🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 100
المشتركون
+2524 ساعات
+997 أيام
+37430 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26سبتمبر '26
سبتمبر '26
+442
في 32 قنوات
أغسطس '26
+264
في 11 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+611
في 8 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 29 سبتمبر | +28 | |||
| 28 سبتمبر | +27 | |||
| 27 سبتمبر | +11 | |||
| 26 سبتمبر | +24 | |||
| 25 سبتمبر | +11 | |||
| 24 سبتمبر | +14 | |||
| 23 سبتمبر | +13 | |||
| 22 سبتمبر | +12 | |||
| 21 سبتمبر | +17 | |||
| 20 سبتمبر | +4 | |||
| 19 سبتمبر | +2 | |||
| 18 سبتمبر | +5 | |||
| 17 سبتمبر | +3 | |||
| 16 سبتمبر | +5 | |||
| 15 سبتمبر | +7 | |||
| 14 سبتمبر | +10 | |||
| 13 سبتمبر | +18 | |||
| 12 سبتمبر | +16 | |||
| 11 سبتمبر | +26 | |||
| 10 سبتمبر | +43 | |||
| 09 سبتمبر | +92 | |||
| 08 سبتمبر | +18 | |||
| 07 سبتمبر | +1 | |||
| 06 سبتمبر | +1 | |||
| 05 سبتمبر | +1 | |||
| 04 سبتمبر | +2 | |||
| 03 سبتمبر | +23 | |||
| 02 سبتمبر | +2 | |||
| 01 سبتمبر | +6 |
منشورات القناة
| 2 | لا يوجد نص... | 122 |
| 3 | لا يوجد نص... | 140 |
| 4 | لا يوجد نص... | 158 |
| 5 | ሸር ሸር አድርጉት በተሰብ | 207 |
| 6 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❽ ወንድም አቡ ኢምራን
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች
🎤ወንድም አቡ ኢምራን
🎤ወንድም አቡ ሀይደር
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ
🗓ቀን እለት ሀሙስ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/Asselefiyah_Channel
https://t.me/Asselefiyah_Channel | 1 787 |
| 7 | ፈጅር ሶላት የአሏህንትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم
اللهُمَّ صلّ وسلم على نبينا محمد
ሶላተል ፈጅር | 376 |
| 8 | لا يوجد نص... | 1 |
| 9 | لا يوجد نص... | 180 |
| 10 | لا يوجد نص... | 168 |
| 11 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እስኪ ስለሰላምታ የተወሰነ ልበል:-
በሰላምታ ጊዜ «አሰላሙ ዐለይከ» (ለአንድ ሰው) ወይም «ወዐለይከ ሰላም» በሚል ነጠላ ቅርፅ (Singular form) ሰላምታ መስጠት ወይም መመለስ በኢስላም የተፈቀደና ትክክለኛ ነው።
ምንም እንኳ የተሻለውና አፍضل የሆነው በብዙ ቁጥር «አሰላሙ ዐለይኩም» (ለአንድም ሰው ቢሆንም መላእክትንም ጨምሮ ለማክበር) ማለት ቢሆንም፣ በነጠላ «ዐለይከ» ማለት ይቻላል።
ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራው አሠር (ዘገባ)
ከእናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) የተወራ አሠር አለ። ኢማም አል-ቡኻሪ «አል-አደብ አል-ሙፍረድ» በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንደሚከተለው ዘግበውታል፦
عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا أَنَّهَا كَانَتْ تَقُولُ إِذَا سَلَّمَ الرَّجُلُ: «عَلَيْكَ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللَّهِ»
ትርጉም፦ እናታችን ዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) አንድ ሰው ሰላምታ ሲሰጣት «ዐለይከሰ-ሰላሙ ወረሕመቱልላህ» (በአንተ ላይ ሰላምና የአላህ እዝነት ይሁን) ትል ነበር። (አል-አደብ አል-ሙፍረድ - ሀዲስ ቁጥር 1045)
እንዲሁም ከዓኢሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) በቲርሚዚ እንደተዘገበው ነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) ለእሷ፦ "ይህ ጂብሪል ነው ሰላምታ ያቀርብልሻል" ባሏት ጊዜ፣ እሷም፦ «ወዐለይሂስ-ሰላሙ ወረሕመቱልላሂ ወበረካቱህ» ብላ በነጠላ ቅርፅ መልሳለች።
👉የዑለሞች ማጠቃለያ
አሰላሙ ዐለይከ / ወዐለይከ ሰላም፦ ለአንድ ሰው በነጠላ አንቀጽ ሰላምታ መስጠትም ሆነ መመለስ በሱና የተረጋገጠ እና ህጋዊ (ጃኢዝ) ነው።
አሰላሙ ዐለይኩም / ወዐለይኩሙስ-ሰላም፦ በብዙ ቁጥር መጠቀም ግን ይበልጥ የተወደደ (አፍضل) ነው፤ ምክንያቱም ግለሰቡን ብቻ ሳይሆን ከእርሱ ጋር ያሉትን ጠባቂ መላእክትም የሚያካትት በመሆኑ እና የነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም) የዘወተር ልማድ ስለነበር ነው።
والله أعلم | 189 |
| 12 | ፎቶ ከኡሙ ሓቲም መኪያ ቢንት ሙሀመድ | 170 |
| 13 | 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🧠🧠
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
➡️ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️ | 1 |
| 14 | ➵በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
በኡስታዝ አበል ሁበይብ
ሚንሀጅ ፊርቀቱል ነጂያ ደርስ
ሊ
ጀ
መ
ር
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ
t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=ceb38d4b752e8119d8 | 23 |
| 15 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡ | 178 |
| 16 | لا يوجد نص... | 195 |
| 17 | لا يوجد نص... | 183 |
| 18 | የአላህ አላህ ያመቻችልን ከበተሰብ ቀልብ ኢላሂ ይጠብቀን | 171 |
| 19 | لا يوجد نص... | 1 054 |
| 20 | لا يوجد نص... | 217 |
