ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 276
المشتركون
+124 ساعات
+1937 أيام
+81630 أيام
أرشيف المشاركات
13.የመጀመሪያው ረሱል ማን ነው?

12. ነብዩ ﷺ የሞቱት በየትኛው ከተማ ነው?

ነብዩላህ ኑህ አለይሂ ሰላም ህዝቦቻቸውን ለስንት አመት ነው የጠሩት?

አላችሁ?

አጭር መልስ ስጡ ነው አሁን🙌

10.ከነብያት መካከል “ከሊሙላህ” በሚል የታወቀው ማን ነው? A. ኢብራሂም عليه السلام B. ሙሳ عليه السلام C. ኢሳ عليه السلام D. ዩሱፍ عليه السلام

9. ከሶሐቦች መካከል “የአላህ ሰይፍ” ተብሎ የተጠራው ማን ነው? A. ኻሊድ ኢብን አል-ወሊድ ረዲየላሁ አንሁ B. ዐምር ኢብን አል- ዐስረዲየላሁ አንሁ C. ሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ ረዲየላሁ አንሁ D. ዙበይር ኢብን አል-ዐዋም ረዲየላሁ አንሁ

8. ነብዩ ﷺ “ከእናንተ ማንም አያምንም...” ብለው የተናገሩት ስለምን ነበር? A. ለወንድሙ የሚወደውን እስኪወድ ድረስ B. ሀብት እስኪያገኝ C. ብዙ ሶላት እስኪሰግድ D. ሐጅ እስኪያደርግ

ፕጠኑ ፕጠኑ 🙌

7. የነብዩላህ ሙሳ عليه السلام ታላቅ ተአምር ከሚከተሉት የትኛው ነው? A. ጨረቃን መክፈል B. በትሩ ወደ እባብ መለወጥ C. ሙታንን ማስነሳት D. በሽተኞችን መፈወስ

6. ከሚከተሉት ውስጥ የኢማን መሠረቶች አንዱ የትኛው ነው? A. በመላእክት ማመን B. በሀብት ማመን C. በሰው ኃይል ማመን D. በዕድል ብቻ ማመን ሀዘ ሱዐል 👌

5. "ቁርአን እናት” ተብሎ የሚጠራው ሱራ የትኛው ነው? A. አል-በቀራ B. አል-ፋቲሐ C. አል-ኢኽላስ D. ያሲን

4. ነብዩ ﷺ ከአላህ መልእክት መቀበል ሲጀምሩ ዕድሜያቸው ስንት ነበር? A. 25 B. 30 C. 40 D. 45

3. የቁርአን ንባብ በአንድ የተስተካከለ ሙስሐፍ ላይ በስፋት እንዲዋሃድ ያደረገው ማን ነበር? A. አቡ በክር ረዲየላሁ አንሁ B. ዑመር ረዲየላሁ አንሁ C. ዑስማን ረዲየላሁ አንሁ D. ዐሊ ረዲየላሁ አንሁ አስተውሉ

2. ሱረቱል ተውባ በመጀመሪያዋ ላይ ያመጣችው ልዩ ነገር ምንድነው? A. በ“አልሐምዱ” አልጀመረችም B. በ“ቢስሚላህ” አልተጀመረችም C. ሁለት ባስሚላ አላት D. ሶስት ጊዜ ተወርዳለች

﷽ 1. የነብዩ ﷺ ሚዕራጅ ላይ በመጀመሪያ የታዘዘው የትኛው የግዴታ አምልኮ ነበር? A. ዘካ B. ሶም C. ሶላት D. ሐጅ

ዝግጁ👍

አሰላሙ አለይኩም ጀሚዐን ተመልሰናል ቤተሰብ ሰብሰብ በሉ ጥያቄ አለ ዛሬ 👌

መልእክቱ ልክ ነዋ👍 https://t.me/Abu_Umer1
መልእክቱ ልክ ነዋ👍 https://t.me/Abu_Umer1

መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አሉ!!
🙂🤭🤭