የተቋቋመው ኮሚቴ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተንና መጠቀም ይችል ዘንድ የስልክ፣የቴሌግራምና የዋትስአፕ ቻናሎችን በስልክ ቁጥር 0940467777 በኢሜይል አድራሻችን eotcpr2024@gmail.com በቢሮ ስልክ ቁጥራችን +251111262818 በቀጥታ ማቅረብ የምይችሉ ሲሆን በአካል ማስረጃዎችን መስጠት የምትፈልጉ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽሕፈት ቤት በመገኘት ሐሳብ፣መረጃና ማስረጃ መስጠት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አጣሪ ኮሚቴው ትኩረት ሰጥቶ የማጣራት ሥራውን የሚሠራው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና በጠቅላይ ቤተክህነት አሠራርና አሠራሩን ተከትሎ በተፈጠሩት የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ በማድረግ ተቋማዊ አሠራርና ሥርዓት እንዲከበርና ችግሮችን በዘላቂነት መፍታት ላይ የሚያተኩር መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን በግለሰቦች፣ በተቋማት፣ በሕግ፣ በሚዲያና በልዩ ልዩ መንገድ የሚቀርቡ የአደባባይ ችግሮችን ሌላ መልክ በመስጠት የሚደረጉ የተለመዱ እንቅስቃሴዎችን ሁሉም አካል በአንክሮ እንዲከታተለውና ቤተ ክርስትያንን የመጠባቅ ሥራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ በዚሁ አጋጣሚ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
አጣሪ ኮሚቴው
"ወደ ማደሪያው እንገባለን፤ እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን!" መዝ 131(132)
መስከረም 21 አፄ ዘርዓያዕቆብ በ1446 ዓ.ም በግሸን ደብረ ከርቤ ቤተክርስቲያን ካሰሩ በኋላ ግማደ መስቀሉን አስገብተው ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው።
ከእመቤታችን ረድኤት በረከት ያካፍለን!
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ሰናይ ሌሊት! መልካም በዓል!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
👉 Facebook
👉 Telegram
👉 Tiktok
+3
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2016 ዓ.ም በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የተማሩ ከ6675 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።
በምርቃት መርሐ ግብሩ ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ እና ተወካይ ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ፍስሐ ጥላሁንና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ተገኝተዋል።
በዕለቱ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ በወጣት አየለ አዱኛ አጠቃላይ የመማር ማስተማሩ ሂደት ምን ይመስል እንደነበረና የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እንዲሁም ያጋጠሙ ችግሮችን ያካተተ ሪፓርት ቀርቧል።
ከ1ኛ እስከ 7ኛ ክፍል ይማሩ ለነበሩ የደረጃ ተማሪዎችም የምስክር ወረቀት ሽልማት ተከናውኗል፡፡
መረጃውን ያደረሰን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ነው።
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
👉 Facebook
👉 Telegram
👉 Tiktok
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
