ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 265
Obunachilar
+124 soatlar
+1937 kun
+81630 kun
Postlar arxiv
7 264
بسم الله الرحمن الرحيم
ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤
በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ!
🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
7 264
ቆመሽ ቅሪ እንጅ
ኳስ አፍቃሪ ወንድ
እዳታገቢ!
የሚወደው ቡድን ሲሸነፍ አንችንም
እንደኳስ ነው የሚጠልዝሽ እያነሳ
እቃም አይኖርሽ በቤት ውስጥ ኢንተቢሂ!👍?
7 264
ላንተ🫵
የደስታህን ቁልፍ ለሰዎች አትስጥ። የልብህን ሰላም በሰው እጅ አታስቀምጥ፤ ምክንያቱም ሰዎች ዛሬ ሊወዱህ፣ ነገ ሊለወጡብህ ይችላሉ። የሆነ ሰው ከአንተ ሲርቅ ደስታህን አይውሰድ፤ የሆነ ሰው ሲቀርብም ሙሉ ደስታህን በእጁ አትስጠው።
አንተ ዋጋህን ከሰዎች አስተያየት አትለካ። ሰዎች ሊያመሰግኑህም ሊነቅፉህም ይችላሉ፤ አንተ ግን የምትሄደውን መንገድ እወቅ፣ ዓላማህን አትርሳ፣ በችግርም ጊዜ አትሰበር። ልብህን በአላህ ላይ አስረክብ፤ ምክንያቱም ሰዎች ሲቀየሩ እርሱ አይቀየርም።
ደስታህን ከሰው አትጠብቅ፤ ሰላምህንም ለማንም ሰው አትስጥ። በአላህ ላይ ተማመን፣ ራስህን ጠብቅ፣ በጸጥታ ወደ ዓላማህ ቀጥል። የእውነተኛ ወንድ ጥንካሬ ሁሉን መቆጣጠር ሳይሆን፣ ልቡን በአላህ ላይ አስሮ በችግር ውስጥም በጽናት መቆም ነው።
7 264
የደስታሽን ቁልፍ ለሰዎች አትስጪ❗️
ማንም ሰው መጥቶ እንዲያስደስትሽ ወይም እንዲያሳዝንሽ የልብሽን ቁልፍ በእጁ አትጨምሪ። ሰዎች ሊለዋወጡ ይችላሉ፤ አንቺ ግን ዋጋሽን እወቂ፣ ራስሽን ውደጂ፣ ሰላምሽንም ጠብቂ።
ደስታሽ ከሰው እጅ ሳይሆን ከውስጥሽ ይመንጭ። የልብሽን ሰላም ለማንም ሰው ዋጋ አትሽጪ። 🌸
በቃ cool ሁኚ
7 264
{ إنّ اللّٰهَ ومَلائكتَهُ يُصَلُّونَ على النبي يا أيُها الذينَ آمنوا صَلُّوا عليهِ وسلِّمُوا تسليمًا }
أفضل إعمال يوم جمعة الصلاة على النبي وآل بيته الاطهار
7 264
~የጁመዓ ቀን ሱናዎች
🚿ገላን መታጠብ
💫 ሽቶ መቀባት
💫ሲዋክ መጠቀም
💫ጥሩ ልብስ መልበስ
💫ሱረቱል ካህፍን መቅራት
💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ
💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን
መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
اللهم صل على نبينا محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد
اللهم بارك على نبينا محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد ❤️❤️❤️❤️
7 264
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
