ar
Feedback
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

الذهاب إلى القناة على Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 🇪🇹ኢትዮ University

تُعد قناة 🇪🇹ኢትዮ University (@ethiouniversity1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 154 548 مشتركاً، محتلاً المرتبة 715 في فئة التعليم والمرتبة 177 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 154 548 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 2 726، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 20، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 16.31‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.03‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 25 209 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 12 412 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 51.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

154 548
المشتركون
+2024 ساعات
+4657 أيام
+2 72630 أيام
أرشيف المشاركات
የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የደረጃ ዕድገት ለማግኘት ከሚያስተምሯቸው ተማሪዎች ውስጥ ከ75 በመቶ በላይ የሚሆኑት 5ዐ በመቶ ውጤት ማስመዝገባቸው በገለልተኛ አካል መረጋገጥ አለነት፡፡ - የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ መመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከቅድመ 1ኛ እስከ 2ኛ ደረጃ በሚያስተምሩ መምህራን ላይ ተፈጻሚ የሚሆን "የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያ 1148/2018" ይፋ አድርጓል። መመሪያው በማስተማር ሥራቸው የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡ መምህራንን ለማበረታታት፣ የሥራ ተነሳሽነታቸውን ለማሳደግ እንዲሁም አጠቃላይ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል። በመመሪያው መሠረት የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የእድገት መሰላል በሰባት ደረጃዎች ማለትም፦ ➻ ጀማሪ መምህር ➻ መለስተኛ መምህር ➻ መምህር ➻ ከፍተኛ መምህር ➻ ተባባሪ መሪ መምህር ➻ መሪ መምህር እና ➻ ከፍተኛ መሪ መምህር በሚሉ እርከኖች የተከፋፈሉ ናቸው። በመመሪያው የተቀመጠው የቆይታ ጊዜም ከጀማሪ ወደ መለስተኛ መምህርነት ለመሸጋገር ሁለት ዓመት፣ በቀጣዮቹ ደረጃዎች ደግሞ በእያንዳንዱ እርከን የሦስት ዓመታት ቆይታ የሚጠይቅ ነው። ይሁን እንጂ አንድ መምህር በተከታታይ ወይም በተለያየ ጊዜ በውድድር ሁለት ጊዜ እድገት ማግኘት ካልቻለ ለሦስተኛ ጊዜ የመወዳደር ዕድል እንደማይኖረው በመመሪያው ተደንግጓል። መምህራን ለደረጃ እድገት ውድድር ብቁ ለመሆን ማሟላት ከሚገባቸው የጋራ መስፈርቶች መካከል በመምህርነት ሙያ ዕውቅና ካለው ተቋም የተመረቁ መሆን፣ የሙያ ፈቃድ ምስክር ወረቀት መያዝ፣ እንዲሁም ለጀማሪ መምህራን የመውጫ ምዘና ማለፍ በዋናነት ተቀምጠዋል። ከዚህ በተጨማሪም አንድ መምህር ለደረጃ እድገት ለመብቃት ከሚያስተምራቸው ተማሪዎች ውስጥ ቢያንስ 75 በመቶ የሚሆኑት 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው በገለልተኛ አካል መረጋገጥ እንዳለበት ሰነዱ ያትታል። በተጨማሪም ጀማሪ መምህራን ቢያንስ የ40 ሰዓታት፣ ከመለስተኛ መምህር ጀምሮ ያሉት ደግሞ የ60 ሰዓታት ሙያ ተኮር አጫጭር ሥልጠናዎችን መከታተልና የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (CPD) ዕቅዳቸውን በአግባቡ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል። ወደ ከፍተኛ የእድገት እርከኖች ለመሸጋገር የተቀመጡት መመዘኛዎች የማስተማር ብቃትን ብቻ ሳይሆን የምርምርና የማኅበረሰብ አገልግሎት ተሳትፎንም ያካተቱ ናቸው። አዲሱ መመሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ መምህራን የተፋጠነ የደረጃ እድገት የሚሰጥበትን አሠራርም አስቀምጧል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ☎️ ስልክ ፦  0923526669 ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!

#EPSU የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል። ለምዝገባ
#EPSU የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ ከ9–12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ ➻ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➻ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፣ ➻ የስፖርት ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ☎️ ስልክ ፦  0923526669 ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!

