fa
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 262
مشترکین
+3324 ساعت
+2127 روز
+84330 روز
آرشیو پست ها
ኢንሻአላህ✅
ኢንሻአላህ✅

أستغفر الله الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه

لا حول ولا قوة إلا بالله

#ሶስቱ_የሙናፊቅ_ምልክቶች
#ሶስቱ_የሙናፊቅ_ምልክቶች

photo content

بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ

. ላንቺ ኒካህ ለማሰር ወጥሬ እየሰራው ነው... የሚል ወንድ ከሌሎች እኩል መታየት የለበትም:: 🤝🤝🙌

. ላንቺ ኒካህ ለማሰር ወጥሬ እየሰራው ነው... የሚል ወንድ ከሌሎች እኩል መታየት የለበትም:: 🤝🤝🙌

✍ቆሞ ላለመቅረት ያገኙትን ማግባት ውሃ ጠማኝ ብሎ መርዝ እንደመጠጣት ነው። አለ አንዱ..

ቆመሽ ቅሪ እንጅ ኳስ አፍቃሪ ወንድ እዳታገቢ! የሚወደው ቡድን ሲሸነፍ አንችንም እንደኳስ ነው የሚጠልዝሽ እያነሳ እቃም አይኖርሽ በቤት ውስጥ ኢንተቢሂ!👍?

ኢላሂ..በዲናችን አትፈትነን ፅናቱን ስጠን🤲

photo content

ላንተ🫵 የደስታህን ቁልፍ ለሰዎች አትስጥ። የልብህን ሰላም በሰው እጅ አታስቀምጥ፤ ምክንያቱም ሰዎች ዛሬ ሊወዱህ፣ ነገ ሊለወጡብህ ይችላሉ። የሆነ ሰው ከአንተ ሲርቅ ደስታህን አይውሰድ፤ የሆነ ሰው
ላንተ🫵 የደስታህን ቁልፍ ለሰዎች አትስጥ። የልብህን ሰላም በሰው እጅ አታስቀምጥ፤ ምክንያቱም ሰዎች ዛሬ ሊወዱህ፣ ነገ ሊለወጡብህ ይችላሉ። የሆነ ሰው ከአንተ ሲርቅ ደስታህን አይውሰድ፤ የሆነ ሰው ሲቀርብም ሙሉ ደስታህን በእጁ አትስጠው። አንተ ዋጋህን ከሰዎች አስተያየት አትለካ። ሰዎች ሊያመሰግኑህም ሊነቅፉህም ይችላሉ፤ አንተ ግን የምትሄደውን መንገድ እወቅ፣ ዓላማህን አትርሳ፣ በችግርም ጊዜ አትሰበር። ልብህን በአላህ ላይ አስረክብ፤ ምክንያቱም ሰዎች ሲቀየሩ እርሱ አይቀየርም። ደስታህን ከሰው አትጠብቅ፤ ሰላምህንም ለማንም ሰው አትስጥ። በአላህ ላይ ተማመን፣ ራስህን ጠብቅ፣ በጸጥታ ወደ ዓላማህ ቀጥል። የእውነተኛ ወንድ ጥንካሬ ሁሉን መቆጣጠር ሳይሆን፣ ልቡን በአላህ ላይ አስሮ በችግር ውስጥም በጽናት መቆም ነው።

የደስታሽን ቁልፍ ለሰዎች አትስጪ❗️ ማንም ሰው መጥቶ እንዲያስደስትሽ ወይም እንዲያሳዝንሽ የልብሽን ቁልፍ በእጁ አትጨምሪ። ሰዎች ሊለዋወጡ ይችላሉ፤ አንቺ ግን ዋጋሽን እወቂ፣ ራስሽን ውደጂ፣ ሰላምሽ
የደስታሽን ቁልፍ ለሰዎች አትስጪ❗️ ማንም ሰው መጥቶ እንዲያስደስትሽ ወይም እንዲያሳዝንሽ የልብሽን ቁልፍ በእጁ አትጨምሪ። ሰዎች ሊለዋወጡ ይችላሉ፤ አንቺ ግን ዋጋሽን እወቂ፣ ራስሽን ውደጂ፣ ሰላምሽንም ጠብቂ። ደስታሽ ከሰው እጅ ሳይሆን ከውስጥሽ ይመንጭ። የልብሽን ሰላም ለማንም ሰው ዋጋ አትሽጪ። 🌸 በቃ cool ሁኚ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ጁመዐ እንዴት እያለፈ ነው ፒፕሉ

ስለዚህ just ዱዐ🤲
ስለዚህ just ዱዐ🤲

{ إنّ اللّٰهَ ومَلائكتَهُ يُصَلُّونَ على النبي يا أيُها الذينَ آمنوا صَلُّوا عليهِ وسلِّمُوا تسليمًا }
أفضل إعمال يوم جمعة الصلاة على النبي وآل بيته الاطهار

~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل على نبينا محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على نبينا محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد ❤️❤️❤️❤️

አላህ አለልን አህባቢ i'ts የሚያልፍ ነገር ነው just ዱዐ 🤲

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi