ምክር ለወጣቶች
رفتن به کانال در Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 262
مشترکین
+3324 ساعت
+2127 روز
+84330 روز
آرشیو پست ها
7 263
7. የነብዩላህ ሙሳ عليه السلام ታላቅ ተአምር ከሚከተሉት የትኛው ነው?
A. ጨረቃን መክፈል
B. በትሩ ወደ እባብ መለወጥ
C. ሙታንን ማስነሳት
D. በሽተኞችን መፈወስ
7 263
6. ከሚከተሉት ውስጥ የኢማን መሠረቶች አንዱ የትኛው ነው?
A. በመላእክት ማመን
B. በሀብት ማመን
C. በሰው ኃይል ማመን
D. በዕድል ብቻ ማመን
ሀዘ ሱዐል 👌
7 263
3. የቁርአን ንባብ በአንድ የተስተካከለ ሙስሐፍ ላይ በስፋት እንዲዋሃድ ያደረገው ማን ነበር?
A. አቡ በክር ረዲየላሁ አንሁ
B. ዑመር ረዲየላሁ አንሁ
C. ዑስማን ረዲየላሁ አንሁ
D. ዐሊ ረዲየላሁ አንሁ
አስተውሉ
7 263
2. ሱረቱል ተውባ በመጀመሪያዋ ላይ ያመጣችው ልዩ ነገር ምንድነው?
A. በ“አልሐምዱ” አልጀመረችም
B. በ“ቢስሚላህ” አልተጀመረችም
C. ሁለት ባስሚላ አላት
D. ሶስት ጊዜ ተወርዳለች
7 263
(የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልሀምዱሊላህ አልኩ ሲገለጡ አይኖቼ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቼ!!
🌹ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ ውዶቼ🌹
ɾววววววววววววววววววววววววว
🄹🄾🄸🄽 & 🅂🄷🄰🅁🄴
👇 👇
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
