ru
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 291
Подписчики
+1824 часа
+1927 дней
+83830 дней
Архив постов
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

◈                ነገ ሰኞ ነው እንፁም🍂

ኻላስ እውነታው ይሄ ነው🙌 https://t.me/Abu_Umer1
ኻላስ እውነታው ይሄ ነው🙌 https://t.me/Abu_Umer1

➺የምትስማሙ 👍👈
➺የምትስማሙ 👍👈

ሙስሊም ሴቶች ዘንድ አድሱ አካሄድ የሴት ዳኢ በሚድያ መዉጣት 👇👇👇 https://t.me/nejashi_nejashi

🫵 በሆስፒታሎች ውስጥ ሌላ የተለየ ዓለም አለ፤ በዚያ ስለ ዓለም ፍቅር፣ ስለ ምኞትና ስለ ሀብት ማከማቸት አይወራም። የሁሉም ጥያቄ አንድ ብቻ ነው—እሱም «ጤና» ነው! يا رب! اشف المرضى
🫵 በሆስፒታሎች ውስጥ ሌላ የተለየ ዓለም አለ፤ በዚያ ስለ ዓለም ፍቅር፣ ስለ ምኞትና ስለ ሀብት ማከማቸት አይወራም። የሁሉም ጥያቄ አንድ ብቻ ነው—እሱም «ጤና» ነው! يا رب! اشف المرضى الذين أضعفهم المرض وأنهكهم، وأنزل عليهم الشفاء....... آمِين🤲

👉የሰው ልጅ እንስሳ ተብሎ ሲሰደብ ይቆጣል አንተ አንበሳ ነህ ሲባል ደስ ይለዋል አንበስ ስትባል ደስ የሚልህ አንበሳ ከእንስሳቶች መካከል አደለም እንዴ?🙌 https://t.me/nejashi_neja
👉የሰው ልጅ እንስሳ ተብሎ ሲሰደብ ይቆጣል አንተ አንበሳ ነህ ሲባል ደስ ይለዋል አንበስ ስትባል ደስ የሚልህ አንበሳ  ከእንስሳቶች መካከል አደለም እንዴ?🙌 https://t.me/nejashi_nejashi

ቁርአን በልጅ አንደበት ሲቀራ እንዴት እንደሚማርክ👌 https://t.me/Sakinah_Quran_Post

🌸የጧት ዚክር 🌸 አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ 👇👇👇 ቀንህን በዚክር ጀምር። https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

. የወደዳችሁትን ፣ የፈለጋችሁትን ባሌ ቢሆን ብላችሁ የተመኛችሁትን እና የተቀደረላችሁ ባል አላህ ይወፍቃችሁ.! ትዳር ከሚወዱት ሰው ጋር ደስ ይላል!! እዛ ጥግ ላይ አሚን አትሉም?
. የወደዳችሁትን ፣ የፈለጋችሁትን ባሌ ቢሆን ብላችሁ የተመኛችሁትን እና የተቀደረላችሁ ባል አላህ ይወፍቃችሁ.! ትዳር ከሚወዱት ሰው ጋር ደስ ይላል!! እዛ ጥግ ላይ አሚን አትሉም?    

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

​💎 እውቀት የነቢያት ውርስ ነው! ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇

مَنْ كَانَ آخِرُ كَلاَمِهِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ دَخَلَ الْجَنَّةَ 🍃
مَنْ كَانَ آخِرُ كَلاَمِهِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ دَخَلَ الْجَنَّةَ 🍃

እውቀት ለልብ ሂወት ነው🙌📚📚
እውቀት ለልብ ሂወት ነው🙌📚📚

ከባድ ጭንቀት እና ሀሳብ ላጋጠማቹህ አሪፍ ሸሪአዊ ህክምና ይሀውላቹህ👌 https://t.me/NasihaLishebab

ስጦታ ስጣት🙌
ስጦታ ስጣት🙌

የዑለሞች ንግግሮች ⓷ ሱፍያን አሰውሪይ እንዲህ ሲሉ ይመክሩናል:- "አደራህን ጓደኛ አድርገህ ምትይዘው ሰው ዱንያን ችላ እንድትል የሚያደርግህ፣ ስለ አኼራ የሚያስታውስህ ይሁን አደራ ተጠንቀቅ! ለዱንያ የሚሮጡ ወሬያቸው ስለዱንያ ብቻ የሆኑ ሰዎችን ራቅ እነሱ ዲንህንም ልብህንም ያበላሹታል"

⚠️እህቶች⚠️
⚠️እህቶች⚠️