en
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

Channel የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 322 subscribers, ranking 6 154 in the Religion & Spirituality category and 2 360 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 322 subscribers.

According to the latest data from 22 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 507 over the last 30 days and by 11 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 49.23%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 13.09% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 1 875 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 23 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 322
Subscribers
+1124 hours
+1077 days
+50730 days
Posts Archive
ማኅሌተ ጽጌ አባ ጽጌ ድንግል የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

"ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።" ገላ 6፡14 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስ
"ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።" ገላ 6፡14 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

"የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" 1ኛ ቆሮ 1፡18 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበ
"የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" 1ኛ ቆሮ 1፡18 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ማስታወቂያ +++++++++++++++++++++++++++++++++ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉባዔ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚስተዋለውን የመልካም አስተዳደር ችግር ተ
ማስታወቂያ +++++++++++++++++++++++++++++++++ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉባዔ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚስተዋለውን የመልካም አስተዳደር ችግር ተከትሎ ችግሩን በማጥናት ከመፍትሔ ሐሳብ ጭምር የሚያቀርቡ ሰባት አባላት ያሉት ኮሚቴ በማቋቋም ወደ ሥራ እንዲገቡ አድርጓል። በዚህም መሠረት የተቋቋመው ኮሚቴ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተንና መጠቀም ይችል ዘንድ የስልክ፣የቴሌግራምና የዋትስአፕ ቻናሎችን በስልክ ቁጥር 0940467777 በኢሜይል አድራሻችን eotcpr2024@gmail.com በቢሮ ስልክ ቁጥራችን +251111262818 በቀጥታ ማቅረብ የምይችሉ ሲሆን በአካል ማስረጃዎችን መስጠት የምትፈልጉ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽሕፈት ቤት በመገኘት ሐሳብ፣መረጃና ማስረጃ መስጠት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አጣሪ ኮሚቴው ትኩረት ሰጥቶ የማጣራት ሥራውን የሚሠራው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና በጠቅላይ ቤተክህነት አሠራርና አሠራሩን ተከትሎ በተፈጠሩት የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ በማድረግ ተቋማዊ አሠራርና ሥርዓት እንዲከበርና ችግሮችን በዘላቂነት መፍታት ላይ የሚያተኩር መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን በግለሰቦች፣ በተቋማት፣ በሕግ፣ በሚዲያና በልዩ ልዩ መንገድ የሚቀርቡ የአደባባይ ችግሮችን ሌላ መልክ በመስጠት የሚደረጉ የተለመዱ እንቅስቃሴዎችን ሁሉም አካል በአንክሮ እንዲከታተለውና ቤተ ክርስትያንን የመጠባቅ ሥራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ በዚሁ አጋጣሚ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። አጣሪ ኮሚቴው

"መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።" ማቴ 10፡38 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች
"መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።" ማቴ 10፡38 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

"ወደ ማደሪያው እንገባለን፤ እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን!" መዝ 131(132) መስከረም 21 አፄ ዘርዓያዕቆብ በ1446 ዓ.ም በግሸን ደብረ ከርቤ ቤተክርስቲያን ካሰሩ በኋላ ግማደ መስቀሉን
"ወደ ማደሪያው እንገባለን፤ እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን!" መዝ 131(132) መስከረም 21 አፄ ዘርዓያዕቆብ በ1446 ዓ.ም በግሸን ደብረ ከርቤ ቤተክርስቲያን ካሰሩ በኋላ ግማደ መስቀሉን አስገብተው ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው። ከእመቤታችን ረድኤት በረከት ያካፍለን! የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! መልካም በዓል! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2016 ዓ.ም በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የተማሩ ከ6675 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ። በምርቃት መርሐ ግ
+3
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2016 ዓ.ም በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የተማሩ ከ6675 በላይ  ተማሪዎችን አስመረቀ።     በምርቃት መርሐ ግብሩ ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ እና ተወካይ ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ፍስሐ ጥላሁንና የአድባራት አስተዳዳሪዎች  ተገኝተዋል። በዕለቱ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ በወጣት አየለ አዱኛ አጠቃላይ የመማር ማስተማሩ ሂደት ምን ይመስል እንደነበረና የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እንዲሁም ያጋጠሙ ችግሮችን ያካተተ ሪፓርት ቀርቧል። ከ1ኛ እስከ 7ኛ ክፍል ይማሩ ለነበሩ የደረጃ ተማሪዎችም የምስክር ወረቀት  ሽልማት ተከናውኗል፡፡ መረጃውን ያደረሰን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ነው። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በጅጅጋ በድምቀት ተክብሯል።
+6
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በጅጅጋ በድምቀት ተክብሯል።

የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን አፄ ዘርዓያዕቆብ አደባባይ፤
+9
የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን አፄ ዘርዓያዕቆብ አደባባይ፤

የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በባሌ ሀገረ ስብከት
+4
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በባሌ ሀገረ ስብከት

የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት
+9
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት

የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ኢትዮ ሱማሌ ሀገረ ስብከት
+5
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ኢትዮ ሱማሌ ሀገረ ስብከት