ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

الذهاب إلى القناة على Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 546
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+587 أيام
+31630 أيام
أرشيف المشاركات
record.ogg19.45 MB

እየተሰማቹህ ነው?

خصائص المرأة السلفية .pdf1.64 MB

➥ፕሮግራሙ ልጀምር ነው 📲የሚተላለፍበት ቻናል  ⤵️  ⤵️ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

👆👆👆

[አስደሳች ዜና] 🏷ዛሬ ማታ 3:30 ◆ርዕስ :-የሰለፊያህ እንስት መለያዎች 🎙አቅራቢ:- ኢብኑ አብደሏህ 📲የሚተላለፍበት ቻናል ⤵️ ⤵️ ➥https://t.me/nesiheti_linisa 🔖በሰፊው ሼር ይደረግ ◊~pdf ይለቀቃል

ከስራ ቤትህን ስትገባ  ሚስትህ ቁርኣን ይዛ ስትቀራ እንደ ማየት ምን የምያስደስት ነገር ኣለ? ሚስቶቻችሁን ቁርኣን አስቀሩ።ሴቶች በቲክቶክ ቫይረስ በተለከፉበት ዘመን የቁርኣን አፍቃሪ ሚስት ማግኘት እጅግ መታደል ነው። منقول

አው ወላሂ የተሰጠንን ብናውቀው ያጎደለን የለም አልሃምዱሊላህ እህታችን

አሏህ ግን ምን ያላደረገልን ነገር አለ ካስተዋልን! ከኛ በታች ያሉ ሰዎችን እንመልከት ያን ለማውቅ! الحمد لله رب العالمين

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

አንደ እስክ ቆም ብለን ያለንበትን እንመልከት! ከዛ በኃላ ደግሞ በፊት የነበርንበትን እንመልከት! ምን አገኛችሁ? الحمد لله على كل حال🙌

በቅርቡ coming soon በገበያ ላይ ይጠብቁን 🌸اداب النساء🌸 👇 🌸የሴት ልጅ ስረአቶች🌸 بقلم الشيخ مُحَمَّد حیاة الولوي ዝግጅት:- በሸይኻችን🫴🏻 አቡ መንሱር
በቅርቡ coming soon በገበያ ላይ ይጠብቁን 🌸اداب النساء🌸 👇 🌸የሴት ልጅ ስረአቶች🌸 بقلم الشيخ مُحَمَّد حیاة الولوي ዝግጅት:- በሸይኻችን🫴🏻 አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል-ወሎዊይ ይህች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን ان شاء اللہ https://t.me/AbuImranAselefy/12224

በቅርቡ coming soon በገበያ ላይ ይጠብቁን 🌸اداب النساء🌸 👇 🌸የሴት ልጅ ስረአቶች🌸 بقلم الشيخ مُحَمَّد حیاة الولوي ዝግጅት:- በሸይኻችን🫴🏻 አቡ መንሱር
በቅርቡ coming soon በገበያ ላይ ይጠብቁን 🌸اداب النساء🌸 👇 🌸የሴት ልጅ ስረአቶች🌸 بقلم الشيخ مُحَمَّد حیاة الولوي ዝግጅት:- በሸይኻችን🫴🏻 አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል-ወሎዊይ ይህች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን ان شاء اللہ https://t.me/AbuImranAselefy/12224 @nesihetulinisa