ምክር ለወጣቶች
الذهاب إلى القناة على Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 287
المشتركون
+924 ساعات
+1557 أيام
+81630 أيام
أرشيف المشاركات
7 287
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
" ሁል ጊዜ በየቀኑ ሱረቱል (ሙልክ) የሚቀራ ሰው "ከቀብር ቅጣት" ትከላከልለታለች።
☘ሶሂሁል ጃሚዕ (3643)
7 287
7 287
• ❀የፊቅህ ⎣የእውቀት⎦ ተፅእኖ የማስተዋል የመረዳት ፋና❀
የተከበራችሁ እህቶቼ! ብዙ እህቶች አልፎ አልፎ ዘንጊ የሚሆኑበትን አንድ ጉዳይ ላስታውሳችሁ፦ ⇣👑🍂
◇ ጀልባብ ሲለብሱ፣ እርሱ ብቻ ለመሰተር በቂ እንደሆነ እናስብ ይሆናል፤ ነገር ግን ንፋስ ጅልባቡን ቢያነሳው፣ ወይም ደረጃ መውጣትና ወደ አውቶቡስ መውጣት ቢያስፈልገንንስ? በእነዚያ ቅጽበቶች፣ በተለይም አጭር ካልሲዎችን ካደረግን ወይም ከጅልባቡ ሥር የሚስትር ሺቲዎች እረዘም ያለ ቀሚስ ሱሪ ካልለበስን፣ ሳናስበው የእግራችን ⎣የባታችን⎦ ክፍል ሊገለጥ ይችላል🫴🏻
◇ ስለዚህ እነዚህን አጋጣሚዎች ለማስቀረት ከጅልባቡ ሥር ረጅም ካልሲዎችን ሺቲዎችን በአግባቡ ሰውነትን የሚሸፍን ረዥም ቀሚሶችን ሰፊ ሱሪዎችን በመምረጥ እንጠቀም፤ በትንንሽ ዝርዝር ነገሮች ውስጥ የሚደረግ እፍረትና መሰተር ሙሉ ቁርጠኝነትንና ታዛዥነትን የሚያንፀባርቅ መሆኑን እናስታውስ🫴🏻👑🍂
#አጫጭር_ጉርድ_ፖሪ_ቅድ_የምትለብሰውን_ምን_ልትባል_ይሆን
»»»»በወንድም abdulሀሚድ»»»
7 287
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 287
አንድን ወጣት እንዲያገባ ያገዘው ሰው፤ እስኪ ቂያም ቀን ድረስ አጅር አለው።
ኢብኑ ዑሠይሚን
(በሉ ባለ ሃብቶች፣ ተፍ ተፍ በሉና ላጤዎችን ዳሯቸው።)
7 287
🫵 በሆስፒታሎች ውስጥ ሌላ የተለየ ዓለም አለ፤ በዚያ ስለ ዓለም ፍቅር፣ ስለ ምኞትና ስለ ሀብት ማከማቸት አይወራም። የሁሉም ጥያቄ አንድ ብቻ ነው—እሱም «ጤና» ነው!
يا رب! اشف المرضى الذين أضعفهم المرض وأنهكهم، وأنزل عليهم الشفاء....... آمِين🤲
7 287
👉የሰው ልጅ እንስሳ ተብሎ ሲሰደብ ይቆጣል
አንተ አንበሳ ነህ ሲባል ደስ ይለዋል
አንበስ ስትባል ደስ የሚልህ አንበሳ ከእንስሳቶች መካከል አደለም እንዴ?🙌
https://t.me/nejashi_nejashi
