ምክር ለወጣቶች
رفتن به کانال در Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 291
مشترکین
+1824 ساعت
+1927 روز
+83830 روز
آرشیو پست ها
7 294
🫵 በሆስፒታሎች ውስጥ ሌላ የተለየ ዓለም አለ፤ በዚያ ስለ ዓለም ፍቅር፣ ስለ ምኞትና ስለ ሀብት ማከማቸት አይወራም። የሁሉም ጥያቄ አንድ ብቻ ነው—እሱም «ጤና» ነው!
يا رب! اشف المرضى الذين أضعفهم المرض وأنهكهم، وأنزل عليهم الشفاء....... آمِين🤲
7 294
👉የሰው ልጅ እንስሳ ተብሎ ሲሰደብ ይቆጣል
አንተ አንበሳ ነህ ሲባል ደስ ይለዋል
አንበስ ስትባል ደስ የሚልህ አንበሳ ከእንስሳቶች መካከል አደለም እንዴ?🙌
https://t.me/nejashi_nejashi
7 294
🌸የጧት ዚክር 🌸
አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ
መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ
ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ
በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ
መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ
👇👇👇
ቀንህን በዚክር ጀምር።
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 294
.
የወደዳችሁትን ፣ የፈለጋችሁትን ባሌ ቢሆን ብላችሁ የተመኛችሁትን
እና የተቀደረላችሁ ባል አላህ ይወፍቃችሁ.!
ትዳር ከሚወዱት ሰው ጋር ደስ ይላል!!
እዛ ጥግ ላይ አሚን አትሉም?
7 294
ሻባብአዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi
7 294
የዑለሞች ንግግሮች ⓷
ሱፍያን አሰውሪይ እንዲህ ሲሉ ይመክሩናል:-
"አደራህን ጓደኛ አድርገህ ምትይዘው ሰው ዱንያን ችላ እንድትል የሚያደርግህ፣ ስለ አኼራ የሚያስታውስህ ይሁን አደራ ተጠንቀቅ! ለዱንያ የሚሮጡ ወሬያቸው ስለዱንያ ብቻ የሆኑ ሰዎችን ራቅ እነሱ ዲንህንም ልብህንም ያበላሹታል"
