ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 262
المشتركون
+3324 ساعات
+2127 أيام
+84330 أيام
أرشيف المشاركات
7. የነብዩላህ ሙሳ عليه السلام ታላቅ ተአምር ከሚከተሉት የትኛው ነው? A. ጨረቃን መክፈል B. በትሩ ወደ እባብ መለወጥ C. ሙታንን ማስነሳት D. በሽተኞችን መፈወስ

6. ከሚከተሉት ውስጥ የኢማን መሠረቶች አንዱ የትኛው ነው? A. በመላእክት ማመን B. በሀብት ማመን C. በሰው ኃይል ማመን D. በዕድል ብቻ ማመን ሀዘ ሱዐል 👌

5. "ቁርአን እናት” ተብሎ የሚጠራው ሱራ የትኛው ነው? A. አል-በቀራ B. አል-ፋቲሐ C. አል-ኢኽላስ D. ያሲን

4. ነብዩ ﷺ ከአላህ መልእክት መቀበል ሲጀምሩ ዕድሜያቸው ስንት ነበር? A. 25 B. 30 C. 40 D. 45

3. የቁርአን ንባብ በአንድ የተስተካከለ ሙስሐፍ ላይ በስፋት እንዲዋሃድ ያደረገው ማን ነበር? A. አቡ በክር ረዲየላሁ አንሁ B. ዑመር ረዲየላሁ አንሁ C. ዑስማን ረዲየላሁ አንሁ D. ዐሊ ረዲየላሁ አንሁ አስተውሉ

2. ሱረቱል ተውባ በመጀመሪያዋ ላይ ያመጣችው ልዩ ነገር ምንድነው? A. በ“አልሐምዱ” አልጀመረችም B. በ“ቢስሚላህ” አልተጀመረችም C. ሁለት ባስሚላ አላት D. ሶስት ጊዜ ተወርዳለች

﷽ 1. የነብዩ ﷺ ሚዕራጅ ላይ በመጀመሪያ የታዘዘው የትኛው የግዴታ አምልኮ ነበር? A. ዘካ B. ሶም C. ሶላት D. ሐጅ

ዝግጁ👍

አሰላሙ አለይኩም ጀሚዐን ተመልሰናል ቤተሰብ ሰብሰብ በሉ ጥያቄ አለ ዛሬ 👌

መልእክቱ ልክ ነዋ👍 https://t.me/Abu_Umer1
መልእክቱ ልክ ነዋ👍 https://t.me/Abu_Umer1

መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አሉ!!
🙂🤭🤭

ሴቶች ከሁለቱ የቱን ትመርጣላችሁ
Anonymous voting

ሶላት ማይሰግድ ሰው ለምን እንደተፈጠረ ማያውቅ ሰው ነው።! የተወሰደ🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ከሰዉ ሰርቄዉ ነው https://t.me/nejashi_nejashi
ከሰዉ ሰርቄዉ ነው https://t.me/nejashi_nejashi

ቫይታሚን N ማለት Nikah ለማለት ነው አሁንስ አልገባቹም?

ጨጓራህን + ኩላሊትህን የምሃል እንግድያውስ ፍቱን መድኋኒቱ ቫይታሚን N ነው 🙌

በዚህ ጊዜ አዛኝ ወንድ እና ሀያእ ያላት ሴት ማግኘት ከባድ ሆናል።

አላህ አላህ🤌🏻
አላህ አላህ🤌🏻

(የጠዋት ዚክር) ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!  አልሀምዱሊላህ አልኩ  ሲገለጡ አይኖቼ ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቼ!! 🌹ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ  ውዶቼ🌹 ɾววววววววววววววววววววววววว     🄹🄾🄸🄽   &  🅂🄷🄰🅁🄴            👇                 👇 https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

ቀናቹን በቁርአን ጀምሩት✨ @Sakinah_Quran_Post