#Ad የሚሸጡ የ Telegram channel አለን። 👉 መግዛት የምትፈልጉ @euads ማናገር ትችላላችሁ ያሉት ✅ 24.5k ✅ 12.2k ✅ 22k እነዚህን ቴሌግራም ገዝቶ የራሱን ምርቶች ወይም በነ
#Ad የሚሸጡ የ Telegram channel አለን። 👉 መግዛት የምትፈልጉ @euads ማናገር ትችላላችሁ ያሉት ✅ 24.5k ✅ 12.2k                 ✅ 22k                  እነዚህን ቴሌግራም ገዝቶ የራሱን ምርቶች ወይም በነበሩበት ለማስቀጠል እና አሳድጎ ትርፋማ መሆን የሚፈልግ መግዛት ይችላል። 📣ለመግዛት @Euads ላይ አነግሩኝ

የፈተና ክፍያ ተመን ጭማሪ ተደረገ ​የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚመራበት ደንብ ቁጥር 260/2004 መሠረት የሚሰጣቸውን የፈተና አገልግሎቶች በመንግሥት በጸደቀ ተመን መሠረት ያስተዳድራ
የፈተና ክፍያ ተመን ጭማሪ ተደረገ ​የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚመራበት ደንብ ቁጥር 260/2004 መሠረት የሚሰጣቸውን የፈተና አገልግሎቶች በመንግሥት በጸደቀ ተመን መሠረት ያስተዳድራል። በአዲሱ የመንግሥት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም መሠረት የተሻሻለው ክፍያ ተመን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 593/2016 መሠረት ከሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተገቢ ሆኗል። ​በመሆኑም በተሻሻለው ተመን መሠረት በእያንዳንዱ ተፈታኝ ላይ ለምዝገባና ለፈተና አሰጣጥ:- 👉 ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና 2,000 ብር 👉 ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና 3,500 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ፈተና ምዘና 3,500 ብር እና 👉 ለሊቃውንት ማረጋገጫ ፕሮግራም ፈተና 950 ብር በምዝገባ ሲስተሙ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ሥርዓት የሚፈጸም ይሆናል። እንዲሁም የተሻሻለው ተመን ከመውጣቱ በፊት ለተከፈሉ ፈተናዎች የሚከፈል ቀሪ ክፍያዎች 750 ብር በእያንዳንዱ ተፈታኝ ተሰልፎ እንዲፈጸም፤ ያልተከፈሉ ክፍያዎችም የተሻሻለው ተመን በሲስተሙ ላይ ከመጫኑ በፊት በመክፈል ተገቢውን አገልግሎት እንድታገኙ እናሳስባለን። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሐግብር እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል፡፡ - ኢንስቲትዩቱ የኢንስቲትዩቱ የመረጃ ሳምንት ከመስከረም 14/201
+2
የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሐግብር እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል፡፡ - ኢንስቲትዩቱ የኢንስቲትዩቱ የመረጃ ሳምንት ከመስከረም 14/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት የሆነ ሲሆን፣ ኢንስቲትዩቱ ከመጀመሪያ እስከ 3ኛ ዲግሪ የሚሰጣቸውን የስልጠና መስኮች እያስተዋወቀ ነው። ኢንሰቲትዩቱ አዳዲስ ሰልጣኞችን ለቅድመ-ምረቃ እና ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች እየመዘገበ መሆኑን ገልጿል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከናይጄሪያ እና ከቻይና መንግሥት ጋር በመሆን የጥምር ትምህርት ፕሮግራም በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከጎረቤት አገራት የመጡ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማሠልጠን ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ☎️ ስልክ ፦  0923526669 ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!

ምደባ ይፋ ሆነ። በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመ
+1
ምደባ ይፋ ሆነ።   በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።   በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።   በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።   👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement   እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሐግብር እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል፡፡ - ኢንስቲትዩቱ የኢንስቲትዩቱ የመረጃ ሳምንት ከመስከረም 14/201
+2
የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሐግብር እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል፡፡ - ኢንስቲትዩቱ የኢንስቲትዩቱ የመረጃ ሳምንት ከመስከረም 14/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት የሆነ ሲሆን፣ ኢንስቲትዩቱ ከመጀመሪያ እስከ 3ኛ ዲግሪ የሚሰጣቸውን የስልጠና መስኮች እያስተዋወቀ ነው። ኢንሰቲትዩቱ አዳዲስ ሰልጣኞችን ለቅድመ-ምረቃ እና ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች እየመዘገበ መሆኑን ገልጿል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከናይጄሪያ እና ከቻይና መንግሥት ጋር በመሆን የጥምር ትምህርት ፕሮግራም በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከጎረቤት አገራት የመጡ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማሠልጠን ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ☎️ ስልክ ፦  0923526669 ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!

የሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል ፖለቲካ ዳግመኛ በውዝግብና በአዲስ የጥምረት ምዕራፍ ተከፍቷል። ከሰሞኑ በህወሃት እና በሌሎች ሰባት ሀይሎች መካከል የተፈጠረው አዲስ ጥምረት መነጋገሪያ ሆኗል። ይሁን እንጂ፤ ይህ አሰላለፍ ለህዝብም ሆነ ለሀገር ሰላም እና ልማት ፍፁም አዋጭ እንዳልሆነ እና በውስጡም እርስ በእርሳቸው የሚቃረኑ የተለያዩ የቡድን ፍላጎቶች የተሳተፉበት መሆኑ በርካቶችን አሳስቧል። ከዚህም አልፎ የትግራይን ህዝብ ጉዳይ የውጭ ሀይሎች መጫወቻ እንዲሆን በር ከፍቶ የውስጥ ሉዓላዊነትን አደጋ ላይ መጣል፣ ታሪካዊ እና ፖለቲካዊ ተጠያቂነት የሚያስከትል አደገኛ አካሄድ መሆኑ በብዙዎች ዘንድ ሀሳብ እየተሰጠበት ነው ። #ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

#Ads ለተመረጡ የክላስ አለቃ(Rep) ተማሪዎች ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ለመሳተፍ: —ከየት ሀገር እንደሆናችሁ, —ክፍላችሁን, —የትምህርት ቤት ስም በዚህ Telegram account @tinat_support ላኩልን።

🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት ! የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አ
🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት ! የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ። ✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹 100% ነፃ የትምህርት እድል ነፃ ማደሪያ (Dorm) በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብ በትርፍ ሰዓት የመስራት እድል 🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy

ለተመረጡ የክላስ አለቃ(Rep) ተማሪዎች ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ለመሳተፍ: —ከየት ሀገር እንደሆናችሁ, —ክፍላችሁን, —የትምህርት ቤት ስም በዚህ Telegram account @tinat_support ላኩልን።

ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲስ ገቢ ተማሪዎች!! በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየ
ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲስ ገቢ ተማሪዎች!!   በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን። ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ ሲመጡ ይዘው መምጣት ያለባቸው፤ 👉 ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፤ ለምሳሌ፡- ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ ወዘተ፣ 👉 ለመኝታ አገልግሎት የሚያስፈልጉ አንሶላና ብርድ ልብስ፣ 👉 እስካሁን ሲማሩበት ከነበረው ትምህርት ቤት የተሰጣቸውን መሸኛና የትምህርት ውጤታቸውን የሚገልጽ ትራንስክሪፕት ይዘው መገኘት ይጠበቅባቸዋል፤ 👉 ተማሪዎች ወደ ተመደቡባቸው ትምህርት ቤቶች ከደረሱ በኋላ የሚያስፈልጋቸውን ዩኒፎርም በራሳቸው ወጪ የሚያስዘጋጁ በመሆኑ፣ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

#WolaitaSodoUniversity ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አ
#WolaitaSodoUniversity ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከማተሚያ ቤቱ በቀጥታ ታትሞ የሚመጠ በመሆኑ ዋናውን ዲግሪ ያልወሰዳችሁና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ አማካኝነት ምዝገባ እነድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScdSQ0xfAxNe-o-Smi82foG6X9u72V2-cC2_PuWzdgh5wGmGw/viewform በወጪ መጋራት (Cost Sharing) የተማራችሁ አመልካቾች ኦሪጅናል ሰርተፊኬታችሁን ለመውሰድ የክፍያ ግዴታችሁን መፈፀማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ እና ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ☎️ ስልክ ፦  0923526669 ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!

"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለ
+1
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም። ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል። የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር ሊፈፀም የሚችል ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ማድረግ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ (ሰርኩላሩ ከላይ ተያይዟል፡፡)

#ጥቆማ ‎የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች መቀበል ጀምሯል፡፡ አመልካቾች ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT
#ጥቆማ ‎የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች መቀበል ጀምሯል፡፡ አመልካቾች ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትነው ያለፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አመልካቾቹን የሚቀበለው የትምህርት ክፍል የፅሑፍ እና የቃል ፈተናዎች ይሰጣል፡፡ የሕክምና ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በአራት የMSc ትምህርት መስኮች የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት (በመደበኛ እና በዕረፍት ቀናት መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስድስት የMPH ትምህርት መስኮች የነርሲንግ ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስምንት የMSc ትምህርት መስኮች የምዝገባ ጊዜ 👇 ከመስከረም 11-27/2019 ዓ.ም ለተጨማሪ መረጃ፦ https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

🇪🇹ኢትዮ University - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @ethiouniversity1